@tesf886: #creatorsearchinsights

@ተስፋሁን መለሰ@
@ተስፋሁን መለሰ@
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 01 September 2026 07:02:59 GMT
27354
859
79
116

Music

Download

Comments

fikergetaneh08
fiker getaneh 08 ኮንጎ :
የት ነው አትበል ሁሉም ነው የሰበሰበው መንግስት የሰበሰበው የለም ማለት ምን ማለት ነው ማንም አልተስማማም ከልከፈልክ የባንክ ሪሲት ካላመጣህ አይመዘገብም ነው የሚሉት ።
2026-09-01 12:29:15
6
senait_esharget
senaitesharget :
ሁሉም ትምህርት ቤቶች ያስከፍላሉ እኮ
2026-09-01 15:33:03
6
achahayla
ኑ ወገኖቼ ሕያው ቃሉን አብረን እናንብብ !! :
እዝሁ ትምህርት ብሮ አጠገብ ፈረንሳይ ቅዱስ ማርቆስ ትምህርት ቤት በተማር 1500ብር ነው በባንክ የተሰበሰበው ይህ አግባብ አይደለም
2026-09-01 07:34:33
3
til_235
user11 :
ሁሉም ት/ቤት እየዘረፈ ነዉ ፣
2026-09-01 18:11:41
2
12345nib0
ንብሪ ቢዮ :
ሁሉም ትምህርት ቤት አይደል እንዴ ምን እንደማታውቁ እራሣቸው ነው የትምህርት ቤቱን እርሰ መምህራን ከት/ቢሮ የወረደ አሰራር ነው
2026-09-01 18:16:23
2
alem4975
Alem :
እኛ አከባቢ ግን ያሉት የመግስት ትምህርት ቤቶች ምንም የጠየቁትም የተቀበሉትም ገዘብ የለም
2026-09-01 18:45:09
2
nebiyat904
Nebiyat ABAYINEH :
hulumm temrtibet new
2026-09-01 18:41:16
1
megefiranuru
ኑ ሩ የህንፃመሣሪያ ንግድ :
የልማት ብለው ነው ሚቀበሉን በየሀመቱ
2026-09-01 18:57:30
1
yeroon.abba.murtii
Gamme :
የልማት ታብሎ ይሳበሳባል እዉነት ነዉ 1000
2026-09-01 13:07:39
1
abebe.tadesse66
Abebe Tadesse :
ይህ ችግር እኮ በብዙ ት/ቤቶች ያለ ችግር ነው
2026-09-01 13:33:01
1
tsedi.miki
ሁሉ ባንቺ :
ለምሳሌ ኮዬ 1ልጅ 1300 ነው ያስከፈሉት ኮዬ ኢለመንተሪ
2026-09-01 13:52:31
1
getnet.ayalkbet
Getnet Ayalkbet :
ለአንድ ገፅ መሸኛ 300 ብር የሚያስከፍሉም አሉ
2026-09-01 14:27:55
1
beruke124
beruke124 :
Awo bishoftu high school yetkeflew 5500 newe le ande temari yawem senqa bank asgeteh slip newe yemkbelut
2026-09-01 18:42:29
1
fikrte.mulushewa
Fikrte Mulushewa :
እውነት ነው እኛም ወደን ሳይሆን ተገደን በአንድ ልጅ አንድሺ በር ከፍለናል ምእራፍ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
2026-09-01 15:50:14
1
endalkbelay761
Eyuael :
ያልገባኝ ግን ለምንድነው መመዝገቢያ የሚከፈለው ለምን
2026-09-01 18:55:59
1
seniikonjo
seniyet :
ጋራ ፉሪ ትምህርት ቤት 1500 በደረሰኝ 500በአይርላይ የተከፈለ ነገር አለ ይሄ አሰራር ለምን ዝም ይባላል
2026-09-01 16:25:25
1
user8310876317983
Ejegayehu :
አኛም፡ከፍለናል፡ቅድሰ፡ማርቆሰ፡ተ፡ቤት፡የካ፡ክፍለከተማ፡1500
2026-09-01 16:30:43
1
letugeneralbussincemojo
LETU GENERAL BUSSINCE Mojo :
this answer is total folse bc this fie are happen every where .
2026-09-01 18:30:11
1
neja939
neja f :
ረጲ ትምርትቤት 1ሽ ብር የከፈልነው
2026-09-01 17:36:34
1
amen122112
እሴት የማርያም ነኝ :
5500 ብር
2026-09-01 18:06:40
1
user6901474083472
ዳዊት ዴቫ :
ኮዬ ለ2 ልጆች5100 የከፈልኩት
2026-09-01 18:05:09
1
ameen1noal2
አሜን(ናኦል)ሀይሉ :
አዎ ሁሉም የመንግስት ት/ቤት በጣም ጨንያለክፍየነው እበከቹን ወረድብለቹ ብትጓበኙ እላሌሁ እሱ አይደለም የምዝገበነው???????????
2026-09-01 17:58:17
1
user8612199231107
Jesus is lord :
የሚሰበሰበውን የሚቆጣጠር አካል ማን ነው ? ወላጅ ተቸግሮ ተገዶ አልቅሶ እንዲከፍል ይደረጋል ሥራ ላይ በአግባቡ የሚውልበት ሁኔታ ቢኖር በጣም ጥሩ ነው
2026-09-01 12:30:18
1
bizunehnegash
Buze 1212 :
1500 birr እያስከፈሉ ነው
2026-09-01 07:46:09
1
dinku.endayehu
ህብረ ቃል :
እረ እየተዘርን ነው አንድ ጊዜ ብቻ አደለም አመቱን ሙሉ ነው
2026-09-01 08:04:19
1
To see more videos from user @tesf886, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About