@melkamnesh519064: "በተጨነቅሁ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት፤ 🥰..🥀🎋 እግዚአብሔርም መለሰልኝ፤ ከመጠበብም አወጣኝ። እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነው፤ አልፈራም፤ ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል? ይረዳኝ ዘንድ እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነው፤ የጠላቶቼንም ውድቀት አያለሁ። ሰውን መከታ ከማድረግ ይልቅ፣ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል። በገዦች ተስፋ ከማድረግ ይልቅ፣ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል። ሕዝቦች ሁሉ ከበቡኝ፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ስም አስወግዳቸዋለሁ። መክበቡንስ በየአቅጣጫው ከበቡኝ፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ስም አስወግዳቸዋለሁ። እንደ ንብ መንጋ ከበቡኝ፤ ነገር ግን እንደሚነድ እሾኽ ከሰሙ፤ በእርግጥም በእግዚአብሔር ስም አስወግዳቸዋለሁ። ተገፍትሬ ልወድቅ ተንገደገድሁ፤ እግዚአብሔር ግን ረዳኝ። እግዚአብሔር ብርታቴና ዝማሬዬ ነው፤ አዳኝ ሆነልኝ። መዝሙር 118:5-14
"Melkamneshi yonase፣..🌿🥀
Region: LB
Tuesday 01 September 2026 10:32:16 GMT
Music
Download
Comments
ENDIKALU [98]+ :
አሜን
2026-09-19 22:58:31
0
መረ❤️ :
Amen
2026-10-28 17:38:59
0
burtewolde :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-23 08:24:48
0
𝐉𝐨𝐧🫣 :
🥰🥰🥰
2026-09-18 18:59:05
0
JOHN 🎻🎤🎹✝️ :
❤️
2026-10-14 13:37:03
0
singi :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-13 14:58:26
0
bandaralkhteri :
👍👍👍
2026-09-13 05:44:51
0
tigist :
🥰🥰🥰
2026-09-14 16:09:47
0
ayexayantu :
🤲🤲🤲
2026-09-07 06:59:59
0
sara :
💞💞💞💞💞💞
2026-09-04 10:53:27
0
sara :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-04 10:53:24
0
ALEMITU ❤️🇺🇲 :
❤️❤️❤️
2026-09-01 21:12:56
0
#Liverpool #Liverpool # :
🥰🥰🥰🌹
2026-09-01 11:06:48
0
yosueabuye4534134147396 :
Ameenn ameenn ameenn ameenn ameenn ameenn ameenn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-13 00:20:03
0
To see more videos from user @melkamnesh519064, please go to the Tikwm
homepage.