@mele.st: እቺን ቃል ንገሯት ተፈርዶብኝ እንጂ መለየት ተስኖኝ ጥሬውን ከብስል ሀገሬው ምድር ላይ እሷ ብቻ ቆንጆ የቀረች ይመስል ዞር ባለች ቁጥር አትራቂኝ እያልኩኝ የምለማመጣት ልቻለው ብዬ እንጂ : ምሳሌ ከምሆን አፍቅሮ ከማጣት። ገደል ግቢ በሏት ይሄው ደግሞ ዛሬ ገላዋን በሙሉ አወደችው ሎሽን ፀጉሯን አጎፈረች ደመቀች በሽንሽን ከንፈሯን ምን ይሆን ደግሞ የቀባችው የእጇን አይበሉባ በቄንጥ አኮናትራ ሰአቷን አየችው ገናነው መሰለኝ ጊዜን ታዘበችው መንቀር አለችና መስታወት ፊት ቆመች ደግሞ ፈገግ አለች ጥርሷ ይርገፍና። : ማርያምን ታምራለች ዘከርኳት በወዳች መከርኳት በዘመድ ቀለበት አይጠቅማት አሰርኳት በገመድ ገደል ግቢ በሏት ልቤን ከጋረደው ወዳጅ እንደ እደማ/በት ከከለላት ስውር አይነጥላ እንዲ እዳማረባት ገደል ግቢ በሏት : ልቤን ከጋረደው ወዳጅ ከከለላት ስውር አይነጥላ መሄድ ከጀመረች አፍቃሪ ሰውጥላ ልክ እደገላዋ ይለስልስ መንገዱ ፍፁም አይጎርብጣት አየሩ በሙሉ ፍክት ይበልላት እንደ ጥርሷ ንጣት እያልኩኝ ፎክሬ እንደ ገጣሚ ቃል ልቤ አልጀነጅን የት አባቷን እና በፀበል ካልወጣች ትረሳለች በጅን። : ገደል ግቢ በሏት የት አባቷን እና እንዲህ የሚያምርባት የት እናቷን እና እንዲህ የሚደምቅባት ገደል ግቢ በሏት እስከ መቼ ድረስ ስቀባ እኖራለው ጉድፍ ልቧን ስኩል ገደል ግቢ በሏት እኔ ገደል ስር ነኝ ድንገት ከወደቀች እንድቀበላት። #ethiopian_tik_tok #getem
Mele St
Region: ET
Monday 31 August 2026 16:12:29 GMT
Music
Download
Comments
🕸👑 kalu ፩💲🦅 🎵🎶💀🇦🇱 :
እንደኔ በቃሉ የሚያውቀው እኩል ያለ
2026-09-07 21:21:43
10
. :
astawesegn regasan miwedew👌
2026-09-02 20:35:47
8
Nemutina :
ዘከርኳት በወዳጅ መከርኳት በዘመድ
ቀለበት አይጠቅማት አሰርክዋት በገመድ 🥰🥰
2026-09-03 19:12:28
7
bk27 :
tirsua yirgefna 😁😁😁
2026-09-02 15:21:34
1
nahom wolf :
መለየት ተስኖኝ ጥሬውን ከብስል
2026-09-02 20:02:42
5
yohannes 😊😊🔨⚙️ :
🥰🥰🥰😏😏😏😏
2026-09-22 19:57:41
0
ለብለብ records :
ғᴀᴄᴛ 😁
2026-09-03 06:17:36
0
💫nunu🌸 :
yleyal😁
2026-09-04 20:12:44
0
N :
እቺን ቃል ንገሯት
ተፈርዶብኝ እንጂ
መለየት ተስኖኝ ጥሬውን ከብስል
ሀገሬው ምድር ላይ
እሷ ብቻ ቆንጆ የቀረች ይመስል
ዞር ባለች ቁጥር
አትራቂኝ እያልኩኝ የምለማመጣት
ልቻለው ብዬ እንጂ
:
ምሳሌ ከምሆን አፍቅሮ ከማጣት።
ገደል ግቢ በሏት
ይሄው ደግሞ ዛሬ
ገላዋን በሙሉ አወደችው ሎሽን
ፀጉሯን አጎፈረች ደመቀች በሽንሽን
ከንፈሯን ምን ይሆን ደግሞ የቀባችው
የእጇን አይበሉባ በቄንጥ
አኮናትራ ሰአቷን አየችው
ገናነው መሰለኝ ጊዜን ታዘበችው
መንቀር አለችና መስታወት ፊት ቆመች
ደግሞ ፈገግ አለች ጥርሷ ይርገፍና።
:
ወላሂ🥰 ታምራለች
ዘከርኳት በወዳች መከርኳት በዘመድ
ቀለበት አይጠቅማት አሰርኳት በገመድ
ገደል ግቢ በሏት
ልቤን ከጋረደው ወዳጅ
እንደ እደማ/በት
ከከለላት ስውር አይነጥላ እንዲ እዳማረባት
ገደል ግቢ በሏት
:
ልቤን ከጋረደው ወዳጅ
ከከለላት ስውር አይነጥላ
መሄድ ከጀመረች አፍቃሪ ሰውጥላ
ልክ እደገላዋ ይለስልስ መንገዱ
ፍፁም አይጎርብጣት
አየሩ በሙሉ ፍክት ይበልላት
እንደ ጥርሷ ንጣት
እያልኩኝ ፎክሬ
እንደ ገጣሚ ቃል ልቤ አልጀነጅን
የት አባቷን እና በፀበል ካልወጣች ትረሳለች በጅን።
:
ገደል ግቢ በሏት
የት አባቷን እና እንዲህ የሚያምርባት
የት እናቷን እና እንዲህ የሚደምቅባት
ገደል ግቢ በሏት
እስከ መቼ ድረስ ስቀባ
እኖራለው ጉድፍ ልቧን ስኩል
ገደል ግቢ በሏት
እኔ ገደል ስር ነኝ
ድንገት ከወደቀች እንድቀበላት።
2026-09-09 17:49:08
0
🥀💊 :
🥰🥰🥰
2026-09-02 07:21:58
1
ዳግማዊ ሂትለር :
👑👑👑
2026-09-01 14:01:09
1
የጌታነ :
🥰🥰🥰
2026-09-19 21:44:20
0
lili :
🥰🥰
2026-09-10 20:13:42
0
Abdela guler 🇹🇷 :
🥰🥰🥰
2026-09-19 20:15:37
0
Gamchu 🌹💀 :
🥰🥰🥰
2026-09-20 10:23:44
0
kiya 👸👸👸 :
🙏🙏🙏
2026-09-15 08:29:59
0
babyneto :
😂😂😂
2026-09-11 21:38:05
0
Minibas Biniyam :
🙏🙏🙏
2026-09-11 13:14:55
0
ሜላ La @ Seዬ :
🥰🥰🥰
2026-09-08 11:17:11
0
Juli_❤️🩹yana🤟🤟🏿 :
👏
2026-09-16 17:49:00
0
ደጁ ውዝ ግብግብ :
😂😂😂
2026-09-09 16:34:30
0
mahi.k :
🥰🥰🥰
2026-09-08 19:49:16
0
Bini Boss🇯🇲 :
👍👍🥰🥰
2026-09-21 17:31:43
0
Beta🇮🇱✝️ :
🥰
2026-09-07 21:23:50
0
mamesegegaye :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-01 23:03:15
0
To see more videos from user @mele.st, please go to the Tikwm
homepage.