@qawita12: ይሄ የ ደንቆሮ ልጅ Getachew Melese የአፋር ህዝቡን ይቅርታ መጠየቅ አለበት ካልሆነ በህግ መጠየቅ አለበት!! ይህ ሰው አሁን በሀገር ደረጃ የሚናየው የስፖርት ፋይት ሊቀመንበር ነው ዛሬ ሀሰን እና የአፋር ህዝብ አስመልክቶ ያወራው ደሞ ከአንድ ተቋም መሪ የሚጠበቅ አይደለም so ሀሰን ባላጠፋ ነገር ይቅርታ ያስጠየቁት ሰዎች ይሄ ሰው ለህግ እንድያቀርቡልን እንጠይቃለን ይሄ ባይዘዊ በይቅርታም መታለፍ የሌለበት ጉዳይ ነው ምክንያቱም ሙሉ ህዝቡን ነው ንቀት በሞላ መልኩ ያንቋሸሸው ሀሰንም እንደዛው!! ንግግሩ ያደረገው ደሞ ሀሰን ይቅርታ ከጠየቀ በኋላ በመሆኑ ይህ ደሞ ለአፋር ህዝብ ካለው ጥላቻና ሀሰን ወደዚህ ፋይት እንዳይመጣ የተናገረው ነው!! ከ ውጭ አገር ስንት የወርቅ ማዳለያ ያፈሰ ሰው ነው እንጂ አንተ ምታላገጥበት ፋይተር አደለም ይሄ የወረደ አመለካከት ያለው ሰው ደሞ የዚህ ትልቁ ተቋም መሪ ለመሆን ስለማይመጥነው ሊነሳም ይገባል‼️ እኛ የ አፋር ህዝብ በ ታሪክ የ ነኩን የማን ልቅ ነን የ ማንም ልክስኪስ የምሳደብ ህዝብ አይደለም 🤨 Sher Sher እያረጋችሁ አድርሱለት 🙏

𝐐𝐚𝐰𝐢𝐭𝐚🦅🥷💫
𝐐𝐚𝐰𝐢𝐭𝐚🦅🥷💫
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 01 September 2026 06:41:19 GMT
92798
4111
396
1345

Music

Download

Comments

melkamyihonal7
Tsegu Ze EOT :
እንደ ጌች ቅን ሰው የለም!!❤️❤️❤️❤️
2026-09-02 06:21:41
59
abdu.mgne
Abdu mgne :
ትከከል ጌች ይቅርታ ይጠይቅ
2026-09-02 03:30:43
61
user2573038618659
ሁሉም ያልፋል :
🤲🤲🤲🤲🤲
2026-09-02 12:02:26
11
user4720723763458trina
🤫🤭 :
ጌችዬ ጀግና ❤️🙏🙏🥰
2026-09-02 10:20:42
7
bilu4698
Mohammed Halimo Hamed :
2026-09-01 19:17:06
23
tina46568
Natnael 21 :
ከማቀሳሰር መቼ ነው የምትወጡት ምን አረገ
2026-09-02 09:20:34
9
user3629290246186
ተውፊቅ ሁሴን :
ክበርልኝ የሆዴን ነው የተናገርከው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😁😁🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-02 06:54:11
4
anaradem
🦅ረፊቅ:رفيق🦅 :
2026-09-01 20:11:35
2
hassenmohammed190
Hassen Mohammed :
what!!¡!😂😂😂😂
2026-09-02 14:40:16
1
qafarsidoocaamo
3 Aamo :
tekikil
2026-09-02 05:38:59
0
buqayya_wallo123
🇪🇹buqayya wallo🌹💕 :
digamiw andi vedio
2026-09-02 15:16:31
1
user3704360887241
★ M U R A D ★ :
ይቅርታ ይጠይቅ ባይ ነኝ
2026-09-02 09:54:58
2
ge..d.da..etc
Ge..d [email protected] :
don't cry!Gech is the best man 🥰
2026-09-02 04:02:22
3
n7017645
አልሀምዱሊላሂ አላ ኩሊ አል :
2026-09-02 11:01:59
1
abdi5311
አbu🥋📿 :
ይቅርታ መጠየቅ አለበት
2026-09-02 06:45:59
1
aschchalew
🇪🇹🇪🇹ሠላም ለእትዮጵያ 🕊️🕊️🕊️ :
gecho boss
2026-09-02 14:05:25
1
eyobaubegmail.com
Eyob AubeMuslim ሰለምቴው :
ትክክል
2026-09-01 22:53:42
6
jeminyem
Jeminyem :
ምን አለ ቆይ ግን ኸረ እንደው 😳
2026-09-02 00:13:36
4
kedr.seid161
ፈረሀን.💜👌 :
ጌቾ ይለያል💜
2026-09-01 22:10:25
15
yesofyalij
Hayder gunners :
ምን አጥፍቶ ነው
2026-09-02 08:04:32
2
agzach0
Salame ❤️❤️🙏💓👑🇺🇸 :
2026-09-02 06:05:34
1
user5779626334939
aweke💪 :
ምን አደረገ መጠየቅ ያለበት የአፋሩ ልጅነው 🥰🥰
2026-09-02 09:18:43
1
jemal9695
jemal :
ይቅርታ ይጠይቅ
2026-09-02 04:57:17
1
user58199043492806
ሜሪ ሜሪ :
ጌችያችን👑
2026-09-01 21:25:01
1
To see more videos from user @qawita12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About