@primecareentclinic: ጆሮን በጆሮ ማጽጃ ማጽዳት ያቁሙ!! ጆሮአችን በተፈጥሮ ራሱን የሚያጸዳበት ስርዓት አለው።ጆሮ ማጽጃን በጥልቀት ወደ ጆሮ ሲያስገቡ፣ የጆሮ ኩክን ወደ ውስጥ ሊገፉት ወይም የጆሮ መስመሩን እና የጆሮ ታምቡርን ሊጎዱ ይችላሉ።አብዛኛው የጆሮዎን ውጫዊ ክፍል ብቻ ማጽዳት በቂ ነው። ጆሮዎ ከተዘጋ፣ የመስማት ችሎታዎ ከቀነሰ፣ ህመም ወይም ፈሳሽ ካለ፣ ወይም የጆሮ ኩክ ተጠራቅሞ እንደሆነ ላወቁ፣ እራስዎ ለማስወገድ ከመሞከር ይልቅ የአንገት በላይ ህኪሞን ያማክሩ። ━━━━━━━━━━━━━━ ☎️ +251113850056 📱 +251994950996

Prime Care ENT Clinic
Prime Care ENT Clinic
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 01 September 2026 17:15:00 GMT
247
21
2
11

Music

Download

Comments

haymi.tamesgen
Hayme Tamesgen :
2026-09-01 18:15:17
0
haymi.tamesgen
Hayme Tamesgen :
🥰🥰🥰
2026-09-01 18:14:16
0
To see more videos from user @primecareentclinic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About