@liya5861836876950: በእዉነት በቃ ቃል አጠረኝ እኮ ደግሞ ምህረቱን ቸርነቱን ደግነቱን እያሰብኩኝ እንድዉል አደረገኝ ከሌላዉ ቀን ባለፈ ብዙ ብዙ ምህረቱ እንዴት ድንቅ አምላክ ነዉ ያለን MKS ተባረኩ #viralvideo #foryoupage ❤❤❤❤❤love

liya@😘😁
liya@😘😁
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 01 September 2026 14:26:05 GMT
18737
3327
82
114

Music

Download

Comments

naol1428
¯\_(ツ)_/¯ :
ይጋበዝ
2026-09-03 16:04:54
57
tsim310
tsi_zion🌸🌸 :
uffey mekina wust mezmur sikefet yalew desta🥰🥰
2026-09-03 22:53:11
46
haile_77
hailegnaw :
ሰዉም ፀጥ ብሎ ይሰማል😁
2026-09-03 03:52:04
27
antenehal
Ante Neh :
እንደ እኔ የታክሲ ሹፌር መዝሙር ከፍቶ ሲያሽከረክር ደስ የሚለው
2026-09-04 19:48:09
21
user7967420655210
girum moges06 :
ብዙ ምህረት የበዛልኝ ሰው ስሆንኩ ከመዘመር ከማምለክ ውጭ ምን አማራጭ አለኝ
2026-09-01 15:41:29
18
yisihakshefiraw
ቃል :
ሀሌሉያ ይነዝራል ይሄ መዝሞር
2026-09-02 06:09:50
24
esherakamefg
Eshetu Gebre :
👌ዘመኑ ይባረክ
2026-09-02 20:55:17
7
user5143451181168
zoe@messiah :
🥺ብዙ ብዙ.....🥰 ቀኔን ከሚያሳምሩት አጋጣሚዎች መሀል በጠዋት taxi ውስጥ መዝሙር 😇😇😇
2026-09-18 12:19:44
2
was8824
was :
የት መስመር ነው ?
2026-09-03 19:48:54
8
mekdishwo
Mekdi🦋🦋 :
የምወደው መዝሙር በእየሱስም 🥰 ብዙ ብዙ ምህረቱ አቆመኝ በቤቱ 🙏🙏
2026-09-01 15:43:24
6
g.mulisa
Shalame :
wow indezi ayinet shufer yabizalign
2026-09-04 06:52:29
1
1234567ledu
Ledu :
ይጋበዝ🥰🥰🥰🥰
2026-09-04 09:11:12
1
122232te
ዋናው የማን ሲቲው💙💙💙💙💙💙💙💙💙 :
አጭር መንገድ ሲሆን ያናዳል እጂ
2026-09-04 08:11:32
4
tadelebati
Tadele Bati Tilo :
Guys Bzu teguzenal Kebr le Abi kebr leweld kebr le lju yhun!
2026-09-04 17:04:49
1
batel85010664323
Betelena85010664323 :
የት ነው
2026-09-05 06:42:34
1
ttt18113
MAH💃 :
የት ሰፈራ ነው እኔም ልጠቀም🥰
2026-09-04 12:03:20
1
tsehaye23
Tsehaye Mengestu :
የሖነ ወቅት ላይ ብራሤ ታክሢ እሠራ ነበርና የሐናን መዝሙር ነበር እና አጠገቤ የተቀመጠችው እሖት እንዴ መዝሙር አለች ምነው ሥላት የታክሢ ሹፌር እንደዚ ይኖራል ብዬ አላሥብም ገጥሞኝም አያውቅም አለችኝ ይሕንን አሥታወሥሽኝ ወንጌል ያልደረመሠው ግድግዳ የለም🥰🥰🥰🥰
2026-09-17 11:26:52
0
wengi06
wengel :
ብዙ ብዙ ምህረቱ 🤲
2026-09-04 05:45:48
1
user9131590792341
Sara :
wendime new 😍
2026-09-03 20:54:06
1
temesgen.gebru62
የዠፕ ትከ ዠፑ :
አስቁመክ በቪድይ በታገዘ ብታወራው ብዙ መልክት ይኖረዋል ብዙም ክርስታን ሹፌሮች ይማሩበታል
2026-09-04 07:25:09
2
nahoma547
nahom :
Abra yemetzemrewan set yaye🙌😊
2026-09-04 15:58:31
1
.taxi051
ታምራት 🚕🚕🚕(ታሜ TAXI ) :
ብዙ ጊዜ አልከፍትም ስከፍት ለምን እደሆነ ባይገባኝም ተሳፋሪ ዝም ነው ሚለው
2026-09-05 18:33:51
0
tinu4744
TINU🍫🍫 :
yigabezlin
2026-09-11 05:34:04
1
lisabetalemayhu
Liza :
ewenet nw yne amlak bale bezu mheret bale beU Yekereta
2026-09-10 06:04:06
0
soegebre320
solo :
ufff endet des edemilge taxi lay mezmure hasaben teye new yemehedew tnx
2026-09-14 19:08:21
3
To see more videos from user @liya5861836876950, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About