@awakening_the_mind: ከፈረሱ አፍ - የምክክሩ የመጨረሻዎቹ ቀናት #ምክክር_ኮሚሽን #National_dialogue

አዕምሮን ማንቃት
አዕምሮን ማንቃት
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 31 August 2026 13:37:41 GMT
50768
1835
47
835

Music

Download

Comments

fiseha1986
ፊሾ [fisho] photography :
እናመሠግናለን ጥሩ መረጃ
2026-09-01 04:03:40
8
meeyyee27
cr7 :
አቤት እርጋታ ማርያምን ጀግና ሰውዬ ሲጀመረ ክልሉን ምራንንንንን
2026-09-01 05:37:10
1
gugisa66
Gugisa :
please say unfortunatly not surprzingly!
2026-08-31 23:28:23
0
esube7881
የነገን ማን ያዉቃል ? :
መች ይሆን ሴራ የሚገባን ግን ?
2026-09-01 06:47:05
1
tadesse.eneyew
Tadesse :
ጀግና አላት አገር
2026-08-31 22:34:40
3
belachewdeme
belachewdeme :
እኔ ያልገባኝ የኦሮሚያ ክልል መንግስት አሁንም መቀመጫው አአ ነው። የናንተ ሀሳብ አአ የኦሮሚያ ክልል መቀመጫ መሆን የለበትም ነው ወይስ ምንድነው? እንደዛ ከሆነስ ችግር አይፈጥርም? ተወያይቶበት መወሰኑ ለምን እንደ መጥፎ ጎን ተወሰደ?
2026-09-01 03:08:59
0
goldstone367
Nahom :
ሙሉውን የት ነው የማገኘው?
2026-08-31 19:21:04
0
beladesale
ላያስችል አይሰጥም :
ይሀው ነው የሆነው እኔም በቦታው በአጀንዳው ስለነበርኩ ጣሂር በትክክል ያስቀመጠው ጥሰት ነው የተፈፀመው።
2026-09-01 13:24:08
0
user11392262jara
Jara :
እንኳን
2026-09-01 06:35:50
0
walelegn.abeje
በሱ ፍቃድ :
2026-09-01 03:08:17
0
alima.abidesa
Alima Abidesa :
አይ አገሬ
2026-09-01 03:58:58
0
neutral.person4
አዲስ ነገር 2026 :
አሁን ማቅረብ ለምን ተፈለገ?!
2026-08-31 21:37:43
1
derechguvara
መልህቅ ⚓⚓ :
ሲጀምመር የደቡብ ክልል ተወካዮች ለመጣ ለሄደ ከማሽቃበጥ ውጭ ለህዝባቸው ቆመው አያውቁም
2026-09-01 09:59:26
2
meeyyee27
cr7 :
ለአማራ ክልል ብልፅግና ግን ፍኖ ባይኖር አሁን የኦሮሞ ብልፅግና እንደፈለጉ ያፀድቁት ነበር ፍኖን ባይወደውም እንደ ማስፈራሪያ ተጠቀሙበት
2026-09-01 05:41:37
3
hawiq5
hawiq5qp :
በልቶ ሲጠግብ ነው አሁን እነደዚህ የሚለው። ፍሬንድ መጀመሪያ አለመጋለብ ነው
2026-09-01 03:15:40
1
wi_044
user5107180063976 :
ሲጀመር ለዉይይት መቅረብ የለበትም አዲስ አበባ ከመሀል ተቆርሳ ምን ትሁን ጆግራፊውም እኮ የማይፈቅደውን ነገር ነው ምትፈልጉት። እኛን የቸገረን የባለስልጣን ሌብነት
2026-09-01 05:30:03
0
mak.z.king
@Mak ZK :
ሌባ መንግስት እና ሌባ ኮሚሽነር
2026-09-01 05:32:27
1
shewa_province
Yite@Solo the G :
ሲጀመር የኦሮሞ ብልፅግና ትንሽ ችላ ያለው የአማራ ብልፅግና ጠቅልሎ ከጠላት ጋር እንዳይሰለፍ ጉዳዩን ለጊዜው አስቀምጠውት እንጂ ሰላም ፈልገው ተስማምው አይደለም አመቺ ጊዜ አልሆነላቸውም ጊዜ ዳኛው
2026-08-31 21:48:21
4
user831069300
Alem 9 :
ይህ ስራ ወያኔ 97 የሰራው ስራ ነው ህግ ከሆነ ህግ ነው ለአንዱ አባት ለአንዱ የእንጀራ አባት መሆን የለበትም
2026-09-01 05:49:52
0
ibsaagwems8
ibsaagwems8 :
መግባባት ለምን ተፈጠረ ነው? ዘላቂ ሠላምን ለማስፈን የጥርጣሬ እይታና ትርክትን በሂደት ማከም በተመካካሪዎች የቀረቡ ምክረ ሃሳቦችን ለመተግበር ያግዛል::
2026-09-01 12:17:14
0
oneofi52
Husaa HWN :
Abet Wushet...... How on earth people lie to this extent. stupidity at it's best. this was how they have been working, but defeated.
2026-09-01 04:33:32
0
degu053
Degu :
🥰🥰🥰
2026-09-01 00:51:35
2
mesay413
Messay Gebre❤ :
🥰🥰🥰
2026-09-01 04:24:55
1
biysam77wmmh
BYGM :
👍👍👍
2026-08-31 21:33:01
1
To see more videos from user @awakening_the_mind, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About