@abissinyamiller1: በተለይ ወንዶች!

Abissinyamiller21
Abissinyamiller21
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 01 September 2026 16:37:28 GMT
441764
47762
1120
7092

Music

Download

Comments

bruke801
Bሩk :
አዲስ አበባ ያደገ ነው የሚያውቀው የልቤን ነው የተናገርከው 🥺
2026-09-02 07:47:04
3073
solmulugeta1228
solmulugeta :
ምን አልባት ታሪኩን ለማታውቁት ! ታሪክ መምህራችን ከነገረን ነው የምነግራችሁ ! በጃንሆይ (ቀዳማዊ አፄ ሀይለ ስላሴ) ጊዜ በቤተመንግሥታቸው የሚያልፉ ሰዎች ለንጉሱ ክብር ሲሉ ጎንበስ እያሉ ማለትም እንደ መስገድ አይነት ሰላምታ እየሰጡ ነበር የሚያልፉት እና ለ ምን ታዲያ በቤተመንግሥቱ በኩል የሚያልፉትም መኪናዎች ለንጉሱ ሰላምታ አይሰጡም በሚል ሀሳብ ሆን ብለው በወቅቱ የነበረውን አስፓልት ከፍ ዝቅ እንዲል አድርገው ሰሩት ይህም መኪኖቹ በዛመንገድ ሲሄዱ ግዴታቸውን እየሰገዱ ይሄዳሉ ማለት ነው። ከዛ በኋላ በየዘመኑ የመጡት መንግስታት መንገዱን እያሻሻሉት አሁን ለታሪክ ሲባል አሁን ያለችዋ ልብን ስርቅ የምታደርገው መንገድ ቀርታለች።
2026-09-04 21:10:10
714
micheal.tesfaye
mayko 🍫👣 :
ድሮ ልጅ እያለን ልባችን ዝቅ ይል ነበር 😎
2026-09-01 19:47:05
2673
dagii434
Dagim🎭 :
አሁን የለም አጥፍተዉታል
2026-09-01 19:09:31
590
quran_192003
أفياء القرآن :
ግን ብዙ ሰው ምክንያቱን አያውቅም ለማወቅም አይጠይቅም ያሳዝናል
2026-09-02 03:24:04
317
henokg_
HenokG :
በ 31 ቁጥር bus ከ 6 ኪሎ ለገሃር 😭
2026-09-03 16:25:17
123
mr_bling_
mr_bling_ :
I was with my dad few days ago ena eyastawesegn neber lij eyalew aftenew elew neber and makes me feel happy
2026-09-02 22:55:52
205
12345abcdezabcd
yabi :
I remember when I was a kid my grandpa would deliberately driving fast just to make me happy...I do the same for my kids but the intensity is not the same..I think they fixed it
2026-09-02 03:44:27
189
silentfyp
Silent viewer ♒ :
Plane wist yehone sat kemtfeterew feeling ga timesaselalech lebel 🤔
2026-09-01 23:46:50
129
abenezer_.k
abenezer_.k :
this 😄
2026-09-01 17:36:27
473
mewded1
ⓜ💔🔐📎 :
ከድሮ አሁን ተስተኳክላል ልበል እንደ ድሮ በጣም ዝቅ አይልም
2026-09-02 14:24:08
106
yared.edit04
ʏᴀ 𝕣𝕖𝕕⁰🔱 :
በቃ ብቻዬን የማጣጥመው ነገር የለም ይመችህ ግን😁
2026-09-01 19:29:14
251
anne_05032
Anne 📚 :
I remember my dad used to speed up right when we reached it because it made us happy, the good old times
2026-09-03 06:28:15
44
na_h_o_me
Nahi :
Always I thought I'm flying back to then
2026-09-02 03:39:15
76
edusolg
BKS :
እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር
2026-09-01 19:11:27
47
wrong.arsu
ꜜ :
መልስው
2026-09-01 20:27:15
9
oliyad_
OLIYAD :
take me back🥺
2026-09-02 06:02:20
25
lidyas32
Lindu 16 :
ልቤን የሚሰማኝ ስሜት ❤
2026-09-02 04:41:43
21
free_love_net
free_love_net :
ምን ዋጋ አለው አሁን የለም 😔😔😔
2026-09-02 14:33:33
43
seni7374
Seni :
አባቴ ሁሌ በደንብ እንዲያነጥረኝ ደስ እንዲለኝ ብሎ ፍጥነት ጨምሮ ነው የሚነዳው 🥺🥺🥺 እወድሀለሁ አባዬ 🥺🥺❤️❤️
2026-09-06 05:30:33
14
bukayobu
bukayooo :
ለኔ ብቻ መስሎኝ ማላወረው ነገርስ thanks
2026-09-04 02:37:03
19
natua1224y
✨𝙣𝙖𝙩𝙪𝙖፩ ፪ ፪ ፬✨ :
ልቤ ዝቅ የሚለው የኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር
2026-09-04 17:50:50
6
babute25
ራስ⚡ምትሀት🫵 :
አዲስ አበባ ነበር ተወልጄ ያደግኩት ግን ምንም ነው ያላወኩት እባካቹ ንገሩኝ አሁን ሄጄ ልየው
2026-09-02 18:53:05
11
aviyannat
𝒶𝓋𝒾𝒶𝓃𝓃𝒶 :
😭ma fav place all the time
2026-09-02 20:11:25
7
johnkebede21
@johnkebede21 :
🔥ወደ ቀልባችን ምትመልሰን ስፐት
2026-09-01 21:00:27
29
To see more videos from user @abissinyamiller1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About