@lovedface: የደህንነት ዋስትናና ሀጢያት

Lovedface የተወደደ መልክ
Lovedface የተወደደ መልክ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 31 August 2026 18:08:00 GMT
6134
613
37
93

Music

Download

Comments

alemu_2
Alemu :
ተሳስተሃል። ድነት አይታጣም የሚሉ ሰዎች አንዴ ከዳነ ሀጢአት ቢሰራም አይጠፋም ነው የሚሉት።
2026-09-01 03:26:05
4
user5779321688193
የጴንጤ ተሃድሷዊ እንቅስቃሴ :
ከሳሼ የቱንም ያክል ይቆፍር አምላኬ ቃሉን ይጠብቃል የሰጠኝንም ድህነት ላይነሳኝ ቃል ገብቶልኛል ዮሐንስ 10:28 እስከ ቤዛ ቀን አምላኬ እስከሚገለጥባት ቀን ድረስም መንፈስ ቅዱስ እንዲያግዘኝ በመንፈሱ አትሞኛል ኤፌሶን 1:13 በሃጢአት መኖርን የመረጠ ሰው የሃጢአት ተከታይ ውጤት ሰለባ ይሆናል እግዚአብሔር ግን ቃሉን ይጠብቃል 🙏
2026-08-31 20:17:52
4
brekiyyaa430
Bre :
ፀጋ ምንድነው ስራው? ወንድመ እንደት የዳነ ሰው ድነቱን ያጣል? ድነቱን አያጣም የምኒለው ሁለ አይናችን በመስቀሉ ላይ ነው። ብንዝልም ብንደክምም ወደ ምህረቱ ዙፋን እንሮጣለን እንጅ ወደ ሀጥያት አንሮጥም። ምክናቱም የዳነ ሰው ውስጥ አባ አባ የምለው መንፈስ አለ።
2026-09-01 14:51:05
3
angoleangole
MeMe :
ማንም እስካውን ይህን ምልከታ በመሰረት ያብራራ አላየሁም
2026-09-05 13:06:33
0
son.of.god5110
son of God :
thank you
2026-09-01 01:25:43
0
user6739016121590
fasilo :
በውስጥ መሰመር እናውራ በዚህ ጉዳይ
2026-09-01 10:14:22
1
tilejs
🅃🄸🄻🄰🄷🅄🄽 🄶🄴🅂🄴🅂🄴 :
God Bless you servant!🙏🙏🙏
2026-09-01 00:13:20
0
daran925
Diriba Wako :
በፍፁም
2026-09-02 19:37:04
0
user1177607282814
Atinafu Alemayehu :
ለሁለቱ ቁርጥ መልስ መፅሐፍ ቅዱስ አይሰጥምሮሜ11:33---36 የሰው ድርሻ አለው ፊል2:12---13
2026-09-01 07:58:43
0
tekalignchal
TETELESTAI 2231 :
ተባረክ
2026-09-01 02:57:29
1
boniman70
B😌N¥ :
2026-08-31 19:13:41
1
gezehegn.henksido
Gezehegn Henksido :
thank you
2026-09-01 10:46:45
1
tilejs
🅃🄸🄻🄰🄷🅄🄽 🄶🄴🅂🄴🅂🄴 :
ሀሳቤን ስለገለፀው ወይም ደግሞ የኔን የእምነት አቀባበልን ስለሚደግፈኝ ሳይሆን ትክክለኛና አሳማኝ በሆነ በመፅሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ የተደገፈ መግለጥና እውነተኛ አስተምህሮ ነው!...እውነቱን ለማመንና ለመቀበል ለሚፈልግ ሰው አሳማኝ መልዕክት ነው🥰🥰🥰
2026-09-01 00:11:15
1
user6739016121590
fasilo :
ድል መንሳትንና መዳንንም ለይተህ ካላየህ እውነቱን አታየውም
2026-09-01 10:19:12
1
engidatsegaye487
✝️🦅🥰🔥🎸🎤💯Enge Son of God! :
ከወንድማችን ሀሳብ ጋር ተመሳሳይ የሆኔ በእግዚአብሔር ቃል መሠረት ያደረገ ትምህርትና ምስክርኔት እንድትሰሙትና፤ለሕይወታችሁ አስፈላግ ትምህርት ነውና ተመልከተቱት👇👇👇ተባረኩበት።👇
2026-09-03 08:44:07
0
endaledebebe367
Endale Debebe :
ተሳስተሃል አንዴ ከዳነ ምንም ቢያዳረግ አይጣፈም ነው የሚሉት 😏😏
2026-09-01 06:35:36
0
user6739016121590
fasilo :
አንተ የወለድከውን ልጅ የሌላ ሰው ልጀ ማድርግ ይቻላል?
2026-09-01 10:16:00
0
user6739016121590
fasilo :
1ቆሮ 5:1_5 ---መንፈሱ ትድን ዘንድ ስጋው ግን ለሰይጣን---
2026-09-01 10:27:15
0
tttidda1
tide :
🥰
2026-08-31 19:15:09
1
yeenatlijegizesh
Gizesh ye Enat lije :
🥰🥰🥰
2026-08-31 18:25:22
1
fikadu.ture
Fikadu Ture :
🥰🥰🥰
2026-08-31 18:11:21
1
belaynehberhanu3b
Belo 3B :
🥰🥰🥰
2026-09-02 04:41:05
0
eyasu.g1
Eyasu G :
👍👍👍
2026-09-01 14:21:50
0
danielminlarge
dani ye Jesus :
🥰🥰🥰
2026-09-03 19:59:28
0
To see more videos from user @lovedface, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About