@ahlamahlamyimergm: #ያአላህ❤🙏መጨረሻችንን🙏አሳምርልን🤲🤲❤❤

@Ahlam yimer 2
@Ahlam yimer 2
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 01 September 2026 10:05:55 GMT
24559
1776
218
64

Music

Download

Comments

zuzuwehbfgh
One day :
አረ አታሟርቱ አልሞተም እኔ ምሰራበት ሰዉዬ ወንድሙ ነዉ
2026-09-01 17:37:14
34
aminaat.adam
Aminaat Adam 🇸🇦🇪🇹🇵🇸🫶❤️ :
ዛሬ ዙርያ ሶላት ያሰገደ እሱ ነው ከፈለጋችሁ ወደ አማረኛ ቀየሩና ኡዩ
2026-09-01 14:17:46
18
user6149018783273
.... :
ከፓስት በፊት ማጣራት ይቀድማል አሏህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
2026-09-01 17:32:18
27
eman27905
"وجودكِ في حياتي ينير قلبي"أمي :
ኧረ በአላህ ውሸትነውበሉኝ😭
2026-09-01 14:03:59
2
glil.55
ልኑር ለሚወደኚ👌❤️❤️ :
ኧረ አላምንም🥺🥺
2026-09-01 11:48:27
1
rehiabdu
H Abdu 🌺 :
ሃራም አለይኩም በጣም የምወደው ቃሪዕ ነው😥
2026-09-01 19:04:13
2
seadi355
seadi555 :
ወላሂ ሞት ሃቅ መሆኑን እያወቅን አንዘጋጅምና በተለይ ታዋቂ ሰዉ ሞተ ሲባል ድንግጥ የምንልዉ ነገር ሁሌም ተዘጋጅተን መጠበቅ ሲገባን ያወይሊ ኢላሂ ዱኒያ አኼራየን አሳምርልኝ በ አረበኛ ሞተ ብለዉ አይቸ በጣም ነበር የደነገጥኩት በ ጎግል ቸክ አደረኩ በቲክቶክ ግን ዉሸት ነዉ ነዉ የሚሉት ረቢ ይሃፍዝክ ያ ሽኽ
2026-09-02 05:12:55
1
eve.ali15
ያልተኖር ልጅነት 😘😘 :
ኤረ ውሸት ነው
2026-09-01 21:16:25
0
hikmakasim536
hikma Kasim :
አልሞተም ውሸት ነው 🥰 ሁሉም ቦታ ገብቼ ሰርች አረኩ ያሲር ብዬ ምንም ሞተ ሚል መረጃ የለም አላህ እድሜውን ያርዝመው ❤ አንዳንድ ሰዎች ግን ቪዶዋቸው ቫይራል እንዲወጣ ማያረጉት ጥረት የለም። 😤
2026-09-03 19:52:07
1
user5405190148907
አሲ ፋሽን السيا فشين :
ያአላ እደት እደደነገጥኩ
2026-09-01 13:16:17
5
user47133060777927
ℨⓐ︎ :
ለናንተ ያድርግላችሁ
2026-09-01 17:34:16
3
fatuma673
fafi :
ዉሸት ነው ተብሎል
2026-09-01 17:51:21
2
user2243817814331
የደሴዋ፡ቀብራራ :
ታሙነው ዱአ
2026-09-01 17:37:14
1
halimamuhammed245
ፊርዶሰ :
የአላህ አልሀምዱሊላ በጣም ደግጨነበር ያረብ
2026-09-01 17:40:33
1
zz203666
◄ᯓ❥≛⃝ያልተኖር ልጀነት 💗⃝꯭꯭❥꯭꯭✿꯭꯭࿐ :
ምን አርጋችሁ ደሞ
2026-09-01 20:33:04
1
zinetzinet466
Zinet geto :
አረ አላህ ንፍሩ ም ንአረ ጋችሁ አላህ ያቆየዉ ለእናቱ ዉሸ ትነዉ እናቱ እኛ ጋ ቁር አ ን ታቀ ራለች እረ ያድ ናቸ ዉበተሰቦቹአረኡኡኡ
2026-09-01 17:44:59
1
remycute02
አላህወኪል🌹❤🌹❤R🌹 :
አረወሸትነው
2026-09-01 18:23:38
1
user7861567177587
ሃያቲ ሙስሊም :
Ara Baallah 🥹wushati
2026-09-01 13:27:27
1
jemalyimer583
je :
አልሞተም እኔ እራሱ ደንግጨ ነበር አላህ እድሜዉጓ ያርዝመዉ
2026-09-01 21:02:35
1
usnf12074368
☪አR♧ነኝ♥️አማለ✺ሸገወ♤╣💯 :
እፍፍፍ 🥺ልቤ🥹
2026-09-01 13:38:30
1
kunselefiyah
Medi🦋السلفية هي المنهج الصحيح :
ያልተጣራ ነገርለምን ትፕስታላችሁ ደሞ ዉሸትነዉ ሱብሀነሏህ😳
2026-09-01 17:41:17
1
selam..206
meki بينت بابا 🎀☪️ :
ኧረ ተው አታሟርቱ አላህን ፍሩ 🥺🥺
2026-09-01 19:16:05
2
wwwmolo8
Mነኝ 💎💎❤❤ :
ወለህ አልሞተም
2026-09-01 22:01:00
0
user5283495232060
ተደብቄ 💞ልኑር💞 ከሁሉም 💞እርቄ💕 :
😭😭😭😭ኢናሊላሂወኢናአለይሒእራጅኡን
2026-09-07 23:34:38
0
hayumo7
hayumo7 :
አረ ያልሆነ ወሬ አትፖስቱ አላህን ፍሩ በኢስላም ጀግኖች አትሟርቱ አላህ እድሜያቸዉ ያርዝመዉ
2026-09-01 17:24:58
1
To see more videos from user @ahlamahlamyimergm, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About