Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@newaddisababa: በኮሪደር ልማት ከተማዋን የማዘመን ስራ ይቀጥላል ከንቲባ አዳነች አቤቤ #ስራ #አዳነችአቤቤ #adanechabebe #adanechabiebie
New Addis Ababa
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 01 September 2026 15:15:18 GMT
126181
5236
297
583
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.22MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.22MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
yodit natanem :
ተረጋጊ ሰው የቸገረው መኖሪያ ቤት ነው
2026-09-01 16:49:05
43
Haron :
በሽታ የምትሉት ህዝቡን ነው?
2026-09-01 15:50:39
118
Roman Oumer 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
1.እንደኔ ይህን ኮሪደር ልማት የሚወድ❤️❤️❤️
2026-09-01 16:16:18
62
ኢትዮ ብልፅግና :
እውነት ነው ጥሩ ነገር አይወድልንም እድሜ ይስጥሽ
2026-09-01 19:15:04
10
senaittsige1 :
የኔ ጀግና ማንም አይወዳደርሽልዮ ነሽ ፈገ ግታሽ ብቻ ያጠግባል ኑሪልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2026-09-01 17:29:12
5
sweeeeeet :
1ኛ አረ ነይልን
2026-09-01 16:19:15
6
Meski :
አረ ሰዉ የቸገረው በልቶ ማደር ነው የተለያየ ሀገር ነው እንዴ የምንኖው
2026-09-02 01:34:07
15
shalom :
ልክ እኮ ናት
2026-09-01 16:19:24
12
ibnu hassen :
ማንም መሻሻል፣ መለወጥና ልማት የሚጠላ የለም ! ስለዚህ ሰው ከኖረበት ቦታ እየፈረሳችሁ አታፈናቅሉት እዛው ባለበት አሻሽሉት
2026-09-02 13:30:14
11
suikuio :
ጥሩ ስራ ስትሰሩ ጥሩ ነው ማለት ግድ ነው። ግን ጥፋትም ሲነገር አንዳንዴ መስማት ያስፈልጋል።
2026-09-01 16:19:52
11
JSG :
ለቸርች መፍትሔ ይሰጠን
2026-09-02 06:09:39
0
132415 :
ስንት እሚያሳስብ ነገር እያለ ዘንድሮም ኮሪደር
2026-09-03 05:22:25
0
user15331045 :
ሠው ሆኖ የሚያምር ጠግቦም ወክ ማድረግ የሚጠላ መቼም የለም ችግሩ ለሚፈናቀሉ የግል ቤቶች የት ናቸው እውነት ተመጣጣኝ ቦታቸውን አገኙ ቤታቸውንሰ ሰሩ የተሠጣቸው ብርሥ ከኪራይ ይተርፋል 😭
2026-09-02 04:07:21
11
cantry693 :
ሁሉን የሚያቅ አለና ተመስገን
2026-09-02 10:48:18
2
user5094579475230 :
ሀቅ ነው ጀግኖች በርቱ!🥰🥰🥰🥰
2026-09-01 16:35:59
5
Nanuty :
ኮንደሚኒየም ይውጣልን በአዲስ አመት እድላችንን እንሞክር በቤት ክራይ እየተሳቀቅን ነው
2026-09-03 08:39:02
3
melu and chris :
please dear mayor we are living with an environment which is not smelling good . children are having pneumonia. even we are ashamed of inviting guests.
2026-09-02 08:40:27
1
Anwar :
መጀመሪያ ሰላም ላይ ይሰራ
2026-09-01 20:53:18
6
semir alseyfi :
ጀግና ሴት
2026-09-01 19:05:27
1
emu :
ተመስገን
2026-09-01 17:17:23
0
Ezacon :
ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ
2026-09-01 17:06:07
1
pablo :
አቦ የተከበሩ የከተማችን ክቡር ከንቲባችን አቦ ትክክል ነው የተናገሩት አቦ ደስ የሚል ነው አቦ ይመቾት አቦ
2026-09-02 10:46:32
1
Amen Decor & Events :
እረ ጎበዝ አልተገናኝቶም እኛ የቸገረን የመኖሪያ ቤት፣የስራ እድል፣ የመልካም አስተዳደር እነሱ የሚያወሩን ስለኮሪደር
2026-09-04 10:12:34
1
zenu Ethiopia :
ትለያለሽ
2026-09-01 17:40:10
0
salem :
Exactly 🤝
2026-09-01 17:13:45
0
To see more videos from user @newaddisababa, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Singapore airlines Airbus A350 landing gear touch down on wet runway #airbus #singapore #technology #aircraft #airplane #tyre
"System hacked... Loading the next level. 💻🔋" #hacker #matrix #codinglife #techvibes #foryou
#creatorsearchinsights #أكبرفيديومشاهده7مليار #مسلسلات #ماء_الذهب
En talla S esta en oferta🚨🚨por tiempo limitado
#frieren #frierencosplay #hanac4
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy