@abel_abuna7: ፈጠርኩ የሚሉ ደፋሮችን አትከተሉ

Abel Abuna
Abel Abuna
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 01 September 2026 05:55:07 GMT
35005
3447
172
1123

Music

Download

Comments

jmich1221
JJ12 :
ህዝቡ ግን ምን ነካው 🤔
2026-09-01 06:10:11
71
belay.worku8
ሶል ካምቤል :
እኔ እኮ እዛ ተሰብስቦ አሜን ሚለው ሰው ነው ሚገርመኝ ተደግሞበትነው
2026-09-01 10:40:13
58
bereket.baki
Bereket Habramu :
መፍጠር የማን ባህሪ ነው ቆይ ግን🤔
2026-09-01 06:07:02
47
kefelegndemerek6
Kefelegn Demere :
ማህፀን ውስጥ ያለ ህፃን ኩላሊት አለው የለውም የሚል የህክምና ምርመራ እስከዛሬ አልተሰማም
2026-09-01 10:15:57
7
isuma.isuma
Isuma Isuma :
አቤላ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
2026-09-01 06:59:41
23
yayadescendent8
Yaya Ak :
የሠዎችን ቁንፅል የቋንቋ ስህተት ለትችት ነጥሎ መውቀስ በራሱ ስህተት ነው። ባይሆን የአገልጋዮችን ድክመት፥በመደገፍ የአገልግሎት አካል መሆን ይቻላል።
2026-09-01 14:06:28
3
helinayemaryamlij
ህሊና የማርያም ልጅ 🌹🦋 :
ሰው ግን በጣም ደፋር ነው 🥺🥺🥺
2026-09-01 06:57:35
12
eli354927
Eli Pro :
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል!!!
2026-09-01 09:15:40
1
soli.manman
soli man :
yena fetar😂😁🤣
2026-09-01 06:05:35
2
romikebede2
Romi የኳስሜዳዋ F.🇪🇹🇺🇸 :
አዕምሮው የቀጨጨ ሆዱ የወፈረ ደፋሩ ሀሰተኛ ይሄንን ጅል ህዝብ ተጫወተበት!☹️
2026-09-01 12:11:21
5
bro346177
BRO Arsenal :
አትማሩ ትምህርት አይጠቅሙም የሚሉት እኮ ለዚህ ነው
2026-09-01 07:02:16
2
gosu.lema
Gosu Lema :
ሰሚው እኮ ነው መታሰር ያለበት ሮበርት ሙጋቤ በአንድ ወቅት ተናግሯል ማዳን መፈወስ ሚችሉ ከሆነ ሆስፒታል ለምን አይሄዱም ብሎል
2026-09-01 11:20:50
2
bintes.4abdsey1
በዚህ የምትኖር ከተማ የለችንም :
ay abela ye hizbu dnkurna new yemigermwgn tebarek
2026-09-01 06:20:09
2
elsa463
God is good👩✝️✝️ :
ህዝብ ሆይ ንቃቃቃቃ
2026-09-01 15:27:59
1
mule2227
Mule :
ወይ መድሀኒአለም የድፍረት ጥግ ይልካል ይህ ነው። ጌታ ሆይ ነጥለክ ምታ አደራክን🙏🙏🙏
2026-09-01 08:04:21
2
mesi1921
መሲ አክሰንት 21👑🦁 :
ድፍረታቸው በስላሴ ስም😢😢
2026-09-01 12:49:17
1
juna34_35
Mr Juna :
ይሄ ሀሰት አይደለም ማሰብ ሚችል ሰው ሚረዳ እውነታ ነው
2026-09-01 06:29:30
8
misganaw.gossaye
Misganaw gossaye :
ህዝቡ 🥺🥺🥺
2026-09-01 07:06:29
1
biniy1234
Biniyam :
ምንሼ ነው😂
2026-09-04 21:45:02
0
bekur.abel.kassah
bekur Abel Kassahun :
፤ እጃቸውንም በሕመምተኞች ላይ ይጭናሉ፤ እነርሱም ይፈወሳሉ።” — ማርቆስ 16:18
2026-09-04 15:05:14
0
bekur.abel.kassah
bekur Abel Kassahun :
የእግዚአብሔርንም መንግሥት እንዲሰብኩና ድውዮችን እንዲፈውሱ ላካቸው፥ — ሉቃስ 9:2
2026-09-04 15:02:53
0
bekur.abel.kassah
bekur Abel Kassahun :
አሥራ ሁለቱንም ሐዋርያት በአንድነት ወደ እርሱ ጠርቶ በአጋንንት ሁሉ ላይ ደዌንም ይፈውሱ ዘንድ ኃይልና ሥልጣን ሰጣቸው፤ — ሉቃስ 9:1
2026-09-04 15:02:48
0
ruyeboo
RUvibes 🎀 :
Hooo😂😂
2026-09-01 06:20:33
0
To see more videos from user @abel_abuna7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About