Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@hadiyatube: ስሜትህ ለዲን አስገዛ እንጂ ለስሜትህ ዲንህን አታስገዛ #copylink #ሁሱንፅፅር @ሸምሰዲን tube
ሸምሰዲን tube
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 01 September 2026 19:22:35 GMT
61944
5759
774
2381
Music
Download
No Watermark .mp4 (
12.64MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
13.1MB
)
Watermark .mp4 (
26.97MB
)
Music .mp3
Comments
🔥ኡኽቲ ፊላህ🌏📷 :
አብድልከሪም ምንም አላጠፋም አንተም አትቁረጥ እንደ ወንድምህ አቦ ዩቱባቹን መጠቀሚያ አታርጉት እራሳቹን እንደጨዋ አትቁጠሩ ምድረ ዱርዬ ሁላ ሁልሽም በጓሮ ማትሰሪው ወንጀል የለም የሰውን ኤብ እየተከታተላቹ የራሳቹን አትደብቁ አርፋቹ ዩቱናቹን ሸቅሉ
2026-09-01 20:51:59
69
TEWFIK توفيق :
እኔ ንፅፅር ከሚሰሩ የሚመቹኝ አንተነህ ቀጥልበት
2026-09-01 20:12:47
107
حور العين☺️ሁረልአይን :
እኛኮ ስተት ነዉ ሰንል ቅናት ነዉ ይሉናል
2026-09-01 20:46:34
222
🦋𝑩𝒊𝒓𝒂𝑩𝒊𝒓𝒐🦋 :
ወላሂ እነ ኢምራን ኣንድ ሰው ሲያጠፋ ስተቱን ከመንገር ይልቅ በጣም ያስተባብላሉ ብዙ ግዜ አይቻቸዋለው ቱ
2026-09-01 22:17:17
60
@Sarem1357 :
እህት ወንድሞቼ ሰውን መከተል ትተን ቁረዓንና ሐዲስ ብቻ እንከተል።
2026-09-01 20:57:13
83
hayirat :
እውንት ካሜራ አማን አለ እኮ ሲጀመር ፎቶ ሀራም ነው ተብለንእኮ
2026-09-01 21:35:16
34
Ẓ̌ųፋŋ €ŋđřijß ወለዬዋ🔥🦋🌠 :
ትክክል አይደለም ሲባል ቅናት ነው ቅናት ነው እያሉ እየደበቁ ነው
2026-09-01 20:47:30
62
ሀያት ወሎየዋ የወረባቦዋ ❤️🩹 :
ከተረካከበ 9ወሩነው ተብሏል እስካሁን እንኳን አለባበስ ቁረአንንን ያሳፍዛት ነበር
2026-09-01 20:22:03
22
ሎሚ123😍 :
አቡ አብደላ ትክክል ነበራ🥰
2026-09-01 20:21:48
25
Hikma :
ሰው ግን ምንድ ነው ሚካታለው ቁርአን ሀዲስ?🤔🤔🤔🤔
2026-09-01 21:22:45
5
ወለየዋ ነኚ😉 :
የልቤንነገርኮልኚ የልብህን አላህ ያሞላልህ ሀቅ ሀቅ ድንድን
2026-09-01 19:46:50
24
ኡሚ :
ጀገና እደህ ንገረልኝ እማ🥰
2026-09-01 20:31:04
17
zuzu 🧭 23 🦋 :
የጥንቱ አንተ ብቻ ተናገር ጀግና ነህ🥰
2026-09-01 20:54:24
27
ዙል ቢጃደይን🏇 :
ስተቱን የደበቁት እኮ ስለሚተዋወቁ ነዉ እንጂ ወላሂ ሃቁን ያቃሉ
2026-09-01 21:24:40
8
®عش ماشعٔت فإنك ميتam Muslim® :
👌🥰ሀቅና ሀቅ ይሄነው
2026-09-01 20:19:06
33
sofia Ahmed 🇸🇦 :
አተበቻነህ የተቃወምነውን የተረዳኸን ሀቅ ይውጣልህ ወድሜ
2026-09-01 20:34:35
10
ቅርፉድ 🌺🌺🌺 :
ሸምሰድን አቦ ሀቅ ይውጣልህ በረካሁን
2026-09-02 09:03:08
5
🔥ኡኽቲ ፊላህ🌏📷 :
ሙሉውን ለምን አታዳምጥም አቦ አሁንስ ዘጋቹን ኤጭ
2026-09-01 20:52:31
14
ام زكريا :
አለምክኒያት ፎቶ እሚለቅ ተፈቅዶለት ነበረ እኔ ብዙ እውቀት የለኝም ግን እስልኬ ውስጥ አድ ፎቶ የለኝም ልጅ ልጅ ያጫውተዋል እውቀት ቢኖረውም አላህ ነፍስ ያሳውቀው
2026-09-01 20:35:11
7
Abduselam.siltedalocha :
መሸ አለህ አንጀት አሪስ ነህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-09-01 19:36:42
6
ንስር 🎀🦋🦅 :
ጀዛከላህ ወንድሜ ትናት የስተማሩት ተማሪ ባስተማሩት መሰረት ተነስቶ ለምንሲል ኒቃብ ኒቃብ ብለው አቃለው ስያለባብሱ ያሳዝናል ፈትዋ የሚሰጥንሰው ለምንትቃወማለቹ ዝምብላቹ ተማሩ ሲባልደሞ😅ምኑንተማርነው የስብላል የሱናውንድሞች በርቱ🥰
2026-09-01 20:44:08
7
Seada seid :
መሸፈን እኮ ዋጂብ ነው እንጂ ግደታ አይደለም ቆይ ለምን አካበዳችሁት
2026-09-02 11:31:36
1
መርየም ቢንት አብዱል ፈታህ ☪️☪️🕌🕌 :
እኔ ምለወ ሂጃብ መለበስ ሱና ነወ እንበል ጥፍር መቀጠልም ሱና ነወ ??
2026-09-01 21:11:12
2
ياسمين :
በእራሱ አደበት ኒቃብ ግድታ ነው ብሎ ነበር ካሁን በፊት ስሞኑን ደሞ ሱና ነው አለ አይገርምም
2026-09-02 12:04:48
4
umu mahi :
ኣረ ሁሱ ኖርማል ሰው ነው በአላህ ተፋቱት እናንተ ናችሁ ኡስታዝ ያረጋችሁት
2026-09-02 03:05:12
4
To see more videos from user @hadiyatube, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Cứ tưởng nhiệt tình là tốt, hóa ra quá chủ động lại là cái tội bị nghi ngờ #skychildrenofthelight #skygipvn #NgàyTinhNghịch
KATSEYE - Hootie Frutti, dance tutorial, slowed, mirrored, with SingSinging #hootiefrutti #katseye @KATSEYE
The prédiction football très bien analyse for URFA CHAMPION LEAGUE 💫#creatorsearchinsights #footballvideosideas #pourtoi #fyp #viralvideos
Publication 22 | CHAINSAW MAN — THE FILM ♡ #Denji #Reze #ChainsawMan #DenjiEdit #RezeEdit
Ыййййй әдем кетті😍💔 #рекомендации #ВэтотДень
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy