Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@cheth86: Break Dance 💃🕺🔥#music #hiphop #trending #dj #cambodia
DJz Cheth
Open In TikTok:
Region: KH
Monday 31 August 2026 23:49:12 GMT
11365
1209
9
31
Music
Download
No Watermark .mp4 (
105.04MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
99.13MB
)
Watermark .mp4 (
105.04MB
)
Music .mp3
Comments
Kenna Kenna :
idol..😁
2026-09-06 10:05:34
1
(Bro Vat 1M ) :
🥰អែម🙂↕️🤍
2026-09-03 11:42:44
1
Ka Ka :
💕
2026-09-04 08:27:26
1
Chai Naa :
☺️
2026-09-01 17:29:25
1
Rii :
❤️❤️
2026-09-02 13:13:32
1
ស៊ឹម កក្កដា :
✌️😍
2026-09-01 14:36:15
1
ស្ថាបនិត ក្រុងផឹក🍻🤓 :
💘💘💘💘💘💘
2026-09-01 00:29:06
1
DJ San :
🥰
2026-09-01 01:14:40
1
Tög Čhïï :
❤️❤️❤️
2026-09-03 11:35:35
0
To see more videos from user @cheth86, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Nhá.. #fyp #xuhuong #foryou #viral #story
Hafalin Guys Biar Ga Di Ganggu Jin🥹👹 #munafikmelawaniblis #bahayajadimunafik #munafiknyaindo #filmbioskop #rekomendasifilm #filmhoror #aryasaloka #achaseptriasa #remake #malaysia #jin
¡Agnes Tachyon! ❤️✨ #agnestachyon #agnes #umamusumeprettyderby #umamusumecosplay #agnescosplay
默剧艺人 #第五人格#identityV #マイムアーティストコスプレ #クレオ・ドクルーコスプレ #荘園クリエイティブ部
#Alihassan1 #viralvideos #treanding #fyp #goviral
የራስዎን ንግድ በኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር (P.L.C.) ደረጃ ለመመስረት ካሰቡ፣ ህጋዊ ሂደቱን ለማስጨረስ ማወቅ የሚገቡዎት ዋና ዋና ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው፦ 1. የአባላት ቁጥር አንድ P.L.C. ለመመስረት ቢያንስ 2 ሰዎች ያስፈልጋሉ፤ ከፍተኛው የአባላት ቁጥር ደግሞ እስከ 50 አባላት ሊደርስ ይችላል። 2. የኃላፊነት ወሰን የ P.L.C. ትልቁ ጥቅም ይሄ ነው! ማህበሩ እዳ ቢኖርበት እንኳን፣ አባላቱ የሚጠየቁት ባዋጡት ካፒታል ልክ ብቻ ነው። የግል ንብረታቸው (ቤት፣ መኪና ወዘተ) አይነካም። 3. የመነሻ ካፒታል እና የባንክ አሰራር በሕጉ መሠረት አንድ P.L.C. ለመመስረት ቢያንስ 15,000 ብር ካፒታል ሊኖር ይገባል። • አሰራር፦ በመመስረቻ ጽሑፉ ላይ የተገለፀውን መነሻ ካፒታል የንግድ ምዝገባ እስከሚያወጡ ድረስ በዝግ የባንክ ሂሳብ (Closed Account) በማህበሩ ስም ማስቀመጥ ግዴታ ነው። የንግድ ምዝገባው ከወጣ በኋላ ገንዘቡን ማወጣት ይቻላል። 4. የመመስረቻ ጽሑፍና መተዳደሪያ ደንብ ይህ የማህበሩ "ህገ-መንግስት" ነው። አባላቱ እንዴት እንደሚተዳደሩና ትርፍ እንዴት እንደሚከፋፈሉ ስለሚወሰንበት በመንግስት ፊት የፀደቀ መመስረቻ ጽሑፍ ያስፈልጋል። 