@digitalethiopia1: ሰበር መረጃ ማርሸት ፀሀዩ የፋኖን አስደንጋጭ እኩይ ሚስጥራዊ እቅዶች ለመንግስት አስረከበ!! የፋኖ የሽብር እንቅስቃሴን በግንባር ቀደምትነት ከጀመሩ ሰዎች መካከል ግንባር ቀደም የሆነው ማርሸት ፀሀዩ መንግስት የሰጠውን የሰላም አማራጭ በመጠቀም ለመንግስት እጁን ሰጧል። ለመንግስት እጁን ከሰጠ በኋላም ፋኖ ከህወሓት እና ከሻዕቢያ ጋር በመመሳጠር በሚስጥር ለማድረግ ያቀዷቸውን አስደንጋጭ እኩይ እቅዶች ለመንግስት ማስረከቡን የደረሱን መረጃዎች ያሳያሉ። እነዚህ የፋኖ አስደንጋጭ ሚስጥራዊ ዕቅዶችም 1. ወልቃይት እና ራያን ህወሓት እዲወስዳቸው በወልቃይት እና በራያ ጉዳይ ጠንካራ አቋም ያላቸውን የፋኖ አመራሮች በተቀናጀ መልኩ ማስወገድ በተለይ ጎንደር ፋኖ ውስጥ 2. ትልልቅ የሀይማኖት ገዳማት እና መስጊዶች ላይ ጥቃት በመፈፀም የመንግስትን ስም ማጥፋት 3. ትልልቅ ስም ያላቸውን የሀይማኖት አባቶችን በማገት፣በመግደል ህዝቡን ለአመፅ ማነሳሳት 4. በወለጋ፣በጉራጌ፣በጋሞ ወዘተ ሰላማዊ ዜጎች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በመፈፀም የመንግስትን ስም በማጥፋት አከባቢዎችን የቀውስ ቀጠና ለማድረግ ማቀዳቸውን ማርሸት ለመንግስት አሳውቋል።

Digital_Ethiopia
Digital_Ethiopia
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 31 August 2026 14:13:58 GMT
50697
691
64
98

Music

Download

Comments

henokbrhan0
henok :
eha yemengst ekd new
2026-08-31 15:55:45
0
chalachew.adamtie
ሀሁ :
ፋኖ በግልፅ ነው የሚዋጋ ምንም ሚስጥር የለውም
2026-08-31 15:28:09
29
tigstu84
Tigstu :
መንግስት ያሰበውን እና ሚያደርገውን ስለነገርኸን እናመሰግናለን
2026-08-31 16:33:52
19
desalegn502
Desalegn :
ማርሸት ከፋኖ ከተገለለ ቆይቷል እኮ
2026-08-31 15:59:37
7
n432217t
natanem :
yet yawkewal esu
2026-08-31 15:14:09
1
henon38
Abi Shegai :
ምንም ሚሰጥረ የለም ፋኖ ሁሉ ወደ መከላከያ ገብቶ ዘመን አሰረሰ አና ዝናቡ ቀረተው መከላከያ አያሸንፍም ምክነያቱም መከላከያ የኢትዮጵያ ሳይሆን የበሔረ ነው
2026-08-31 16:39:25
8
eshetu.meko
ፍሬዘር :
ካርታው ምንድን ነው ለኢንቨስትመንት የተሠጠው ቦታ ነው የሚመስል
2026-08-31 16:34:22
8
user9633291296116
ሀበነ አእምሮ :
እሱ የመንግሥት እቅድ ነው
2026-08-31 16:03:39
4
selam.mulu63
Selam Mulu :
አይ ፖለቲካ ! መቸ ነው እውነት የሚቀላቀልብሽ?
2026-08-31 18:28:11
1
yibeltal.atalay3
yibie1994 :
ኪኪኪኪኪኪኪየመንግስትን ሴራ ነው የሚዘባጥር!😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2026-08-31 16:59:52
1
muler6053
Muller :
ውሸት
2026-08-31 17:07:18
0
kabod23658
fhile :
ውሸት ዜና
2026-08-31 15:55:27
1
typingmotiv0
𝕖𝕟𝕕..𝕞𝕦...𝕒𝕓𝕖..🦅 :
ኤዲያ ፍቅሩም ብሎ ነበር
2026-08-31 18:46:26
0
gebremenzew576
𝔤𝔢𝔟𝔯𝔢⏩አቢጌል2️⃣8️⃣ :
የአብይን ከሆነ አዎ ትክክል ነዉ
2026-08-31 18:43:13
0
mahicosmosupp
Authentic Cosmetics :
ሁሉንም መንግስት እራሱ እየፈጸመው አይደል ታዲያ ምን ይደንቃል .....ህጻን አደረጉን እዴ አሁንስ
2026-08-31 18:17:45
0
75az7
ሃቅ(ወሎየዋ) :
ሠላም ለሃገራችን
2026-08-31 18:30:56
0
the.secret.of.my.l
ሱራፌል ዘጎጃም :
እሰይ
2026-08-31 19:00:18
0
ashu12345678969
ashu123456789 :
ምንድነው ክክክክክክክክክክ የየተረዳችሁ ከላችሁ ???
2026-08-31 18:07:13
0
zm5390
zm :
ደስ የሚለው አንድም የሚሸወድ ህዝብ የለም መንግስት ሆይ ይህ ሁሉ ያንተ ሴራ ነው
2026-08-31 16:36:02
9
tarikutef7
TarikuTef7 :
ገጸበረከት ካልያዘ ስለሚጠየቅ ይገባዋል። ከርሱ በፊት የገቡትም የቻሉትን መረጃ ሁሉ ሰጥተው ነበር ነገር ግን ለውጥ አላስገኙም።
2026-08-31 17:31:35
0
www.nobody.com06
Headache :
2026-08-31 18:49:52
0
abaye60
ኢትዩጰያዊ :
አፋም ከከዳ ቆይቷአልእኮ
2026-08-31 17:51:55
0
__512449
Ahmed//_wello//ወሎ// :
😁😁😁
2026-08-31 18:18:26
0
shewit4097
shewit🍫🍬☝ :
ethio
2026-08-31 17:46:34
0
temesgen21983
Temesgen :
ደና ዋላችሁ
2026-08-31 16:01:37
0
To see more videos from user @digitalethiopia1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About