@7uiziu_: احتفلت بميلاده 🥹❤️‍🩹❤️‍🩹 #atayaşat #helinelveren #athel #fypシ #viral

𝕊ℝ
𝕊ℝ
Open In TikTok:
Region: IQ
Monday 31 August 2026 17:13:55 GMT
13981
1682
10
125

Music

Download

Comments

7uiziu_
𝕊ℝ :
G
2026-08-31 17:14:56
1
user293121841
★ Hawra Scott Kennedy ★ :
ابداععع 🌹❣️
2026-08-31 17:25:41
1
tf_16z
فِـوفي :
😭😭🌷
2026-09-01 04:44:52
1
To see more videos from user @7uiziu_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🌱አንዳንድ ሰው ክብር አይወደለትም። ፍቅርን የምታውቁ ቅን ፣ትሁት እና እውነተኛ ሰው ሆናችሁ ራሳችሁን አሳልፋችሁ ስትሰጡት ያ ሰው በቀላሉ ይንቃችኋል ዋጋችሁም  ይቀልበታል።ሰውን አውቀዋለሁ ማለት ሞኝነት ነው።ሰውን የምናውቀው ልናውቀው በፈቀደልን ልክ ብቻ ነው። 🌱ብዙ ሰው  ያለምንም ጥረት በቀላሉ ያኙትን ነገር ዋጋ አይሰጡትም፤ለደከሙበት ነገር ግን ከፍተኛ ክብር አላቸው።አንዳንድ ሰዎች ልክ እንደ ጥላ ናቸው።ስትከተሏቸው ይርቋችኋል፣ስትርቋቸው ደግሞ ይከተሏችኋል። 🌱 ስለዚህ ከሰዎች ጋር ስትኖሩ ሰውን በሰውነቱ ብቻ አክብሩ፣ወደዱም እንጅ ለሰው ብላችሁ ራሳችሁን፣ፈጣሪያችሁ፣ቤተሰባችሁንና አላማችሁን አትተው።  🌱ከሰዎች ጋ ስትኖሩ ሁሉን እሽ አትበሉ ያልተመቻችሁን ነገር ኖ(No) ማለት ልመዱ። ምንጊዜም ቢሆን ከማንም ጋር ስትኖሩ የራሳችሁ ዓላማ፣ ግልፅ ወሰን(boundary) እና ክብር ይኑራችሁ።  🌱ክብራችሁን ከእጃችሁ እንጅ ከሰው አትጠብቁ።ከተሳሳተ ሰው ጋር ሆኖ ብዙ ከመጠቀም ብቸኛ ሆኖ ብዙ መጎዳት ይሻላል። መጥፎ ቃል ተናግሮ ሰውንም ፈጣሪንም ከማሳዘንና ከመጸጸት ዝምታ ይሻላል። 🌱በተሳሳተ አቅጣጫ ከመሮጥ በእምነት ቆሞ መጠበቅ ይሻላል።ከተሳሳተ መንጋ ጋር በፍጥነት ከመጓዝ  ከትክክለኛ ማንነት ጋር ለብቻ መራመድ ይሻላል።ህሊናን አቆሽሾና ራስን አጥቶ ከሰው ጋር ከመሆን በንፅህና ብቸኛ ሆኖ መኖር ይሻላል።  🤌🏾ሁሉም ሰው ይማርበት ዘንድ ሸር አድርጉት🫶🏽 እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን 🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።

About