@ayush.zena.1: #እቴሜቴም#ethiopian_tik_tok #fypシ゚viral //እቴ እሜቴ// እቴ እሜቴ የመጅሊስ ሽታ፣ ዝንጀሮ ጠባቂዉ ምን አለሽ ማታ፣ ምንም ምንም ምንም አላለኝ፣ አብይ አህመድ ወልይ ነዉ አለኝ። ኢስላምን ሊያፈርስ ቃል ኪዳን ገብቶ፣ ምሎልኛል የሰይጣኒዝም ባርኔጣ ደፍቶ። ከመጅሊስ ወንበር ኢብሊስ ገብቶ ኢብሊስ ገብቶ፣ አምበሶች ጠፍተዉ ጅብ ደንፍቶ ጅብ ደንፍቶ። ከሚነካ እስላም እኔን ጅብ ይብላኝ ይጉረሰኝ ይጉረሰኝ፣ ሸሂዶች መጥተዉ አብሽር አይዞህ ይበሉኝ ይበሉኝ። የሸሂድ ክብር የላቀ ነዉ የላቀ ነዉ፣ ሙጃሂድነት ተራራ ነዉ ተራራ ነዉ። ከተራራዉ ድል ስመለስ ስመለስ፣ በቱፋ አፍሮበት የሱፍዩ አንጀት ሲላወስ ሲላወስ፣ ወለምታ እያለ ኢኽዋን ዉሀብይ ሲቀድስ ሲቀድስ፣ እኔም አፈርኩኝ በካድሬዉ መጅሊስ ዲን ሲረክስ ዲን ሲረክስ። አዘጋጅ የሱፍዩ አርበኛ🤝
Ayush📝ዜና 1
Region: SA
Tuesday 01 September 2026 14:01:35 GMT
Music
Download
Comments
Ya resulelah :
ere tleyalesh ya allah wuyyyy 🥰🥰🥰🥰
2026-09-01 16:01:48
0
ኢክሩሻ ነኚ የደረሶቹ እህት 💚 :
ማነዉ እችልጂ እደኔ የሚወዳት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-01 15:51:05
11
ነኝ የዛ የሀረሩ ወዳጅ :
እኔምለው ሀሳቡ እንዴት ነው እሚመጣልሽ ሀያቲ😢😢
2026-09-01 14:10:52
14
➳የደረሶች ሰፈር 👳♀️ :
ኧረ ወላሂ ብቻየን በሳቅ😂😂
2026-09-01 14:32:47
4
yeallh baznath :
😂😂😂😂😂
2026-09-01 15:53:34
1
𝙼𝙼𝚃_𝐓𝐫𝐚𝐝𝐞𝐫 :
😂😂ere gude
2026-09-01 14:20:57
0
ሂክማ አህባሿ💚 የረሱል ወዳጅ❤😘 :
😎ትለያለሽ ወረቢ የኔ ስስት አላህ ይጠብቅሽ💪
2026-09-01 16:21:18
4
𝑎𝑙ℎ𝑎𝑚𝑑𝑢𝑙𝑖𝑙𝑎ℎ❤🦋 :
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈 የኒ ቅመም🌺🌺🌺🌺
2026-09-01 15:11:46
2
زينة :
በሁሉ የተሰጠሽ ቅመም ነገር😘😘አላህ ይጠብቅሽ
2026-09-01 14:18:39
4
ሪችነኝ የዜድ አፍቃሪ❤️🤗✍️ :
🤣🤣🤣🤣አይስስቅ መዳሜሰማችኝ😭🤣
2026-09-01 15:33:39
2
ሙሀመድ :
እህቴ አሏህ ይጠብቅልን😁🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-01 14:09:02
3
ነኝ የኡስታዜ ሰኢድ ደረሳ 🥰🥰 :
😂😂😂😂የኛ ጀግና
2026-09-01 15:48:50
0
🧕sumeya الحبشي :
አዮሽየ የኔ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-09-01 14:04:11
2
nura🧕 :
sa😁😁
2026-09-01 14:08:45
1
❤️بنت محمد المشاريع✅ :
የኔ ቅመም🤭🤭🤭😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2026-09-01 14:50:52
1
Seda ሞባይል :
ወላሂጩሄነዉየሳኩት አላህይጠብቅሺ
2026-09-01 15:15:44
1
ክብር ለማዳምቅመሞችና ለረኞች✌❤ :
የኔልዩ ወላ በሳቅ🙈🤭❤🤣
2026-09-01 18:38:04
0
1423 :
የምር ችለሽበታል እህቴ
2026-09-01 18:34:25
0
ነኝ የረሱሉ ወዲጅ ❤ :
😳😳😳😂😂😂ወይኔይ በሳቅቅ😂😂
2026-09-01 17:23:48
2
(እ፤ስ)(ሙ፤ድ)❤❤❤❤❤❤❤❤ :
አላህይጠብቅሽ
2026-09-01 18:35:30
0
To see more videos from user @ayush.zena.1, please go to the Tikwm
homepage.