@dy1gmhabrlhi: #onthisday

ሱለይማን መካሻ የላኮመልዛው
ሱለይማን መካሻ የላኮመልዛው
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 01 September 2026 03:51:18 GMT
38784
1182
51
265

Music

Download

Comments

googel447
CR7..ᡕᠵ᠊ᡃ່࡚⸝່ࠡ᠊߯ᡁࠣ࠘᠊᠊ࠢ࠘气亠 CR7 :
ሁሉም ነገር ትክክል ነው
2026-10-29 17:01:22
0
pelatose1900
ዘሩባ ቤል :
🥰🥰🥰 የሀይማኖት መከባበር ሰራራ ንግድ
2026-09-01 16:19:14
4
selamawit.getu
Selamawit Getu :
ስለ ደሴ ቢወራ አያልቅ ሰፊና ጥልቅ ነው
2026-10-27 07:57:31
0
user1122386953208
user1122386953208 :
የደግነት የመከባበር ሰብአዊነት ከየት መጣህ የለ ሰው መሆን ብቻ በቂነው ደሴ ላይ🥰🥰
2026-10-28 11:13:16
0
ibnukedir97
ab@ :
wollo not only dessie🥰🥰🥰
2026-09-20 11:49:36
1
wole560
wole56 :
ሁለተኛዋ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ እንድትሆን ለፌዴሬሼን ምክርቤት ጥያቄ ይቅረብለት
2026-09-05 09:24:18
3
jemalendris11
jemal endris :
እውነት ነው አንድ የሚጣል የለውም 👌👌
2026-09-27 15:29:30
1
na1221ti
ናትናኤል ሙሉጌታ :
ወ/ሮ ስኂን የሙዚቃ ት/ቤት ነበር እንዴ?
2026-09-29 08:31:37
0
bre32636
@Bre :
የቆንጆወች መፍለቂያ የፍቅር ሀገር ደሴ
2026-09-01 12:02:43
3
ashenafi8332
selomon :
የሰሎሞናዊ ስርወ መንግስት መስራች የአፄ የኩኖአምላክ የትዉልድ ቦታ ደሴ ቦሩሜዳ
2026-09-04 13:04:06
1
abdu.seid124
Abdu Seid@12 :
ከአዲስ አበባ ቀጥሎ ንግድ ባንክ የተክፈተባት ፔጆ መኪና ሸው ሩም የነበረው ደሴ ከተማ ብቻ ነበር
2026-09-26 09:43:32
1
abebemekonnen27
Aአ Flower 2026 :
የደሴ ህዝብ የገባው የሰለጠነ ህዝብ ነውበማስተር ፕላና መሰረት የደሴኮምቦልቻ የኮሪደር ልማ በአግባቡ ከተተገበረባት ወደ ፊት አዲስ አባባንም የምትበልጥ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ነው የምትሆነው።
2026-09-11 13:37:51
2
fantawzegeye
ፈሲሁ :
እውነት👍
2026-09-14 09:07:39
0
taesemoges
@5g8155 :
እውነት ነው እኔየገረመኝ የፓርማሲ ብዛቱ አ አ የለለ መዳኒት ደሴ አለ
2026-09-02 17:52:12
0
user17962165981370
user17962165981370 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አውነት ነው
2026-09-01 14:38:58
0
nurselam.alyu
nurselam alyu :
እዉነት ነዉ
2026-09-03 13:20:18
0
abdurohmansani
Abdurahman Sani :
7ኛው ትክክል አይደለም
2026-09-29 12:20:25
0
user4910881122962
Luba Lu :
Tekkelllll
2026-09-29 11:21:25
0
wondye.zewdu
wondye zewdu :
1.3 and 10 lk new lelaw??
2026-09-01 17:28:41
0
user4114505430734
ስምንተኛው $ ሽ :
100% እውነት ነው
2026-10-11 10:54:12
0
abraham75944
Abraham :
እውነት ነው🥰🥰🥰🥰
2026-09-24 18:39:41
0
ayalew.asefa1
Ayalew Asefa :
እውነት ነው
2026-10-01 17:18:19
0
qwrtsjgzhh
ቀብራራው :
መምህር አካለወልድ ሸዋ ነው ሀገራቸው
2026-09-27 18:42:22
0
user65991163277264
k@12 :
እውነት ነው
2026-09-26 15:05:26
0
birtuke1
birtukan :
ቤተመንግሥቱንም ባሐጊዜዎቹ እንዳቀላሹት አብረሀህ ግለጸው፣ንጉሠሚካኤልንም አብረህ ጥቀሳቸው፣እቴጌ መነንም ዘክራቸው የምን ዘለልዘለል ነው ታሪክ መጥቀስ ከጀመርክ በደንብ ጠዮቀህ አንብበህ መሆን ለአንተና ሐስምህ የሚመቸውን ብቻ አይሁን
2026-10-02 06:13:57
0
To see more videos from user @dy1gmhabrlhi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About