@bemni2310: ሳንሱር (Censorship) ማለት መንግሥት፣ ድርጅት ወይም ባለሥልጣን አካል ሐሳብን በነፃ የመግለጽ፣ የመጻፍ፣ ፊልምን የመሥራት ወይም መረጃ የማሰራጨት መብትን የሚገድብበት እና የሚመረምርበት ሂደት ነው። #በዓሉግርማ #books #AAU #psychology #የአዕምሮማዕድ

የአዕምሮ ማዕድ📚📚
የአዕምሮ ማዕድ📚📚
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 01 September 2026 16:21:48 GMT
6368
1140
44
100

Music

Download

Comments

fikir3962
fikir :
የባህሉ ግርማ አገር ልጅን ነኝይ በርቺዕ 🥰🥰🥰
2026-09-01 16:58:32
6
esayas589
Esayas :
yene inat min larglish tebareki
2026-09-01 20:37:05
3
habtom7011
habtom :
ድሮ ሳንሱር ባይኖር ኖሮ ብዙ ሃሳቦች እንደወረዱ ለተደራሲው ይደርሱ ነበር እውነት ለመናገር የዘመን መተላለፉ ያሳዝናል መኖር በነበረበት ዘመን አሁን የለም መኖር ባልነበረበት ዘመን ደግሞ ሃሳብ ሲያጨናግፍ ኖረ
2026-09-01 17:07:42
4
salu.salu95
Salu Salu(ሳለ አምላክ) :
ማውቀውን ታሪክ ከአንች ስሠማው 👌 ለአቀራረብሽ ቃል የለኝም በርችልኝ
2026-09-06 10:41:56
0
user5984368081658
ዘ-ሚካኤል :
እድሜ ለፀሀዩ መንግስታችን አሁን የለም😁
2026-09-01 18:50:24
1
eiyu73
ዳይ ወደ......... :
የምትሰሪው contetnt ማህበረሰብን ይሰራል በርቺ ግን የ በዓሉን እንደጨረሽ ስለ አቤ ጉበኛ ዳሰሳ ብታደርጊልን?
2026-09-02 05:59:37
1
yordi881
yordi :
wow አገላለፅ 👌😘
2026-09-07 14:42:25
0
wendhailu
wende :
አሁንም አለ ነፃ ጋዜጣ የለም እኮ እህታችን
2026-09-01 17:02:04
0
dawu.canada1
G.Canada :
አሁንም አለ።
2026-09-02 12:35:36
0
h1nit11b
አ_ቢ_ሲ_ኒ_ያ_ዊ_ት 🩸 :
🧠
2026-09-01 16:30:28
0
esayas370
M E N :
ማህበረሰቡን ይጠብቃል ነበረበት
2026-09-02 20:27:19
0
mbdt7
Misge :
First🔥🔥🔥
2026-09-01 16:23:22
0
fasilbirhanu29
Mitt Romney6 :
ከ ባዕሉ ግርማ ስራ ፕሮቴስታንቶች የገለፀበት መንገድ አለተመቸኝም መዝናናትን ደሞ ስላስተማረን ዋው😳
2026-09-03 21:34:53
0
mistr8150
ሚስ📚📖 :
🥰🥰
2026-09-01 21:17:35
0
bemnii_15
︎ ︎ ︎ ︎ ︎. :
🔥🔥🔥
2026-09-01 19:37:40
0
jonifn3
jonifn3 :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-01 21:00:09
0
3414comando
jangel king 19 21 🙏🙏🙏 :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-01 22:58:10
0
abusho_2
abusho :
🥰
2026-09-01 19:56:48
0
dagabel7
Hanazi_dagi🚷 :
🔥🔥🔥
2026-09-02 17:36:35
0
user8118608271033
Chali :
🥰🥰🥰
2026-09-02 07:29:33
0
dagiyearsimalij
dagi :
🥰🥰🥰
2026-09-02 07:41:11
0
yohannes199477597
john📖 :
🔥🔥
2026-09-04 17:10:33
0
nimotlata2
Nimoo :
🥰🥰🥰
2026-09-05 19:24:29
0
To see more videos from user @bemni2310, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About