@abrehamkasahun193: ነሐሴ 27 ልደቱ ለአቡነ ዘርዓብሩክ በቃልኪዳናቸው በአንዱ እስከ 120 በአንዱ እስከ 100 በሌላው እስከ 77 ትውልድ የሚያስምሩት 491 ቃልኪዳን የተቀበሉት ቅዱስ #ጻድቁ_አቡነ_ዘርዓ_ቡሩክ #creatorsearchinsights

abrish TKD አብርሽ ቲኬዲ
abrish TKD አብርሽ ቲኬዲ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 31 August 2026 13:15:59 GMT
92814
24560
835
14298

Music

Download

Comments

tigistregassa5
ኤማሁስ :
አባታችን አቡነ ዘርዐ ብሩክ ቃልኪዳናቸዉ ይጠብቀን በረከታቸው ይደርብን
2026-08-31 13:54:37
219
butadesign.com
ቡጣ ዲዛይን :
የአቡነ ዘርአ ብሩክ ለሁላችን ይድረሱልን በቃልኪዳናቸው ይጠብቁን ያስምሩን ይቅር ያስብሉን አንተንም ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወንድማችን🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-08-31 13:40:32
96
091burte
091burte :
ቸር ያሰማህ ዕድሜህ ያርዝመው
2026-08-31 14:03:55
65
amen27834
Amen :
እንኳን ተወለዱልን በርከታቸው ይድርሰን በርታ ወንድሜ በአንተ መልዕክቶች ብዙ አውቄ አለው
2026-08-31 13:26:36
40
kiyafiker
ቃል :
የአቡነ ዘርዓብሩክ በረከታቸው ይደርብን 🙏
2026-08-31 13:37:55
12
ayelafejure
ልዲያ :
አሜን እንኳን ተወለዱልን አባታችን አቡነ ዘረአቡሩክ ወረሀዊ በአላቸዉስ መቸነዉ መምህር
2026-08-31 18:51:37
13
ayni.mesfin
ayni mesfin :
ከአባታችን በርከታችው ይድርስን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-31 14:07:04
8
pomi.hareg
ሐረግ የፓሚ እና የሀሱ እናት 21 27 :
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን አቡነ ዘርዓ ብሩክ እንኳንም ተወለዱልን በረከቶ ይደርብን🙏🙏🙏
2026-08-31 13:28:02
15
gulebt2
@Gulebt1991 :
አቤት አቤት አቤት አቤት እና ቢሰጥ ቢሰጥ ቢሰጥ ቢሰጥ ስትል ተስፋየ ሁሉ ይለመልማል።🙏🙏🙏
2026-08-31 17:02:33
6
zewdi27
zewditu :
እንኳን ተወለዱልን አባታችን አቡነ ዘርዐብሩክ በረከታቸዉ ይደርብን🙏🙏🙏
2026-08-31 20:38:03
7
shewaye.bekele0
Shewaye Bekele :
አባታችን በረከታቸው ይደርብን
2026-08-31 13:28:05
16
user4651840812076
@fashion12 :
አሜን በረከታቸው ይደርብን
2026-08-31 13:32:38
5
cha.bil10
cha bdr 888 :
በረከታቸው ይደርብን አቡነ ዘባብሩክ
2026-08-31 13:24:50
8
lij.yirga1
lij yirga :
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን አቡነ ዘርዓ ብሩክ እንኳንም ተወለዱልን በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏
2026-08-31 13:58:01
12
tutu21abc
ቱቱ ተገኝ ወለተማርያም :
አሜን አሜን አሜን የአቡነ ዘርዓ ብሩክ ቃል ኪዳናቸው ፀጋ በረከታቸው ከሁላችንም ዘንድ ይሁን ቃለ ህይወት ያሠማልን[Hands open]
2026-08-31 14:27:31
5
mekonen.gebre1
Mekonen Gebre :
አሜን እንኳን ተወለዱልን
2026-09-01 02:58:27
0
tigestasnake
@Tg2121 :
አሜን🙏🙏🙏
2026-08-31 13:37:04
2
ananiashenafi
Anania :
እንኳን ተወለዱልን አባታችን አቡነ ዘርዐብሩክ በረከታቸዉ ይደርብን
2026-08-31 14:40:12
7
user81493168432713
ገብርኤል ነው ዋሴ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-01 03:11:14
0
tewodrosbelete8
TEWODROS BELETE :
አሜን እንኳን ተወለዱልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን።
2026-08-31 20:04:18
2
bruckafro
bruckafro :
አሜን አሜን አሜን
2026-08-31 13:27:32
2
abebemitiku811
Abebe Mitiku :
አሜን ! ረድኤታቸው ጸሎታቸው በረከታቸው ይደርብን !
2026-08-31 16:56:37
1
jonibezabi
Joni Bezabi :
አሜን
2026-08-31 14:40:36
1
hiwia11
hiwi11 :
Amen!Amen!Amen!
2026-08-31 13:30:50
2
hiwot6584
HiwoT :
እንካን ተወለድልን አባታችን
2026-08-31 13:59:01
2
To see more videos from user @abrehamkasahun193, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About