@selsm21: Replying to @user65992242679253 #fypシ゚viral🖤tiktok #foryourpage #fypシ゚viral🖤tiktok☆♡🦋myvideo

selam21-Entertainment 🦋💫
selam21-Entertainment 🦋💫
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 01 September 2026 13:31:18 GMT
144434
4087
176
1496

Music

Download

Comments

sjsjusha
sjsjusha :
ፍትህ ለእኛ ለ90ዎቹ ትውልድ ያልተደረግነው የለ
2026-09-01 17:22:53
279
mihret624
Mihret 28 ⭐ :
😢😢የደረሰበት ያውቀዋል ምን አይነት ጊዜ እንደደረስን ልጆችን በጭራሽ መቆጣት የማይቻልበት😢
2026-09-01 14:45:01
257
geni5974
Geni :
ዋናው መገኘቷ ነው ግን ስነ ስረዓት ማስያዝ
2026-09-01 16:37:42
78
user818448587607
Saron.D :
She is a teenager parents needs to know parenting is now changed she is only 14 but this is a time where they need very close support it is part of the growing process
2026-09-01 22:11:53
38
comyo3
David Habesha :
የሰፈር ሰው ሁሉ እንዳልኮረኮመን የገዛ ልጆቻችንን መቆጣት እንኳን አቃተን🤔🤔
2026-09-02 05:22:00
69
sebliyte
Seblii 🍓🍓 :
ቀበጥ እዴት ቀበጠች
2026-09-01 16:47:25
70
yammi16k
yammi16 :
ልጆቹ እኮ ስስ ሆኑ ጌታ ሆይ ምን ይሻለናል
2026-09-01 15:15:20
102
elsabet658
elsabet😍 :
ቆይ ልጆቻችንን መቆጣትም አንችልም ወላጆች😭😭
2026-09-01 16:19:37
68
yordi21214
yordi21214 :
ግራ ገባን እኮ እና እሺ ልጆች መቆጣት ሊቀር ነው ማለት ነው ፍትህ ለኛ 90ዎቹ የሰፈሩ ሰው ጢባጣቤ ለተጫወቱብን
2026-09-02 08:22:06
6
meklit8452
meklit :
ልጇቼ ስልክ ስቀማቸው ምግብ አይበሉኝም ጊዜው በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ይጠብቀኝ
2026-09-01 16:25:01
27
merontsegaye01
Mer to the Tse :
just explain to her why you are not allowing her to use phone that's all . discussion
2026-09-01 16:52:36
18
woynishet.nana
Woyn N :
ጌታ ሆይ ልጆቻችንን አስብ ስለእኛ ስትል 🤲
2026-09-01 15:28:50
31
123bibiyemure3
ቢኒያሚን :
የህዱ ታሪክ ሀገር ተደገመ
2026-09-01 15:21:45
13
honetekenawene1
halelua :
ምናይነት ዘመን ለይ እዳለን መቆጣት ማችልበት ዘመን
2026-09-01 14:14:18
29
mph086
@@@@168 :
ወይ እግዚአብሔር ይድረስልን ሌላ ምን ይባላል
2026-09-01 14:53:23
22
tseh56
kiki :
እንዴት አድርገን ልጅ እንቅጣ ግራ ገባን
2026-09-01 19:33:04
7
alem.kebede73
Alem Kebede :
አረ ምን ይሻላል እንዴት አይነት ዘመን ደረሰን እግዞ
2026-09-01 15:00:29
32
lemli27
lemlem :
ሲጀመር ሞባይል ግድ ነዉ ቅብጠት ነዉ
2026-09-01 14:32:50
41
birhane36
Nanii :
ሲጀመር አስራዎቹ እድሜ ላይ ስልክ የሚከለክል ህግ ቢወጣ ጥሩ ነው እዚ ሀገር ላይ።
2026-09-01 16:09:05
24
tggigiye19
Tg 🇪🇹 💚 :
ትንሽ ግጭት የሚባል ነገር የለም። ይህ እንደ መጀመሪያ ነው። በጊዜው ትክክል የሆነውን ነገር አድርጎ::
2026-09-01 16:00:40
8
ela_record20
Lemlem :
ዋናው መገኘትዋ
2026-09-01 15:09:53
18
feben_abebe
AVa :
እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ ዘመኑ አብዷል
2026-09-01 15:58:54
10
nemonappy9.com
Nemo Nappy :
ልጅን መቅጣት በጣም መልካም ነው ።ልጆች ቤተሰቦቻቸውን ማክበር አለባቸው
2026-09-01 18:46:32
5
eyerus.balcha
belen :
ጉድ ፈላ
2026-09-01 13:47:48
10
sirgut61
sirgut :
ጌታ ሆይ ድረስልን ልጆቻችንን ጠብቅልን እንደው ጌታ ሆይ
2026-09-01 15:28:58
9
To see more videos from user @selsm21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About