@kzeru:

Kebron
Kebron
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 01 September 2026 14:54:05 GMT
366665
88594
679
2865

Music

Download

Comments

setna_seteye2
Setna :
እኔ አሁን ያለሁበት ሁኔታ🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን.
2026-09-01 15:05:55
2377
sinamk06
𝑠𝑖𝑛𝑎 𝖒𝑘🦋 :
ታድላቹ ፀለታቹ ሚሰማ☺️
2026-09-02 00:58:23
270
i.ts.me543
𝕀𝕥'𝕤 𝕞𝕖⛪ 🔐 :
እችን ቀን እየጠበኩ ነው የኔ መዲሃንያለም አያሳፍረኝ አድ ቀን ይሆናል 🥺
2026-09-02 07:41:15
863
elesabethmickle
Elesabeth Geremew :
I used to cry hard to be where I am today☺️አላሳፈረኝም አባቴ🙏
2026-09-01 16:35:56
216
4211yordi
ყσ𝐫𝐝𝐢👸 :
የኔ ገና አልተመለሰልኝም
2026-09-01 15:19:40
243
manabi198
Manchester United :
ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ አመድ ታውቃላችሁ ከአመድ ነዉ ያነሳኝ ምን ይሳንሃል የኔ ጌታ አትረባም ዉዳቂ ነህ ተብዬ ነበር እንደዛ ያሉኝ ሰዎችን አዙሮ እጄ ላይ ጣለልኝ ብቻ ተመስገን የማያልፉ የማይነጉ ሌሊቶች የሉም ብቻ በእግዚአብሔር ብቻ ታመኑ ህያዉ እግዚአብሔር ምስክሬ ነዉ ሁሉም ነገር ያልፋል በመከራ ዉስጥ ሆናችሁ መሬት ተከፍታ ብትዉጠኝ እያላችሁ የምትጨነቁ እመኑኝ ያልፋል በእግዚአብሔር ታመኑ❤😘
2026-09-01 23:29:07
135
dnbrook
Brook :
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
2026-09-01 17:41:47
500
abrehamwedajo
Abreham Wedajo :
it's me
2026-09-30 16:12:11
0
userbezawork
Bezika🌼 :
በጣም ደስ ይላል የኔማ ዉሎ አያድርም 🙏
2026-09-02 09:49:38
83
yeshiwork.eshite
Yeshiwork Eshite :
የቤት ሰራተኛ ሁኘ በወር 1500እየተከፈለኝ ሁሌም እጸልይ ነበር ነጋዴ በቀን 1000ይሰራል እኔ በወር ምኞቴ ነበር ተሳክቶልኛል በአመቱ
2026-09-03 18:39:31
13
mr.wolf_66
Nat🦅 :
We are Living our Dream Thanks to GOD
2026-09-01 15:01:16
87
serkalemserka
እንዬ :
ከጠየኩት በላይ እደሰጠኝ ሳስታዉስ አለቅሳለዉ ሲቸግርሽ መጣሽ የማይል አባት ነዉ ያለኝ
2026-09-02 17:21:05
37
maryamenate21wase
አሜን Amen :
ወንድሜ በሉኝ እስኪ ደስ እንዲለኝ.
2026-09-02 03:27:00
10
semawag
Semaw :
ወገን ሀሳቡን ተረድታችሁታል ኮሜንቱ እኔ ከተረዳሁት ተቃራኒ ሆነብኝ 😁
2026-09-04 09:19:05
7
alazeortodox
🙏አላዛር ዘ....Orthodox 🇪🇹🙏 :
ተመስገን
2026-09-01 15:17:51
45
hewet21793
የማርያም✨🌸 :
እግዚአብሔር ቅዱስ እና የተመሠገነ ምስጉን ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏
2026-09-02 06:04:53
14
.333444a
🦋📍кιʝα🕳◄💊 :
በዛ ሰአት እግዚአብሔር ድንቅ ነው እንዴት ሰማኝ እላለሁኝ 😢🥰
2026-09-02 02:23:31
20
danayitkinfe
Danayitkinfe :
ስለሆነውም ስላልሆነውም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
2026-09-02 16:08:45
11
hiwet_16_21
Hiwet_16🦋 :
እግዚአብሔር ይመሰገን🙏
2026-09-01 18:37:23
7
zemzemahmed867
🌸Nariya🌸 :
አልሀምዱሊላህ🙏
2026-09-02 00:16:52
12
rakiii748
𝑹ꪖ𝘬𝓲♡̩͙🔰 :
የኔ መቼ ይሆን የሚመለሰው
2026-09-01 17:18:22
11
naty_editz8
𝐀𝐦𝐢𝐠𝐨 👑 :
ለዚህች ቀን ስንት ቀን አንብቻለው እሱ ይመስገን 🙏
2026-09-02 19:03:54
6
lazabroza
laza :
egziabher ymesgen 🙏
2026-09-01 19:22:38
7
_miraclemesfin1
Shorty✨🙋‍♀️ :
Lenem ken ale🥺
2026-09-02 04:18:09
7
nabyate
ነብያት :
ይኸንን ክላሲካል ስሰማ አልቅሺ አልቂሺ ነው የሚለኝ ሰደቴ በደንብ ነው የሚታየኝ 🥰🥰🥰
2026-09-01 14:58:53
12
To see more videos from user @kzeru, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About