@bakos2212: # የተሻለ ግጥም በከመንት ፃፋ እስኪ❓❤️❤️❤️❤️❤️

🙏አጫብር🙏
🙏አጫብር🙏
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 01 September 2026 09:28:30 GMT
25955
3612
60
505

Music

Download

Comments

adonba5
adonba :
ያን ማዶ ተራራ አሳርሼዋለሁ(2) ወይንና ትርንጎ አብቅዬበታለሁ(2) ትርጎዉንማ ጉልበታም በላዉ(2) ወይኔን ይዤ ቀረዉ እኔ ደካማዉ(2) ወይኔ ወይኔ አለመመነኔ አለመመነኔ(2) እንዲ ስል እንዲያ ስል አለቀ ዘመኔ(2)
2026-09-01 18:11:35
23
user6280573124603
ያውሩ ስራቸው ነው :
እስኪ እንደኔ ሙሉውን የሰማ🥰🥰
2026-09-01 17:55:10
9
besufekad762
መ ላ ከ ገ ነ ት :
እሰ ይ የ ኔ አባ ት
2026-09-01 17:52:41
4
weldasenbet3
ወልደ ሰንበት ⛪ :
በረከታቸው ይደርብን የኔ አባት🙏 ሰርግ እንደዚህ ከሆነ በዚህ አይነት ማህሌትስ እንዴት ሊሆን ነው የእውነት ላገኛው እፈልጋለሁ ትክክለኛ የአግልግሎት ቦታውን ንገሩኝ 🙏
2026-09-01 19:20:29
1
user1871158386038
Zekarias Dejen :
አባ የእኔ ጊዜ ጠርቼዎታለሁ ማርያምን እንዴት ደስ እንደሚሉ🥰🥰🥰🥰
2026-09-01 16:58:12
3
betr_16
Betremussie :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-09-01 12:16:26
1
user3940955791949
ሎዛ :
አቤት ጸጋ
2026-09-01 11:38:39
2
user6730296721273
dawit :
ሲመነኮስም እሚቀር ነገር የለም?
2026-09-01 12:35:22
1
meklit5416
''ተሰሃለኔ እግዚኦ በከመ ዐብየ ሳህልከ '' :
ማህሌት ግንቦው ያምራል እልልልልልልልል
2026-09-01 12:08:03
1
yilkalasrie4
Yilkal Asrie :
አለመመነኔ
2026-09-01 12:22:26
1
maryamamalaje27
ማርያም እናቴ :
ወይኔ ወይኔ አለመነኔ🙏🙏🙏
2026-09-01 20:15:06
0
gechi045
gechi :
🥰
2026-09-01 10:59:11
1
mymeazi6
meazi love🌖🤾🏾‍♀️ :
ዋው🙏🙏🙏
2026-09-01 18:34:35
0
user1000553347282
ወ/ጊዮርጊስ :
እልልልልልልልልል
2026-09-01 19:51:30
0
bereket.awoke16
የነገ ሟች የዛሬን ይቀብራል :
ኑሩልን🙏🙏🙏
2026-09-01 18:33:45
0
asterbiset
ገብርኤል ነው ዋሴ👈🌹🌹🌹 :
ሙሽሮቹ ግን አይታዩም ለምን🥰
2026-09-01 17:53:53
0
hayle16161
Haylemaryam :
በየት ነው እንደዚህ የሚባለው ዜማውስ ምንድን ነው የሚባለው???
2026-09-01 23:00:38
0
user38438262525710721118
ኤፍራጥስወግዮን። :
አይአባይበርቱ
2026-09-01 18:32:50
0
semaetetsidik
ሰማዕተ ጽድቅ :
ደስ ሲሉ የምር ፀጋቸዉ
2026-09-01 20:43:57
0
mierontasese
ሜሮን ታፈሰ :
ይበል ነው
2026-09-01 11:28:24
2
To see more videos from user @bakos2212, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About