@mengistushambel: Replying to @yinega.yihoon.beto

@menge 444
@menge 444
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 01 September 2026 18:25:02 GMT
190848
10811
231
1194

Music

Download

Comments

weda.be
የ 14 wetader✝️💪🤝☝️ :
:አባታችንሆይ በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ ፍቃድህ በሰማይ እደሆነች እንዲሁም በምድር ይሁን የእለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ በደላችንንም ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እድንል አቤቱ ወደፈተናም አታግባን ከክፉ ሁሉ አድነን እንጅ መንግስት ያንተናትና ሀይል ክብር ምስጋና ለዘላለሙ አሜን🙏እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በመላኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ሰላም እንልሻለን በሀሳብሽ ድንግል ነሽ በስጋሽም ድንግል ነሽ ያሸናፊ የእግዚሀብሄር እናት ሆይ ሰላምታ ላንች ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽ የማህፀንሽም ፍሬ ብሩክ ነው ፀጋን የተሞላሽ ቅድስት ሆይ ደስ ይበልሽ ልኡል እግዚያብሄር ካንቺ ጋር ነውና ከተወደደው ልጅሽ ከጌታችን ከመድሀኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርታንና ምህረትን ለምኝልን ሀፅያታችንንም ያስተሰርይልን ዘንድ ለዘላለሙ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-02 21:04:19
451
user4777874278339
ኢቫና@21 :
ኧረ ይሄ ነገር የዛር ነው እየተባለ ነው ግን እኔ ተመችቶኛል
2026-09-03 05:04:52
173
evanazekariyas
pain killer ♈ :
ከዚ የተረዳሁት ሁላችንም ዛር አለብን በጣም ደስ ያለን ለዛ ነው
2026-09-03 22:49:51
44
ashufit15
ash...😎 :
whatever it is am in love with this sound
2026-09-04 07:33:17
0
kal14753
kal :
music adelem ye amiliko new ewinet
2026-09-03 19:43:38
0
a.adis.ejigu
gomen betena :
በስመአብ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
2026-09-02 13:24:38
325
kiru.glife
kiru.glife :
ዘፈን አይደለም ! አዳልሞቴ ለሚባል የዛር መንፈስ ያቀረቡት ዝየራ ነው። "የበረሀው ጓዴ ናና ዘመዴ የራያው ወንበዴ ናልኝ ደራሹ ናልኝ አድዬ..." እያሉ ሐድራ ላይ የሚያቀርቡት ዛሩን ማወደሻ ነው። እግዚአብሔር ይገስጻቸውና ሳታውቁ ለቪዲዮ መስሪያነት አትጠቀሙበት እባካችሁ🙏
2026-09-03 13:19:26
35
user6684017843626fm
fikru moges(FM) :
ሙሉውን ሙዚቃ አውሊያ ቤት ሂድ
2026-09-02 19:00:06
49
never.give.up2259
Never Give Up :
በ leyrics ቢሰራ አሪፍ ነበር
2026-09-02 21:35:29
28
samri5302
Samri :
are yehe neger muzika aydelem yezar metriya new lene ababye new yemihonew hoyyyyyy
2026-09-03 10:32:44
1
muba8819
§§¶¶Mubarek 👌👌👌 :
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ 🙏🙏🙏
2026-09-02 18:17:54
14
um.nasri.ritaj
NASU T,D,F✔ :
ያስፈራል ዘፈኑ😁
2026-09-03 06:35:00
21
user4186927060565
ከቴ ዘብሔረ አዳም :
ወገን ሙዚቃ አደለም ሀድራ ነው
2026-09-02 17:46:42
13
kiya.konjo01
kiya konjo👑 :
በርሶ መጀን አባቢ እልልልልል አዳልሞቲ አባቢ የአሩሲዋ እመቤት ፍጡነ ረድኤት አባድር ፆም አያሳድር የበረሀው ጓዴ ናና ዘመዴ አባቢዬ
2026-09-03 07:59:36
7
teddy.in.ethio
ባባጃሌው :
ለወታደር የተዘፈነ የመሰለው እንደኔ😂😂😂
2026-09-03 19:44:58
11
user0nh1ia9o2ekebraraw
user0nh1ia kebraraw :
ኧረ ዘፈን አይደለም
2026-09-02 14:51:05
5
ekutinawde1
Ikuti🦋🥀 :
አዳልሞቴ በርሶ መጀን😁😁😁
2026-09-03 05:33:31
5
mayathefristaccount
maya🎤🎶🎶 :
koy mndnew yemtakut ngerug🙏
2026-09-02 21:43:51
1
To see more videos from user @mengistushambel, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About