5. የስም ምርመራ (Name Clearance) የመረጡት የስም ስያሜ በሌላ ድርጅት ያልተያዘ መሆኑን በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ማረጋገጥ አለብዎት። • አመቺ መንገድ፦ በ etrade.gov.et ወይም በድህረ-ገጻችን (Heena Digital Market) ላይ የሚገኘውን የ eTrade ሊንክ በመጠቀም የስም ማጣሪያ ማድረግ ይችላሉ። • ማሳሰቢያ፦ የስም ስያሜው የሚፀደቀው የኪራይ ውሉ በሚገኝበት ክፍለ ከተማ ነው። 6. የሥራ አስኪያጅ ሹመት ማህበሩን በበላይነት የሚመራ ሥራ አስኪያጅ ሊኖረው ይገባል። ሥራ አስኪያጁ ከአባላቱ አንዱ ወይም ከውጭ የተቀጠረ ባለሙያ ሊሆን ይችላል። 7. የአክሲዮን ዝውውር በ P.L.C. ውስጥ ያለን ድርሻ (Share) ለሌላ ሶስተኛ ወገን ለመሸጥ ቢፈለግ፣ በቅድሚያ ለሌሎቹ የማህበሩ አባላት ማቅረብ ህጋዊ ግዴታ ነው። 8. ኦዲትና ሪፖርት በየዓመቱ የማህበሩ ሂሳብ በህጋዊ ኦዲተር መመርመርና ለሚመለከተው የመንግስት አካል ሪፖርት መደረግ አለበት። 9. የ VAT (ተጨማሪ እሴት ታክስ) ግዴታ በተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 1395/2017 መሰረት፣ ድርጅቶች በደረጃ ''ሀ'' ምደባ ውስጥ ስለሚካተቱ እና P.L.C. ድርጅት በመሆኑ ሁሉም P.L.C.ዎች የ VAT ተመዝጋቢዎች ናቸው። 10. ህጋዊ ሰውነት P.L.C. ልክ እንደ አንድ ሰው የራሱ "ህጋዊ ሰውነት" አለው። የራሱ ስም፣ የራሱ የባንክ አካውንት እና የራሱ የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN Number) ይኖረዋል። 11. ጠቅላላ ጉባኤ እያንዳንዱ የሒሳብ ዓመት ከተዘጋበት ቀን ጀምሮ ባሉት 4 ወራት ውስጥ ቢያንስ አንድ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ መካሄድ አለበት። 12. የማህበርተኞች መብትና ግዴታ አንድ መስራች ድርጅቱ ውስጥ ባለው የገንዘብ ድርሻ ልክ የመምረጥና ትርፍ የማግኘት መብት አለው። በተመሳሳይ ድርጅቱ ቢከሰር በድርሻው ልክ ኪሳራ ይጋራል። 13. የሥራ አስኪያጅ ተጠያቂነት • ሥራ አስኪያጁ በሕግ ወይም بالمመስረቻ ጽሑፍ የተመለከቱ ድንጋጌዎችን በመተላለፍ ለሚያደርሰው ጉዳት ለማኅበሩ፣ ለባለአክሲዮኖች እና ለሦስተኛ ወገኖች ኃላፊ ነው:: • ማኅበሩ በመከሰሩ ምክንያት ሀብቱ ዕዳውን ለመክፈል በቂ ሆኖ ካልተገኘ፣ በፍርድ ቤት ትእዛዝ ሥራ አስኪያጁ (ወይም የቀድሞ ሥራ አስኪያጆች) የማኅበሩን ዕዳ በግል ንብረታቸው ጭምር እንዲከፍሉ ሊወሰን ይችላል። "ስልጣን ብቻ ሳይሆን ለማህበሩ ከፍተኛ ኃላፊነት አለበት!" 14. ድርጅቱን የማፍረስ ሂደት ማኅበሩ አስፈላጊ የሆነ የአስተዳደር አካል የሌለው እንደሆነ፣ በባለአክሲዮን ወይም በገንዘብ ጠያቂዎች በሚቀርብ ጥያቄ አግባብ ባለው ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሊፈርስ ይችላል። 📖 P.L.C. (የኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር) የተዘጋጀ የመመስረቻ ጽሑፎችን (Standard Articles of Association) ለማግኘት፦ 👉 ፕሮፋይላችን (Bio) ላይ ያለውን ሊንክ ይጫኑ! 🔎 ወይም Google ላይ "Heena Digital Market" ብለው በመፈለግ ድህረ-ገጻችንን ይጎብኙ! #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok #ባለጉዳዮች #ነጋዴዎች
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy