Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@leulekal4:
Lêule
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 01 September 2026 10:59:15 GMT
271831
55748
1509
30876
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
እኔው ራሴ :
ፍትህ ለአባታችን ሁላችንም ለአባታችን ሕዝባዊ እንቅስቃሴ እንጠይቅ በጋራ አንድ ነገር እናድርግ ሁላችንም ።
2026-09-02 04:20:57
554
ዲ/መማጎርሚሳቢብ እንጂ ጳስኮር ብሎ አይጠራም። :
እኛ ለታዋቂዎች እንጂ ለአዋቂዎች መች እንጮሀለን ልቦና ይስጠን።
2026-09-04 16:53:50
218
ሁሉ በርሱ ሆነ 29🙏🙏🙏 :
ቅዱስ ሚካኤል ዋስ ጠበቃ ይሁንለወት ከጨለማ ወደ ብርሀን ያውጣልን
2026-09-02 13:55:51
286
Shewange የፃድቁ :
ቀሲስ ዶክተር መዝገቡ ካሣ አዲስ አበባ ኮልፌ ተወልደው ኖረው ከልጅነታቸው በቤተክርስቲያን አድገው በቤልጅየም ሀገር ተምረው ተመልሰው ሀገራቸውንና ቤተክርስቲያንን የሚያገለግሉ ምርጥ የሀገርና የተዋህዶ ልጅ ናቸው ። ከሀገር ውጪ የነበረውን የአቡነ መርቆርዮስ ቤተክህነት ከነ አቡነ ማትያስ ጋር እንዲዋሀድ በሽምግልና ኮሚቴ ውስጥም ያገለገሉ ናቸው። እኔ በእሳቸው ተምሬያለሁ ፖለቲከኛ አይደሉም በስራቸው የአሰራር ስህተት ተፈጥሮ ከሆነ እንጂ በዚህ ደረጃ ወንጀለኛ አይደረጉም ። ግን ለምን ? ብቻ ለበረከት አድርጎላቸው በሠላም ወጥተው ፀጋቸው እንድንካፈል መድሃኔያለም ይርዳን ። የሚወዷት የሚያገለግሏት ድንግል እውነቱን ገልጣ ነፃ ታድርግልን ።
2026-09-05 07:00:44
85
addis920 :
መድሀንያለም ይጠብቃቸው ያስፈታቸው
2026-09-02 18:45:51
82
Etse🌸 :
እግዚአብሔር ይድረስልዎ የኔ አባት
2026-09-03 08:30:52
66
sofoniyas :
ወላሂ ፍትህ ለአባ
2026-09-13 23:12:14
7
ጎጃም ቡሬ ዳሞት :
ፍትህ ለአባታችን
2026-09-01 19:18:33
68
mulu :
...እግዚአብሔር ...አላቸው ቀን አለው
2026-09-13 13:40:28
5
ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና :
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአባታችን
2026-09-02 20:01:32
7
tesfa maryam :
ስለእርሱ ሁልግዜ እንገፋለን። አፅናኙ አምላክ ሥላሤ አብሮዎት ይሁን አሜን።
2026-09-01 14:17:56
38
Alex Yeshme Lij :
እግዚአብሄር አለ
2026-09-02 08:20:54
45
የማሪያም መንገድ :
እግዚአብሄር ይረዳቸዋል የት ነው ያሉት እንጠይቃቸዋለን
2026-09-04 19:45:47
5
Lem fikr :
እግዚአብሄር ያስፈታወት አባቴ🙏
2026-09-04 08:13:59
7
saba✅ :
እግዚሐብሔር ሁሉን የሚያደርገው ለበጎ ነው እርሱ በምህረት አይኑ ይጎብኛቸው 🥰🥰🥰🥰🥰 አሜን@😭😭😭😭😭😭
2026-09-02 05:44:26
11
Betty :
እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም ትድረስላቸው🙏🙏🙏🙏
2026-09-06 06:49:28
7
yekidye lij :
ከምንምና ከማንም የሚበልጠው አምላክ ይጠብቃቸው
2026-09-02 19:25:48
7
user4631038196173 :
እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን
2026-09-03 12:57:10
6
Samriተዘከረነእግዚኦበውስተመንግስትከ (አሜን) :
አባታችንን ፍቱልን ፍትህ ለአባታችን🥺
2026-09-02 18:17:57
10
Amanuel :
ፍትህ ከፈጣሪ አምላክ ይድረስልን በግፍ ለታሰሩት አባታችን🙏
2026-09-11 09:46:38
6
# ቀርሜሎስ መንፈሳዊ ጉዞ እና በጎ አድራጎት :
የት እንደሚገኙ አሳውቁኝ ባያቸው ብጠይቃቸው ደስ ይለኛል እና ዜማውን መንፈሳዊ ብታደርጉት መልካም ነው
2026-09-01 20:47:17
10
አዱሊስ :
ምን አርገው ነው?
2026-09-01 12:20:38
8
1921 :
እግዚሐብሔር ሁሉን የሚያደርገው ለበጎ ነው እርሱ በምህረት አይኑ ይጎብኛቸው 🙏🙏🙏የመታሰራቸው ምክኒያት ቢታወቅም መታሰራቸው ለእስረኛው ህዝብ እሳቸውን ወንጌል እንዲያደርሱ ፈጣሪ ልኮስ ቢሆን ምን ይታወቃል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አይደል የሚለን መፅሐፉ👌👌👌👌
2026-09-02 05:38:13
14
meselu :
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአባታችን ተገቢ አይደለም ፍቱልን አባታችንን
2026-09-30 07:56:39
1
አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ :
እስራቱ በምን ምክነያትነዉ ድምጽም እንሁናቸዉ
2026-09-03 15:38:10
4
To see more videos from user @leulekal4, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#creatorsearchinsights #عباراتقويهجداًوقصيره
@allu #allu #allucy
Ya Allah😭🤲🤲
@allu #allucy #allu
Day 248 #god #fyp #viral
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy