@emann4916:

ye@dessiewa
ye@dessiewa
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 31 August 2026 22:16:11 GMT
1966
67
34
20

Music

Download

Comments

smiletojannah3
🧕🏻Smile2ጀና🌺 :
ልክ ነዉ ሰዉን ሳይሆን ቁርአንና ሀዲሰን እንቀበል ይሄ ሁሉም ኡሰታዝ የሚለዉ ነገር እኮ ነዉ የኛ መዳኛ ሰዉን መከተል ሳይሆን አላህና መልክተኛዉ ተመሩበት አትጠሙም የተባልነዉን ሁለት ነገር ብቻ ነዉ ቁርአንና ሀዲሰ ሁሉም ሚዳኘዉ ሚመዘነዉ በዛ ነዉ። ሚያሰማማ ሀሳብ ነዉ በግል ጉዳይ ግን ምትጠሸሉትን ግን እዚ ሚዲያ ላይ አታምጡብን ተከባበሩ ተነጋገሩ ዲኑን በየቤታቹ ከድሙ 👏👏👏👏👏👏
2026-09-09 00:20:00
0
h571522
H ነኝ የባቦዋ :
አሁንሥአደናገረኝ እነማንን እንከተል?
2026-09-01 02:36:27
1
eman.edris8
Eman Edris :
አቡ አብደላህ አላህ ይጠብቅህ
2026-09-01 17:13:23
1
erhgghjngffcnnd
🌸 نفيسه 🌏🇶🇦🇪🇹🌸💫 :
እዬ ሰዌዬ ምነው እኔ ብቻ አወቅነኝ አሉ
2026-09-01 04:04:19
0
ekrame353
Ekrame Hussein Ahmed :
እኔ ያልገባኝ ብዙዎቹ በውስጥ ሳዳት ከማል መጂልሱን ተቀላቀለ እያሉ ነው እስኪ ንገሩን እውነት አቂዳውን ቀየር ወይስ ምድነው 😳😳😏
2026-09-03 13:51:10
0
bintabidu
🇪🇹ام ماهر🇪🇭 :
2026-09-08 13:04:08
0
labeeb.lavi
Labeeb Lavi :
ያረብአላህይጠብቅህአቡአብደላህ
2026-09-01 12:58:28
1
yfo642
👑ጨዋነተ የሙስሊም ሴት ዘውድ ናት👑 :
ተአለም ሱመ ተከለም
2026-09-01 16:20:07
0
abu.abdellah.muba2
Abu Abdellah :
ጀግና ወላሂ
2026-09-01 13:58:11
1
userz6fsk70kqm
🇪🇹🇪🇹سعدا بنت سعيد :
አሁንስ አበዛችሁት😳😳😳😳😳
2026-09-02 05:58:20
0
user9056632776156
እንም በደን :
ትክክል እኮነዉ አላህ ይጠብቀዉ እነሱ በጀመአ ሰለሆኑ ነዉ
2026-09-03 06:44:03
1
h571522
H ነኝ የባቦዋ :
አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራን ያረብ
2026-09-01 02:37:14
0
iqbalmohammed661
☬𝙸𝚀𝙱𝙰𝙻☬ :
ግንኮ ሰው በሌለበት መጥራት አላህ የሰው አስክሬን እንደመብላት ነው ብሏል።ደሞ አያስወራውም
2026-09-01 03:37:29
0
zehara.mekonen74
Zehara Mekonen :
ይሔ ሰዉየ አላህ ለኸይር ያድርግልህ ለምን በውስጥ አትነጋገሩም አንተ በአደባባይ እየወጣህ ስማቸዉን እየጠራህ የምታወራዉ አወ ለዲናቸዉ ብዙ መስዋት የከፈሉ ናቸዉ
2026-09-01 11:12:56
0
seada.bint.mohamme
Seada :
እሔ ሰውዬ እኔ የጀነት ቁልፍ በእኔ እጅ ነው አለ
2026-09-06 11:08:12
0
jakestudent
Jake Theology Student :
😁😁
2026-09-01 12:25:59
0
muni4686
muni የአሏህ ባሪያ🇪🇹🇦🇪 :
🥰🥰🥰
2026-08-31 23:58:19
0
abdulmejid169
@عبدالمجيد :
🥰🥰🥰
2026-09-01 06:27:21
0
abu_zekerya
𝐈𝐛𝐧𝐮 𝐀𝐝𝐞𝐦 🇸🇦🇪🇹 :
🥰🥰🥰
2026-09-09 03:02:03
0
To see more videos from user @emann4916, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About