Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@solomon_12_21: ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ(ዶ/ር) የሰሜን ወሎና የደቡብ ወሎ አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል። #ማዕተብ መቸ ተጀመረ?#ሰሎሞንዘመቄት
እንዳትስቱ ተጠንቀቁ፤(ሉቃ.21፥8)
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 01 September 2026 17:03:51 GMT
43021
5362
110
1105
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.71MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.98MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ንስር :
አንተም በጣም ጎበዝ ነህ በርታ እንደሌሎቹ ምንአገባኝ አለማለትህ እንደናንተ አይነቶቹ በርከት ካላችሁ እኛ ኩርፍተኞቹም እንደምንመለስ ተስፋ አለኝ እናም ወንድም ለቤተ ክርስቲያኒቱ እንደናንተ አይነቶቹ ያስፈልጓታል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-01 17:26:16
22
hobby 521 :
እሽ እንደዛ ከሆነ አለማሰርም እንችላለን ማለት ነዉ ??እኔ እስካሁን ድረስ ሻወር ለመዉሰድ እንኳን ሳወልቀዉ እሳቀቅ ነበር
2026-09-02 12:08:23
0
Alemu Belihu :
አባታችን ቡራኬያቸው ይድረሰን
2026-09-01 17:29:47
15
mekedi :
ጥያቄ አለኝ ?አንድ አባት ሲናገሩ ሰምቼ ነው ሴጣን ይፀልያል ተብለው ሲያስተምሩ ሰምቼ ገራ ገባኝ ባይብል ላይስ አለ ወይስ?
2026-09-01 19:16:54
1
ሃይማኖት :
ያልገባኝ ጥያቄ ከእግዚአብሔር ስቅለት በህዋላ የአንገት ማተብ በሐዲስ ኪዳን አማካኝነት መስሎኝ የመጣው ማተቡንስ ምናደርገው ለመለዮ ሳይሆን ስቅላቱን እያሰብን እንድንኖር አደለም? ስላልገባኝ ነው
2026-09-01 17:56:40
0
ቀሲስ ሀብታሙ አድኅነኒእግዚኦ እስመ ኀልቀ ኄር :
ይፀልያል በደንብ ግን ምግባር የለውም
2026-09-02 01:27:17
0
ተመስገን :
የንታዬ ይበርቱ ምርጥ ሰው
2026-09-01 17:14:24
7
ፍቅር በምስራቅ :
በትክክል እኔም ኮርስ ላይ የተማርኮት
2026-09-02 15:37:45
2
Armiyas :
አባታችን በረከተቸዉ ይድረሰን
2026-09-01 18:51:25
2
Emu 123 :
Abatachen bereketwo yedereben
2026-09-03 05:42:20
1
Sisay :
የአባታችን በረከተዎ ይድረሰን
2026-09-02 20:11:08
3
አሴ የሸበሉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
የምር ዛሬ የልብህ ተሟላልህ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-01 18:50:58
2
በዚህ የምትኖር ከተማ የለችንም :
tebarek sol abatachn tena ena edme yistln
2026-09-01 19:01:01
1
23 አባቴ :
በረከታቸው ይድረሰን
2026-09-02 07:56:04
1
በግብፅ በረሀ ስደትን ያየሽው ወላዴተ አምላክ እ :
አባታችን ቡራኬአቸው ይደረሰን
2026-09-01 17:46:08
2
Aba Gebre silase :
ትክክል ነው
2026-09-02 10:10:44
2
Loza :
በጣም ፈጣሪ ይጠብቃቸው
2026-09-01 18:01:52
1
❤️Miy❤️A❤️ :
ቃለህወት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-02 09:20:31
0
selam ዘ ዲማ :
መምህራችን❤️🥰
2026-09-01 17:53:38
1
l am not me :
እውነት ነው መምህር እኔ ሁሌም የምመኘው ነገር ቢኖር እንደነዚህ ዓይነት ስርዓቶችን ማለትም ስንሳለም(ስናማትብ)፣በስግደት ጊዜ እንዴት መስገድ እንዳለብን ፣ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ስንል እጣታችን ከየት ይጀምራል ፣ የቅዳሴ ፀበል ከጠጡ በኋላ መቀባት ይቻላል? ፣ እሁድ ቀን ሰንበቴ(ፃዲቅ) ስንበላ በነጠላችን ተሸፍነን ነው ተገልጠን...ሌሎችም በነዚህ ላይ እንደ ቤተክርስቲያን አጠቃላይ በከተማም በገጠርም አንድ ዓይነት ስርዓት እንዲኖር ብታደርጉ እላለሁ። አመሰግናለው ።
2026-09-02 05:03:32
2
merafe :
እውነት ነው
2026-09-01 17:15:54
1
Mulugeta Emiru :
አንድ ጥያቄ አለኝ። እሱም በአሁኑ ሰአት ክሩን ብቻ የምያስሩ ግን መስቀል ያላደረጉት አሉ አንዳንዶች ደግሞ መስቀሉን ወርቅ የምያደርጉ ክርስቲያኖች አሉ በዚህ ዙርያ ማብራሪያ እፈልጋለው አመሰግናለው።
2026-09-02 02:04:55
1
ጾለተ ንዋም አህድርኒ ወአውእልኒ በሰላም :
ንገራቸው እማ ወንድሜ👏👏👏👏
2026-09-01 18:22:07
2
Zinabe Zewdu :
አሁን ገና ሰለሞን ትክክለኛ ሰው መሆንህን ተረዳሁ ለስካሁኑ ይቅር በለኝ እሳቸውን ልትገስፅ ነው ብዬ ተናድጀ ነበር በርታ
2026-09-01 18:07:57
1
THTNA :
አሜን ቡራኬያቸው ይድረሰን እግዚአብሔ ይመስገንእድኒአይነት አባት ስላለን እውነተኛ አባቶችን ያብዛልን🙏መምህርም በርቱልን ፅጋውን ያብዛልን
2026-09-01 18:10:22
1
To see more videos from user @solomon_12_21, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Trứng nướng ở bmt hiện tại mình đang thấy ở chỗ này ngon nhất nha Ai cần thông tin người bán cứ nhắn mình chứ đăng linh tinh bị bóp tương tác nè 😋 #xuhuong #bmt #daklak #trungnuong #capcut
My new single “Till the End” is OUT NOW on all streaming platforms! It’s an anthem for anyone who has ever looked at injustice and decided they couldn’t look away. The song captures both the heartbreak of witnessing animal suffering and the determination to keep fighting for a different world. Rather than focusing on only grief, “Till the End” turns that pain into a promise: to keep speaking up, showing up, and pushing for change until every cage is empty.
One DNA test could reveal what many families never expected..... #relationshipgoals #respectandlove #marriagetips #couplecommunication #emotionalsafety
আজ হেরেছি, কাল জিতবো, আজ কেঁদেছি,কাল হাসবো "!❤️🩹(ins hallah)
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy