@dodiyeee: 0949014118 📌በመሃል ከተማ ሸራተን ቅርብ ርቀት ላይ ፍሬንድሺፕ ፓርክ አጠገብ በ 36,000 ካ.ሜ ላይ ያረፈ በአይነቱ የተለየ ይህ ቀረሽ የማይባል እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር አሚባራ ፕሮፐርቲስ እያስገነባ ይገኛል። 📌85% የተጠናቀቁና የተናጠል ካርታ የወጣላቸውን አፓርትመንቶችን ከ ባለ አንድ  እስከ ባለ አራት የመኝታ ቤት  አማራጮችን በውስጡ የያዘ ነው። 📌ይህ በአይነቱ የተለየ ለኑሮ ቢሉ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ የሆነ ዘመናዊ መንደር ብዙ ቅንጡ መዝናኛዎችና መገልገያዎች አሟልቷል። ከነዚህም መካከል 🔷️በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የቤት ውስጥ በረዶ መንሸራተቻ ( indoor ice skating) 🔷️የመዋኛ ገንዳዎች 🔷️ሲኒማ 🔷️11,000 ካ.ሜ ላይ የሚያርፍ ትልቅ የገበያ ማዕከል 🔷️ጂም፣ሳውና እና ስፓ 🔷️የቴኒስ፣ የቅርጫት እና የእግር ኳስ ሜዳ 🔷️የልጆች ማቆያ 🔷️ካፌ እና ሬስቶራንቶች 🔷️የኢንተርኮም ሲስተም 🔷️የኤሌትሪክ መኪኖች ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያ 🔷️የመኪና ፓርኪንግ 🔷️አሳንሰሮች 🔷️የኤሌትሪክ ጄኔረተር 🔷️የከርሰ ምድር ውሃ 🔷️የ24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ እና የመሳሰሉትን ያካትታል። 📌እነዚህን ብዙዎች የሚመኟቸው 85% የተጠናቀቁ አፓርትመንቶችን የግሎት እንዲያደርጓቸው እድሉን አመቻችተናል። 📌የበለጠ መረጃ ለምግኘት እንዲሁም የቢሮ እና የሳይት ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0949014118 ላይ ይደውሉ። 📌አሚባራ ፕሮፐርቲስ በልዩነት የተገነባ!!

Eden amibara properties
Eden amibara properties
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 01 September 2026 07:01:38 GMT
587
32
1
20

Music

Download

Comments

amibararealestate
nova :
amibara properties 🥰🥰
2026-09-01 07:09:23
0
To see more videos from user @dodiyeee, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About