@orthodox_proof_of_faith: #fyp #foryou #foryoupage

Orthodox_Proof_of_Faith✝️⛪️
Orthodox_Proof_of_Faith✝️⛪️
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 31 August 2026 15:01:13 GMT
290091
84076
789
12340

Music

Download

Comments

fff22f243
john :
«ሀበነ እግዚኦ አዕይንተ አእምሮ ወትረ ኪያከ ይርአያ ወአዕዛንነሂ ቃለ ዘባሕቲትከ ይስማዓ።» «አቤቱ የዕውቀት ዓይኖችን ስጠን።ዘወትር አንተን ያዩ ዘንድ ጆሮቻችንም ያንተን ብቻ ቃል ይሰሙ ዘንድ።» (ቅዳሴ እግዚእ/ የጌታ ቅዳሴ)
2026-09-01 05:22:35
157
tatek1124
✞𝖎𝖙'𝖘 𝖙𝖆𝖙✞ :
በማርያም የተ ጠቀምከውን sound ንገረኝ
2026-08-31 18:01:03
248
1221bb6
Ema🙏 :
እዉነት እኮ ነው መፅሐፍ ቅዱስ ያልገዛን ትዉልዶች እንዴት ሚድያ ላይ ያለ ነገር ተታለልን ፈጣሪ ሆይ ልብ ስጠኝ እና ወደ አንተ መልሰኝ 😥😥
2026-09-01 15:30:15
266
abinte47
Abinte የሚካኤል ልጅ ⓬💒 :
ጌታ ሆይ ንፁህ ልቦና ስጠን🥺🥺
2026-09-01 17:13:34
302
gazetegnaw14
journalist habte :
በማርያም መዝሙረ ዳዊት ግዙልኝ
2026-09-01 17:00:22
42
mekdes.5690
Mekdes 5690 :
ሁሉን ትተን ያንተን youtube video ልያ
2026-09-01 14:19:44
23
lij_ermi.m
lij Ermi :
ቃለ ሂወት ያሰማልን
2026-08-31 18:11:16
136
user7931929267991
የኪዳኗ ፍሬ ነኝ :
እኔ ቃል የለኝም መምህር የህይወት ምግብ ትምህርት ነው ለሚገባን
2026-09-01 07:25:13
73
kasu8280
kasu :
እድሜ ይስጥልን መምህር
2026-08-31 19:23:05
21
aba7849
anbesu 🌋 :
ምን አይነት ድንቅ መምህር ነው እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክለት 🙏🙏🙏
2026-08-31 21:33:21
52
asamraw
asamraw :
እስከዛሬ ከሰማሁዋቸው አስተምሮቶች እጅግ እጅግ በጣም የሚያስተምር ሆኖ አጊንቸዋለሁ እንዲህ ነው አስተምሮ
2026-09-01 09:29:39
23
meseret2851
Meseret :
የኔ አባት ለእርስዋ እኮ ሁሌም ቃላት አጣለሁ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥዋት
2026-09-01 13:57:50
8
hulualafitefi
BabiLon 🤔 :
የት ነህ የኔ ብጤ 😥😥 አረ መድሀኒያለም መልሰኝ 😥
2026-09-03 18:21:29
6
habeta.takele
Berhanu Takele :
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰
2026-09-02 14:45:43
9
user24632027990160
Hadise Tasfa :
ቃል ህይወት ያሰማልን
2026-09-01 05:39:59
18
haset2127
@ Lemlemyealex :
ከመዝሙርና ከመፅሐፍ ቅዱስ በላይ የሚያነቃቃኝ ነገር የለም
2026-09-01 14:46:38
19
wolf71105
✟𑲯𑲯𑲯𑲯𑲯𑲯𑲯𑲯𝙬𝙤𝙡𝙛ᬼ𝆺𝅥⃝✞ :
እደኔ ደጋግሞ የሰማው አለ🥺
2026-08-31 21:02:49
11
fiker.yemariam.lig
fiker yemariam lij ማርያም አዶተና :
እዉነት እኮ ነው ማርያም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
2026-09-02 16:06:30
7
abteshe12
dershu man🙏🙏🙏 :
እውነት ነው 🙏🙏🙏
2026-08-31 19:48:01
5
gecho.sisay3
lj gech :
ሺ አመት ኑርልን
2026-08-31 20:27:54
8
user6977715708503
SANYII PAPA :
maren geettee😃
2026-08-31 16:31:50
5
mezmur_bet1
TN :
በትክክል መምህሬ የልቤን ነው የተናገሩት 🥰🥰🥰🥰
2026-09-01 07:11:24
5
biniman4219
bsrat :
ቃለህይወት ያሰማልን
2026-09-27 20:39:49
3
abichsisco3
abich sisco :
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ግዜዎን ያርዝምልን🥰.. እሄ ነዉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አስተምህሮ 👌 እስከመች ዘፈንና ኮንሰርት ሲነሳ በእኛ በተዋህዶ ልጆች ይመሰላል እንንቃ ወገኖቼ ወደ ቀጥተኛዋና ንጽህቷ መንገድ እንመለስ ትክክለኛዉ የ እየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ሲገባን ግድድ የላችሁም የዛኔ በምንም አንሸወድም 😳🙏
2026-10-06 18:58:30
2
2121hiwot
hiwot munye :
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
2026-09-18 06:49:13
2
To see more videos from user @orthodox_proof_of_faith, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About