@miss_world_ethiopia_2026: 🙏🙏🙏🙏🙏 #MissWorldEthiopia2026 #ruthyirgalem #kidusanyirgalem #ruthyirgalem

Miss Ruth Yirgalem
Miss Ruth Yirgalem
Open In TikTok:
Region: VN
Tuesday 01 September 2026 05:47:12 GMT
59840
8902
807
1106

Music

Download

Comments

teslomi
tesfaye_የሀረርጌው🍋🍋🍋 :
ሩትዬ ሰዎች ተለዋዋጭ ነን ነገ ምን እንደምንሆን የማናውቅ ተሰባሪ ሸክላዎች አንድ ነገር ልንገርሽ አንቺ ጠንካራ ሴትነሽ እንደ መጸሀፍ ቅዱሷ ራሄል ሀዘንሽን በልብሽ ይዘሽ ሀገርሽን አስቀድመሽ በአለም ፊት ስለውዷ ሀገራችን ኢትዮጵያ ባደባባይ መስክረሻል ሁሉም ሀገሩን የሚወድ የሚመኘውን ለጥቂት ሰዎች የሚሰጠውን እድል አንቺ አጊንተሽ ሀገራችንን በጥሩ ነገር እያስጠራሽ ነው አንቺ በሚሊየን ብሮች የማናገዛውን የልዩነተ ግርግዳ አፍርሰሽ ስለኢትዮጵያ አንድናወራ አደረግሽን በዘር እና በሀይማኖት ተከፋፍለን ያጨቀየነውን ነጭ የኢትዮጵያ ቀሚስ አጥበን ሀገራችንን እንድናለብሳት አረክሽን ባንቺ ምክንያት ስንት በፖለቲካ ሚለያይ ሰው አንድ ሆነ መሰለሽ ባንቺ ምክንያት ኢትዮጵያ ስንቲ ሺግዜ ተደጋግማ ተጠራች መሰለሽ ባንቺ ምክንያት ስንት እህቶችን ከስብራታቸው እንዲያገግሙ አደረግሻቸው መሰለሽ እግዚአብሔር በደሙ ሸፍኖ የጠብቅሽ ምትወጂው አባትሽንም ሺ አመት ያኑርልሽ ጓደኛሽ ሰኒትም እጅግ መልካም እህት ስለሆነችልሽ በኢትዮጵያውያን ስም አመስግኝልን እናንተ የልዩነት እና ጥላቻን ግንብ ሰብራችሁ ፍቅርን ለአለም አስተምራችኋል እና ተባረኩ እስከመጨረሻውም በመላው ኢትዮጵያውያን ልብ ወስጥ ትልቅ ስፍራ አለሽና በርቺ መልካም እድል ውዷ እህቴ💪
2026-09-01 08:39:43
202
welelabirsh2
Welela Birsh :
ብታሸንፍም ባታሸንፍም አንቺ አንዲት ጀግና ሄዋን እንደሆንሺ አይተናል በርቺ የኔ እናት❤🙏
2026-09-01 05:53:02
162
so43273
sᴏʟᴏᴍᴏɴ :
ስለ እኔ ማንንም አትጥሉ 🥰🥰🥰 !....other level 🇪🇹
2026-09-01 07:25:30
75
firehiwot421
ፍሬህይወት :
የኔ የዋህ ትልቅ መልዕክት ነው ካንች ብዙ ነገር ተማርን 🥰🥰🥰
2026-09-01 05:53:18
63
mercyuseriqrsnpp4y3
mercy 👸Fan :
አሰይ ጎበዝ ንገሪያቸው እንደዚ አሰቸገሩ እኮ 🥺
2026-09-01 05:51:34
36
riich19987
Rich💊 :
የኔ እናት ምን አባቴ አድርጌ አንደኛ ላድርግሽ🥺🥺
2026-09-01 09:39:59
12
eyerusalem740
Eyerusalem 💎💎 :
አንቺ አሻናፈሽ አላሸነፈም ሁሌም አንደኛ ነሽ 🥰🥰🥰
2026-09-01 05:55:45
29
ayinulove4
ሀኒ የጌታ ልጅ🇧🇪 :
ብቻዬ ማድረግ ቢቺል 1ኛ አረግሻለዉ ግን ምን ላርግ አልቻልኩም 😥😥😥እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው በርቺልኝ በቃ 😥😥😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-09-01 06:35:18
13
queen_12_1203
ሕጋዊት 🦋 ❤️💛 :
የኔ እናት🥰🥰🇪🇹👸🤌
2026-09-01 06:07:13
26
nasiba2286
እናቴ አለሜبنت إسلم منهج سلفي 📚 :
አንድ እትዮጵያ🥺
2026-09-01 07:18:22
18
mar.one954
besties goldies :
guys you see how it hearted what you doing in social midea .Ruth keep going🥰🥰🥰
2026-09-01 06:51:08
4
masre805
A3🔥 የማርያም 21✝️ :
yene jegna egziabher bemengedish yikdemlish one love Ethiopia🔥🫶🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-09-01 07:24:07
2
rm34691
RM :
Strong humble, wise and beautiful may God bless you more and more, keep shining
2026-09-01 11:40:56
1
seni087
Rome :
We are proud of you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-09-01 06:19:00
1
xgemhalafi
Brhan Tigray💛❤️✝️💝🌻 :
ኣይዞሾ ቅንነትሽ ኣይቶ ፈጣሪ ይሳካልሻል ያልሹ ነገር ደግሞ ትክክል ነው long life my sis be strong ❤️❤️🥰🙏🙏❣️❤️
2026-09-01 05:56:48
36
howarmrb39d
Hailemelekot :
ኢትዮጵያ ትቅደም። ፍቅር ብቻ። ፍቅር ያሸንፋል።
2026-09-01 09:13:14
17
selamasefaasefe
Selam Asefa Asefe :
አይዛሽ የኛ ጀግና እንቁ ሴት ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ❤️
2026-09-01 05:59:04
18
genetadane22
Genet adane 19 🌸💙🕊️ :
ገብርኤል አንደኛ እንድትወጭ ፀሎቴ ነው🙏🥺
2026-09-01 06:13:01
13
19marti19
Marti :
yena abeba egzabar yasetekaklew
2026-09-01 06:08:12
6
ziyech.jeddah
Ziyech Jeddah :
አላህ ሀገራችንን ከሴረኞች ይጠብቅልን ሩት ኢንሻ አላህ ታሸንፊአለሽ በዚህ ዉድድር አሸንፈሽ ደስተኛ ሆነሽ ብናይ የሁላችንም ምኞት ነዉ። አላህ ይጠብቅሽ
2026-09-01 06:18:10
19
To see more videos from user @miss_world_ethiopia_2026, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About