@kaldan30: የቴዎድሮስ ታደሰ ሰምቶ ዝም አለ የፍቅር ዘፈን አይደለም ይልቁንስ ለኤርትራ ነው። #music #teddy #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #creatorsearchinsights #enginetimingmadeeasy

Kalkidan Hailu Gebre
Kalkidan Hailu Gebre
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 01 September 2026 15:06:17 GMT
69946
6526
188
1165

Music

Download

Comments

user7731342949700
elsa :
እረ ጨረስካቸው ዘፈኖቹን ሁላ የፍቅር አደለም እያልክ ስንት የተገባበዝነውን ፖለቲካ ነበር😳😁😁😁😁😁
2026-10-12 12:13:24
7
tewodor_
@TEWODROS .T 🇪🇷🇪🇷 :
ነዋይ ደበበም " ሀገሬ" በተሰኘው አልበሙ ይሉኝታም የሌለሽ የሚለው ዜማው ስለ ኤርትሪያ ነው ሙሉ ዘፈኑ በዚህ አጋጣሚ የቴዲ ታደሰ አድናቂው ነኝ
2026-09-04 02:27:33
29
anduman2121
ውሹ2121 :
ታሪክ ግድ ማወቅ አለብን ብዬ በግሌ አምናለው!!
2026-10-11 09:30:05
7
tdftigray91
tdf :
Soon tigary will be independent
2026-10-07 20:46:38
1
jotunes.yosef.tir
JoTunes (Yosef Tiruneh) :
ተመስገን ተካ was genius and very opinionated writer. ሌሎች ብዙ ዘፈኖችንም ጽፏል በኤርትራ ጉዳይ ። አንዱ የተፈራ ነጋሽ "ይሻላል ወይ ? " የሚለው ዘፈን ነው ።
2026-09-02 01:37:06
27
elshadayzeleke19
Elu£19 :
hule lewz . ...tetetalhh😁
2026-10-11 05:26:35
2
yilikalfikir
yilikalfikir :
በጣም የ ቴድሮስ አድናቂ ነኝ በጣም
2026-09-03 08:29:47
17
weyenau
WeYnshet :
ጥሩ ታያለህ ከልብም ታደምጣለህ እውነት ለመናገር በዚህ ልክ አልተረዳሁም ነበር ድንቅ እይታ ገጣሚውን ዘሜኛውንም አንተም ስለትውስታህ እናመስግን
2026-09-08 03:52:19
5
mulukentd.geez
Muluken Tadesse :
አዲስ ብርሃን ነው የሰጠኸኝ። አመሰግናለው።
2026-09-02 20:29:45
13
itisme_k
worth :
ብሮ ገጣሚው ግን እንደዚህ ሲል አልሰማነውም መረጃው authentic እንዲሆን ማስረጃ ቢኖርህ
2026-09-03 08:28:47
16
user6199101203818
ayu :
እንዴት እንደወደድኩት
2026-09-04 19:30:00
2
eyob2784
Eyob27 :
keep it up, for detailed and good analysis...
2026-09-12 13:04:57
0
theblakiman
Aro,The Black Man ✌😎 :
wow amazing history 👏
2026-09-11 06:53:25
0
user9695765304132
Tekesteyemule :
please next history Boss
2026-09-06 12:24:17
0
officialseya77
official seya77 :
ታሪክ እንዲህ ሲወራ ሲተነተን ደስ ይላል ብዙ እንጠብቃለን በርታ
2026-09-04 18:11:24
1
habtsh_beby
Habtsh :
ሙሉ ውህደት ያረገው መንግስቱ ሀይለማርያም ነው
2026-09-04 11:16:34
0
binilive
Bini :
አሪፍ ትንታኔ ነው 👍
2026-09-05 03:01:37
0
amanu1105
Amanu_babi :
Never thought it that way 🔥🔥
2026-09-04 09:57:46
1
abdy_jg
abdy_jg :
ያም ለኔ ያም ለኔ እኔም ለኔ ስላት ቆንጆ ከ‘ሷ ወዲያ የሌለ መሰላት አፍቃሪዋ በዝቶ ልቧን ስለነሳት ፈረሰኛ ወስዶ እግረኛ መለሳት
2026-09-11 07:11:52
4
23455fghgxsfgh
fghjjngdrcvhh :
Amazing content, Thank you
2026-09-04 03:41:52
0
aminoele
zed rom :
አመጣው ፍቅር ፍርጃውን።
2026-09-04 04:03:06
0
user176247801070
user176247801070 :
በእውነት ምርጥ ገለፆ ነው 1ዘፈን አመጣው ፍቅር ፍቅር ፍርጃውን ይመስለኛል🤔
2026-09-04 00:22:37
2
annalmohass
Anwar almohass :
ለፍቅር አይሆንም ማለት አይቻልም
2026-09-04 12:57:14
4
zeruzedzarada
ዜድ-insight :
የዛሬ ሰባት ስምንት ዓመት አካባቢ ዘፈኑን በደንምብ ሳዳምጠው በዚህን ያህል ጥልቀት ለሴት ብቻ እዳልተዘፈነ እጠረጥር ነበር🥰
2026-09-06 00:51:18
1
To see more videos from user @kaldan30, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About