@firaol.t10: ለነገሩ ጥሩ ሰው ስለሆንኩ ብቻ መፈቀር አይገባኝ ይሆናል ካልወደደሺኝ ደሞ አይፈረድብሽም ……. አንቺን ያስደስታሉ ብዬ ማስባቸውን ነገሮች ሁሉ እያረኩ እየወደድኩሽ አንቺ ግን ልትወጂኝ አልቻልሽም …. በርግጥ ጥሩ ሰው መሆን የሚያስከብር እንጂ ሌላ ሰው እንዲያፈቅርህ የሚያረግ ዋስትና አይሰጥም …… አንቺም ምተወጂው ሰው ይኖራል #perspective #Freakyfire📸

Freaky📸Fire..✍️
Freaky📸Fire..✍️
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 31 August 2026 18:13:29 GMT
7543
1005
12
284

Music

Download

Comments

user803086552
Kalki-etay :
ከልቡ የፈለገ መንኮራኩር ሰርቶ ይሄዳል ሌላው ግን ሰበብ ይፈልጋል ከየትኛው ነህ ?😏
2026-08-31 19:31:38
7
zinet560
Zinet :
...ለማፍቀር ፍቃድ ለመውደድ ጉልበት አይጠይቅም ፍቅር አፍቃሪውን ይመስላል... ፍቅርን ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም ወዳጀ
2026-08-31 22:11:55
2
seni1477
seni :
for ሰላም እናእምነት but one day🥰🥺
2026-09-01 00:16:14
0
user543810162049
user543810162049 :
በማግኔት.እንሳባታ.አንበሳው🥰🥰🥰
2026-08-31 19:17:12
1
yohaann6
Ivan🦂 :
@Melona🌹
2026-08-31 20:57:08
0
me.rcy19
Mercy :
🥰🥰🥰
2026-08-31 18:47:43
0
wengi49
wengi12♊️❤😍😘 :
👌👌👌
2026-08-31 18:44:08
0
wnedman1
ነገን ላየው 🔥 :
👌👌🔥🫡
2026-08-31 18:24:42
0
callmegoat213
𖤐𝘾𝙖𝙡𝙡 𝙈𝙚 𓃵 :
@𝓼𝓮𝓫𝓻𝓲𝓷🌳✨
2026-08-31 21:48:46
0
To see more videos from user @firaol.t10, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About