@helenwa_19: #tsema #ethiopian_tik_tok #fypシ゚viral #tsema

ሄlen✦
ሄlen✦
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 01 September 2026 08:58:21 GMT
27131
3064
76
973

Music

Download

Comments

mercyg56
𝑚𝑒𝑟𝑐𝑦✝️🛐 :
ቀኑና ማታው ተደበላልቆብኝ ስራ ያቆምኩት እኔ😂😂😂😂😂
2026-09-02 02:50:33
21
shalomab182
Shalom Ab :
አንድ እኩል😜
2026-09-02 12:52:02
1
fiker3052
Fiker ♏️🌸💫 :
አንድ አይነት ስራ አንድ አይነት ውሎ 😫
2026-09-02 07:30:13
9
hayat50915
𝓱𝓪𝔂𝓪𝓽 🌺 :
ሰሞኑን ጭራሽ እያበድኩ ነው እኔ ድብልቅልቅ ብሎብኛል😁
2026-09-02 07:16:39
1
mamayee956
Mamayee :
ዋናው የደሞዝ ቀናችንን ካወቅን ሌላው ትርፍ ነው👌👌👌
2026-09-01 14:01:28
9
kidiyen4
ye eteyaw :
30 n bicha newu manresaw sijemer😉🤣
2026-09-01 10:57:24
3
seni0064
Seni✝️❤️🛖♏ 🇪🇹❤️🇸🇦 :
ከእሁድ-እሁድ አንድ አይነት ህይወት😭😏
2026-09-02 00:28:10
1
rich686293
💘Rich ያያቷ ልጅ🤙 :
ጁመአን ብቻ ነው የማውቀው🤭🤣🤣🤣
2026-09-01 18:13:11
3
tania34773
ልባም ሴት አድርገኝ 🤲😘 :
ግራ ገባኝ እኮ🥺🥺
2026-09-01 20:34:05
2
munafeleke0
Lemi👸(Muna)🌸 :
እግዚአብሔር ይመስገን እሁድ አውቃለሁ ምክንያቱም ስራ ስለየለልኝ 🙌😊
2026-09-01 19:38:26
1
user4510877027397
ያልተኖረ ልጅነት አለቀ በስደት :
እኔ ም😥 ስልኪላይ እያየሁነው የማቃቸው ቀኑንም ቁጥሩንም ብቻ እስካሁን የማልሳሳትባት ቀን የደመወዜቀን30😁
2026-09-01 09:10:24
1
tsedenya10
💔 :
የኛ የቅመሞች እውነተኛ ህይወት 🥺🤌አይዞን ውዶቸ 🥰
2026-09-01 21:08:54
1
amakelmuluy
አማኬ :
እህ በጣም🥺🥺🥺
2026-09-01 10:59:24
1
beyondthehorizon16
ሀዩ ነኝ ሰብረኛዋ التوكل على الله :
ብቻሽ አይደለሽም
2026-09-01 11:33:24
1
mast4965
mast :
እኔማ ዛሬ ማን ነው እያልኩ እይጠየኩ ነው እማውቀው
2026-09-01 18:34:18
1
www.rohawit
Saron rohawit :
እኔ አለው አይደል ሰኞ ማክሰኞ እሚባል ቀን መለየት ያቃተኝ ሁሉም እሁድ ነው እሚመስሉኝ🤣
2026-09-01 12:30:49
1
yerom.abiye
yerom 2112 :
እውነት ነው እህት ያልፍል እያልን በተስፍ መኖር ነው እንጅ ከባድ ነው
2026-09-01 09:08:37
2
To see more videos from user @helenwa_19, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About