Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@sis2220: #ethiop🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ💚💛❤️ #ukhabeshatiktok🇪🇹🇪🇷 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #addisababatiktok
ሲሳይ አየለ
Open In TikTok:
Region: GB
Monday 31 August 2026 18:54:40 GMT
28902
4275
137
598
Music
Download
No Watermark .mp4 (
47.87MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
35MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Umm😎 :
መንግስት ሲቀየር ዳቦ ከሰማይ ሚወድቅ ይመስለዋል
2026-09-01 00:30:52
88
zitin belle :
ለምንድነው ግን ስለመንግስት ሲነሳ ካድሬ ካድሬ የምትጫወተው
2026-09-01 09:53:22
58
ivar21 :
እኔ ግን ልጁ ሊል የፈለገው ወየም አብዛኛው ወጣት ያስበዋል ብዬ የማስበው መንግስት ይቀየር ሳይሆን መንግስት አሰራሩን ይቀይር ነው
2026-09-01 04:45:01
56
gy7 :
there is no organization in africa more depend on person is'nt it
2026-09-01 17:55:32
0
user1774226202258 :
what you are saying has nothing to with what he said.
2026-09-01 15:21:27
1
መሀሉን ዝም ነው :
ልጁ ምናለ ይባላል እሱ እያለ ያለው መንግስት ይቀየር ሳይሆን መንግስት በትክክል ይምራ ነው ያለው
2026-09-01 09:04:30
22
viral view :
እዉነት ነዉ ብሎ የሚስማማ ካለ
2026-08-31 19:05:37
23
The Man :
So sure in the human or African history. The commentator are there by then?
2026-09-01 10:05:21
0
ልዩ መዝናኛ :
ወንድሜ ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት ማለት institution አይደለም ። ግለሰብ ነው ።
2026-08-31 20:39:13
12
apple 🍏 :
ግን እኮ የትም ሀገር comedy በህዝብ እ በመንግስት ይቀልዳል just for fun but እኛ ሀገር ግን ተገላቢጦሽ ነው መንግስትን የውሸት ያሞገሰ ይከበራል እውነቱን የተናገረ የተቸ ደግሞ ይታሰራል
2026-09-01 05:00:33
6
Dj hamdi :
ልክ ነህ ይሄ ሰው መታሰር አለበት
2026-08-31 20:02:47
3
yitesamuel :
perfect
2026-09-01 19:09:18
0
ኢሸ ♉️ :
sis Ethiopia ውስጥ አብዛኛዎቻችን መንግስት ለይ ማሳበብ ይቀለናል ለምን ብለን እንኳን እራሳችንን አንጠይቅም ሀላፊነት መውሰድ አንፈልግም ግን አሁን መንግስት እንወቅሰለን
2026-09-01 07:40:20
2
ያያ ገርጂ :
ችግሩ አሁን ያለው መንግስት የአንድ ክልል ቅሬታ ጥቅም ለማስጠበቅ ለመፍታት የሚሰራ እንጁ የኢቲዮፒያ መንግስት አይደለም
2026-09-01 11:34:38
2
abush :
Thank you brother 🙏
2026-09-01 07:11:46
0
peace :
ይሄንሳያቁ ቀርተዉ አደለም
2026-09-01 18:08:09
3
insightmuaz :
ሲሳይ ጀግናው የምር ንፁህ ሀሳብ ያለህ ሰው በርታ ለሚመጣው ትውልድ
2026-08-31 19:33:20
11
Bekماري♏️ :
እኔም እንዳንተ ሚዛናዊ ሀሳብ ነበረኝ ግን አርሲ ላይ ምስኪን ገበሬ ሲገደል እና ሲፈናቀል ሳይ ለስንት አመት ያፈራውን ሀብት ሲዘረፍ እያየ እንዳላየ ሲያልፍ አሁንም ድረስ 8 አመት ሠላም ማስፈን ያቃተው መንግስት እንዴት ለነገሩ አንዳንዴ ካልደረሰብህ አይገባህም
2026-08-31 20:53:54
7
Sinshaw Belachew :
መንግስት አንተ እንዳልከው ብቻ አይደለም አንዳንድ ሀገር በግለሰብ ብቻ ይመራል ለምሳሌ የኛ ሀገር ዶክተር አብይ አብዛኛው ነገር በሱ ይመራል ለምሳሌ በሀይማኖት ምክንያት ሚኒስተሮች ሰብስቦ ካሜራ ፍለፊት እንዴት እንዴት ሲያረጋቸው እንደነበር አይተሀል እና
2026-09-01 10:48:04
4
ዲዲሞሰ ዶሬ :
don't try to conclude every aspect every one has his perspective እሱ ለማለት የፈልገው ሌላ አንተ ምታብራራው ሌላ
2026-09-01 10:30:38
2
f_mqql9 :
ለማን ታስረዳለህ መረዳትም ማስረዳትም አይችሉም
2026-08-31 22:32:44
2
mehret ashu :
ሲሳይ እኔ ጥያቄ አለኝ ላንተ ማለት እሱኮ እያለ ያለው መንግስት ይገልበጥ አደለም ግን ብዙ መስተካከል ያለባቸው ጉዳዮች አሉ ደሞ አብዛኞቹ ችግሮች ለነገ እንኩዋን የማይባሉ ናቸው እናም ምንም ቅድመ ሁኔታ የማይፈልጉ ናቸው ለምሳሌ በህይወት
2026-09-01 05:44:35
2
አለም ከግንጪ 🦋🦋 :
አይ ሲስ ይሄ ትውልድ ከኔም ጭምር በጥብጠ ብታጠጣው አይገባንም የቤቱን ቺግር ሳይፈታ መንግስት ይላል ምን አለበት እሱ እሄው በነፃነት እንዳወራህ መንግት ፈቀደለት ብቻ ተወው የኛ ነገር አንተ በርታ እኛ እንማራለን ካንተ 🙏
2026-09-01 04:35:46
1
UFO 👽 :
wow sis, what a brilliant 🤣🤣
2026-08-31 21:46:29
2
To see more videos from user @sis2220, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Kurang semangat tdk ada patner gila- gilaan😁ya udah lah🤣💃🏻
Maxaa iga qariseen heetan saa umacaan 😭🫂#somalitiktok
Jajaja siempre #humorgaming #tipstech #laptopgaming
Powerbank compacto con cables integrados: nunca te quedes sin carga! #Powerbank #CargaRápida #AccesoriosMóviles #TechPortátil #BateríaExterna
#Cellromax #PDRNcream #panthenolcream #PDRN
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy