@wwwtiktokcommpprrssss: #onthisday

እውነት ያሳርፋል
እውነት ያሳርፋል
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 31 August 2026 19:13:25 GMT
24776
1345
71
474

Music

Download

Comments

user9262050284109
TiGER :
አልፎ አልፎ እንደዚህ አይነት ሀሳብ ያላቸው ሰዎች አሉ ግን ለመግለፅ አይደፍሩም አንተ ትክክል ነህ እኔ እንደዚህ ሳወራ እብድ ነህ ይሉኛል ችግር የለም ሰው ስላለኝ እብድ አልሆንም
2026-09-06 09:33:06
4
userxocjckm4l4
abiyot :
i could't strongly agree
2026-09-04 19:59:45
0
pugachevu
pugachev :
esty laseb🤔
2026-09-06 06:56:36
0
user11822783223574
j solo :
ደሞ ሰው ምን አቅም አለው በያንዳንዱ ሕይወቴ ጣልቃ እየገባ የሚያኖረኝ አምላኬ ነው
2026-09-01 10:22:03
8
dagim.sew
Dagi :
ፍልስፍና ሲበዛ ያጠፋል።
2026-09-04 18:41:41
1
mekonnen.adeto
Mekonnen Adeto :
መና ከሰማይ የምትጠብቅ ሁሉ ይህንን እውነታ ስማ !
2026-09-01 11:21:02
13
sinmonas
Biru Abera :
very very wrong thought
2026-09-02 16:35:58
1
belayamare06
Belaya :
ይመችህ
2026-09-06 10:16:55
2
mikydesta
miky :
alemeyu geta yiberk ewunet now
2026-09-05 17:21:55
1
aronhailu81
Aron 🤟🫵bura bull :
Bravo! This is a reality!!
2026-09-03 06:13:02
4
darikzelalemethaneshe
Darik Zelalem Ethane :
ትክክል እኔም እንደዛ ነው የማስበው
2026-09-03 20:37:52
4
ayudu21ayu
Ayu :
ዋውውውውው እኔም የማስበውን ገልፀህልኛል
2026-09-01 20:37:20
4
user35587262035943
user @@@@323214md :
ጥረህ ግረህ ብላ ያለውን ቃል ኣስታወሰኝ።
2026-09-05 06:07:54
0
ayelemesfin2
Ayele mesfin :
ተው አምላክ አለ እሱ ይሰራል አሁንም እየሰራ ነው
2026-09-05 19:53:32
0
zelalemtamiru6
zelalemtamiru793 :
ምናልባት መዳንም አለመዳንም ምርጫ እንደሆነ ሁሉ ይሆን ይህ ሐሳብ ?
2026-09-04 15:10:08
1
tegegn_16
Tegegn_16 :
እግዚአብሔር አለ በመንግስቱ ያዉም የሚወደን ግን ጊዜ አለዉ ለሁሉም ነገር
2026-09-01 06:34:53
0
ambesagrbisrat1
ambesagrbisrat39 :
ጥያቄ ሚፈጥር ነገርር ነው።
2026-09-02 07:11:53
1
dagn_fikir
Dagne :
ሰዉዬ አብዷል እንደ አንዴ አለ (ሰማይና ያለ ካስማ ) ይላል አንዴ ደሞ ለኛ መድህን አይሆንም ይላል አውቃለው የነ አንስታይንን የነ ኒቼን ፍልስፍና የነ ኦሾን አመለካከት ነዉ የምያስተጋባው
2026-09-03 17:18:47
1
user3980069462705
jafar :
የፈጣሪን መኖር ማረጋገጫው የኛ መኖር ነው ምክንያቱም እራሳችን በራሳችን አልተገኘንም፤በምርጫችን(ፈልገን)አልተገኘንም ፈጣሪያችን ነው ያስገኘን።ለሚያምኑት ህይወት ሚስጥር አይደለም፤አንድ ሰው ስለራሱ እውነቱን ለማወቅና ለማመን ምንም ጥረት ባለማድረጉ ህይወት ሚስጥር(የማይታወቅ)ሊመስለው ይችላል ህይወት በግልፅ ማስረጃ የተደገፈ ዕውነት ነው ።ሰው ስለራሱ ዕውነቱን ማመን(ራሱን መሆን)ስለሚፈራና ስለሚያፍር ዕውነቱን መካድ ይመርጣል።ማረጋገጫው እራሳችን ነው፤ማነው ስለራሱ ዕውነቱን የማመን(የመቀበል)ድፍረት ያለው?አንድ ሰው ስለራሱ እውነቱን የማወቅና ራሱን የመሆን ድፍረት ሳይኖረው ፈጣሪ የለም የማለት መብት የለውም።እኛ ልብ ብለን ስለማናስተውል ነው እንጂ ፈጣሪ የምርጫችን ውጤት እየመነዳን(እየከፈለን)ነው።የፈጣሪ ህግ የኛን ተፈጥሮ የሚገዛ ህግ ነው፤ህጉን ስንተላለፍ(ስናምፅ)አሉታዊ ውጤትን ህጉን ስናከብር አዎንታዊ ውጤትን እናገኛለን።የፈጣሪ ህግ ማክበር አዎንታዊ ውጤት አለማክበር አሉታዊ ውጤት የሚያስከትል ከሆነ ፈጣሪ ጣልቃ አይገባም ማለት አንችልም።ለመልካም ምርጫችን አዎንታዊ ለመጥፎ ምርጫችን አሉታዊ ምላሽ መመለሱ የሱ ጣልቃ ገብነት አመላካች ነው።ህግጋቶቹ የማይለወጡ ቋሚ ናቸው።ተፈጥሮአቹሁ የሚገዛውን ህግ ሳታውቁ ራሳቹሁን ልታውቁ አትችሉም ራሳቹሁ ሳታውቁ ራሳቹሁ ልትሆኑ አትችሉም ራሳቹሁ ሳትሆኑ ራሳቹሁን ልታምኑ አትችሉም፣ራሳቹሁ ስታምኑ ነገሮችን በውል(በትክክል)መገንዘብ ትችላላቹሁ።
2026-09-02 05:23:01
1
kibwag
kibwag :
enaem yegebagn esu nw
2026-09-04 19:35:48
0
user56953359781268
love peace :
እሰራኤል የግብፅን ባህር ማን አሻገራቸው?
2026-09-05 20:43:46
0
kasu.solomon
Kasu Solomon :
እግዚአብሔር አለ
2026-09-05 02:18:35
0
user59567843819752
ጥቁር ሰው አባተ :
እውነት ነው ክበርልኝ አሌክስ
2026-09-05 07:08:46
0
user5507509183462
Benjamin Iv :
በምድር የሰውነት አላማ ምንድን ነው። መመለስ ነው። ወደ ቀደመው አዳማዊ ማንነት መመለስ። ተላልፈህ የተሰጠኸው አላማው ስላልገባህ ነው። መመለሻው መንገድ ደግሞ እምነት+ፍቅር+ተስፋ ነው። አነዚህን ሞክረሀል? ፈልገህ የሆንከው ሳትፈልግስ የኖርከውን ንገረኝ? እመነኝ የሰው ልጅ ሞትን እንኳን ፈልጎ መሞት አይችልም። መጎናፀፊያ ሸምኖ የለበሰ ምግቡን አብስሎም የበላ የለም። ወደድክም ጠላህም በእግዚአብሔር እጅ ውስጥ ነህ።
2026-09-06 14:44:15
0
kal15227
kal :
Bah getan bayesus enamu yeh zelalelem hiwot tagegnalachuh yelal bilble! Efeson 2:1
2026-09-04 18:34:20
0
To see more videos from user @wwwtiktokcommpprrssss, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About