@mr.killa29: ነቢዩ ጌታ ናቸዉ🤔 #viral #fyp #ethiopian_tik_tok @zekii

Mr. Killa
Mr. Killa
Open In TikTok:
Region: GR
Tuesday 01 September 2026 11:42:35 GMT
27358
5382
380
1544

Music

Download

Comments

nejat.usman
Nejat Usman :
geta allah bicha new bro
2026-09-01 13:09:55
0
muhamadebrahim858gmil.co
Shout, poor thing. :
የማይገባው አይገባውም የነብዩ ፍቅር 💚💚💚
2026-09-01 11:54:11
154
life.is.hard349
ያልተፈተነ አያልፍም :
ጌትነት እሚገባው ለአንድ አላህ ብቻነው ሃቢቢና ሙሃመዲ የአላህ መልእከተኛ ናቸው
2026-09-01 12:09:05
82
asuu.asuu07
susu🍫 :
Saw saw
2026-09-01 23:01:14
0
muhammed.mussa.yi
NEJA :
ለምሳሌ የአንድ ሀገር መሪ "መሊክ" ይባላል።ትርጉሙም "ንጉስ" ማለት ነዉ። አሏህም "መሊክ" ተብሏል👈👈👈👈👈👈👈👈👈
2026-09-01 16:44:30
28
maoshufa
Ma Oshufa :
setochachin yena geta milut mn eyalu new wogen...
2026-09-01 16:09:15
0
amir.m148
Aችmir m,,,, :
gera yegbawen hezb yebase eyatefute new allahe mtfaten lenesu yargew 🙏
2026-09-01 18:33:34
0
bo6ugdbi
b life :
አንድ ሚሊየን ብር ብሰጠው ጌታዬ ይልሀል
2026-09-01 17:48:01
10
kamu.kamu111
እዝነቱ ነው ተስፋዬ 🥺 :
ጉድ እኮነው ሰ ዐ ወ ብቻ ልበል
2026-09-01 11:56:15
13
awitahikem
اوتا حكم 🇵🇸 :
እግር ኳስ ሜዳ ላይ ተጫዋቹም ዳኛውም ይሮጣሉ አንደኛው ስኬትን ሌላኛው ስህተትን ፍለጋ … አላህ ያስረዳን ሰይዲ 🤝
2026-09-01 18:01:11
13
afu1343
Huda🕊 :
Saw saw saw
2026-09-01 13:21:01
0
jokerufffffffffffffffff1
joker :
saw[Red heart]
2026-09-01 13:05:45
0
adami5318
Adem :
መልእክተኝ እጂ ጌታ ብለን እንድጠራቸዉ አላዘዙንም ጌትነት የሚገባዉ አላህ ቢቻ እደሆነ ነዉ የስተማሩን
2026-09-01 19:30:00
2
mohammedanwarabdu6
اللهم انصرنا :
ከአርቲስት ሙአዝ ጥመት አላህ የሙስሊሙን ኡማ ይጠብቀዉ🤲🤲🤲
2026-09-01 14:03:24
5
fafe.mane
Rebiu :
ጌታችን አለህ ብቻ ነው✌️
2026-09-01 14:59:14
2
we.wee17
ሰለፊያዋ🧕🌹 :
بارك الله فيكم 💚👌صلى الله عليه وسلم
2026-09-01 12:26:43
4
mehbub934
Mehbub :
ጌታየ ነብየ ሶለሉሀላ
2026-09-01 13:51:13
2
bamsi34129
Bamsi :
ኧረ እኔ ጊታ እሚባል አጎት አለኝ 😁😁
2026-09-01 18:20:30
3
.j98952
j͜͡e͜͡M͜͡ T͜͡i͜͡b͜͡a͜͡r͜͡ ..👤 :
ጌታ ከተባለ ፈጣሪ ብቻ ነዉ
2026-09-01 13:02:01
1
fatihsiraj1
فاتح (Abul meyamin) :
ጌታዬዋ ነብይ 🥺🥰
2026-09-01 14:07:20
4
user961263945006
ኡስማን የነብዩ ዎዳጅ💘من تلميز عبدري :
geta banls 😔😔😔
2026-09-01 11:49:08
2
abu__sebrina
Amine------wollo :
እሽ ጥያቄ የቤቱን ባለቤት ጌታ ካልን ባለቤትነቱን አስበን ባልንም እንደዛ ባልነቱን አስበን እንበልና ረሱል ሰ ዐ ወ በምን ነው ጌታ የምንላቸው መልስ እፈልጋለሁ
2026-09-01 12:42:40
0
ad74608
Adnan :
ጌታ ማለት ቀጥተኛ ፍቹ ፈጣሪ ማለት ኣደለም ይሄ ቃል ገዢ ከሚለው ቃል የመጣ ሲሆን የባሪያ ገዢ ወይም አለቃ ማለት ነው በ ኢንግሊዝኛ lord እንጂ god አደለም ትርጉሙ በኣረበኛ ደሞ ሰይድ እንጂ allah malet adelem. እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው ሀዲስ መደርደር ኣያስፈልግም።አደለም በአውዳዊ ፍቺ በቀጥተኛው ፍቺ እራሱ ፈጣሪ ማለት አደለም
2026-09-01 18:49:10
3
To see more videos from user @mr.killa29, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About