@visit_gurage7: 🤩የሚኖር ጉዞ! ለመስቀል አገርቤት🤴🏽🇪🇹✨                  የተንቢ እንግዳን እንደንጉስ መቀበል በሚያውቅበት የጉራጌ ማህበረሰብ ውስጥ አይረሴ ጊዜን ያሳልፉ በጉዟችሁ የሚከተለውን አካቶ ይጠብቃችኋል 1. የ5 ቀናት ምቹ ና ሰላማዊ ቆይታ 🌞😴 (ከመስከረም 14 - 18 / 2019) 2. የጎመን ክትፎ፣ የእርድ፣ የቁርጥ፣ የክትፎ፣ የደመራ፣ የሻኛ የበዓል አከባበር ስነ-ስርዓት 🫠🤗 3. የምግብ🍖፣ የውሀ💧፣ የቡናና ሻይ ሙሉ ወጪ 4. በእያንዳንዱ ምሽት ልዩ ካምፕፋየርና ⛺️የመዝናኛ ጊዜ 5. ተፈጥሮን ለመኖር በልዩ 💫የጊቤ ሸለቆ ፓርክ ጉብኝት (ፏፏቴ፣ ሀይቅ፣ መልክዓምድር፣ ሀሳብ ሰጪ መዝናኛዎች፣) 6. ከተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጋር የጋራ መዝናኛ😋🎮 7. የአራት ቀን ማደሪያ🛌 8. የጋራ ትራንስፖርት የደርሶ መልስና ለእያንዳንዱ እንቅስቃሴ🚉 9. ፎቶግራፍ እና ቪዲዮግራፊ📸🎞️🎥 10. ሀይቅ ዳር ሰንሴት🌅 ✨ከዞኑ ቱሪዝም መምሪያ ጋር በጋራ ስለሚሰራ በልዩ ትኩረት መልካም ጊዜ ያሳልፋሉ🥰 ውስን ቦታ ነው ያለን ይደውሉ ☎️+251 90 035 4810 ጥሩ ጊዜ መልካም ትውስታ በጉራጌ ምድር @Mehru

Visit Gurage
Visit Gurage
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 01 September 2026 15:22:31 GMT
171161
20928
145
842

Music

Download

Comments

goldet59
Ebro JEWELRY :
የኔ እንቁ ማህበረሰብ
2026-09-01 17:13:44
97
visit_gurage7
Visit Gurage :
ውስን ቦታ ነው ያለን ፍጠኑ ☎️090 035 4810
2026-09-01 15:28:15
35
tsegagrace40
Tsega chocolate 🍫🍫 :
sent nw
2026-09-02 15:27:13
2
belachaw.enaso
Ismael :
አቺን ፎሎማረጌ ትክክል ነበር🥰
2026-09-02 05:41:39
8
licha.martinez476
አቤ ዘ ማንቹሪያን :
በጉራጌ ቸሀ እዚህ ውስጥ የኔ ውድ እናት ባያትስ❤️
2026-09-02 04:42:07
10
bethelhem_admase
betty🦋✨ :
how much
2026-09-04 07:44:07
0
www.comtiktoktayeeshetu
Taye pictures :
sint new
2026-09-02 10:51:17
0
siparasurprisewolkite
ሲጳራ surprise from wolkite :
aykerm🥰
2026-09-01 20:49:09
6
bin_yam21
ብንያም⚡️ :
price?
2026-09-01 17:16:23
1
16kiyan
#☺️ :
waga
2026-09-03 13:48:12
0
teseyeware
teseyeware :
መስቀል መሄጃ ተባበሩኝ
2026-09-04 08:54:34
1
hamdu532
የሱቅተራው ታኩር🛖🛖🛖🛖 :
የተንቢ❤️
2026-09-01 16:22:52
4
hana91292
hana221 :
ወይኔ ሰፈሬ❤️❤️
2026-09-03 05:12:37
1
user7534506579437
Eskedar esku :
የተንኝቢ ምሩ
2026-09-01 21:18:30
1
user9608595944469
user9608595944469 :
የተቢ
2026-09-01 16:58:48
1
hubi_2406
hanan :
የናትነት ጥግ😘
2026-09-01 15:29:57
0
user9360009063816
@Tama Mane :
የተንቢ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-01 15:57:11
1
pomi_fashion_bishoftu
PomiFashionBishofitu :
ምሩዬ አንዴት እንደምታምሪ እኮ አጃቢዎችሽም እንግዳ ተቀባዮች ናቸው አስመስክረዋል ቤትሽ ነው ዘና በይ
2026-09-06 17:38:09
1
abdullah.ibnuresh
Abdullah Ibnureshad :
አቦ ጉራጌ
2026-09-07 13:13:56
0
tsi4985
@]🦋tsi 🎀🍫🍫ጉራጌዋ👄
ድሮ እኮ ባል ሲመጣ ደስ ይለን ነበር😢😢😢😭
2026-09-10 19:31:35
0
user9276996832856
ምትኩ ወልዴ :
የተንቢ 🥰🥰
2026-09-09 01:34:47
0
ekram6265
ekram :
የተንቢ ❤❤
2026-09-01 16:36:27
0
To see more videos from user @visit_gurage7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About