@etu1612_2: እንደገና....... እንታረቅ እና የትላንቱ ቂማችን እንርሳ እንታረቅ እና ኩርፊያው በይቅርታ ይተካ እንታረቅ እና የተሰበረው ልባችን ይጠገን እንታረቅ እና የልባችን በር ይከፈት እንታረቅ እና የናፈቀኝ ሳቅህ ይመለስ እንታረቅ እና ብቸኝነቱ በቃኝ እንበል እንታረቅ እና በናፍቆት መቃጠሉ ይብቃን እንታረቅ እና የልብህ ትርታ ልቤ ውስጥ ይግባ እንታረቅ እና እቅፍህ ውስጥ ልጠለል እንታረቅ እና መለያየት በቃን እንበል እንታረቅ እና ህልማችንን አብረን እንኑረው እንታረቅ እና አዲስ ምዕራፍ እንጀምር እንታረቅ እና ፍቅራችን እንደ ወይን ይጣፍጥ እንታረቅ እና ትዝታችን በአዲስ ይፈካ እንታረቅ እና የአመታት ጸሎታችን ይመለስ እንታረቅ እና የፍቅራችን ፀሀይ ይውጣ እንታረቅ እና ፍቅራችን አደባባይ ይውጣ እንታረቅ እና ካንተ መለየት ሞቴ እንደሆነ ይታወቅ እንታረቅ እንታረቅ እንታረቅ በቃ እንታረቅ etu ✍️ #lovestory #lovesong #repostvideo #followformorevideo #copylinkplease💗
Etu_✍️
Region: ET
Tuesday 01 September 2026 20:29:57 GMT
Music
Download
Comments
𝔂𝓲𝓭𝓲𝓭𝓲𝔂𝓪🍒 :
Endet repost laregew kale ene desetega hono ayewet
2026-09-03 21:20:09
15
samrii_ :
Tawu atafkiru maryamn🥺😔
2026-09-14 19:03:13
1
𝙗𝙞𝙩𝙖𝙣𝙞👁🎯 :
ችግሩ እኮ እንደገና አብሮ መሆኑ አይደለም እንዴት ያንን ሰው እንደድሮ ማመን እንችላለን ነው🥺😔
2026-09-07 17:54:54
11
👀..💋 :
ግን ያሁላ ማሀላ ለምን 💔 ልባቺን ስብርበር ላለዉ 🥂 እንደገና የዉሸትህን አፈቅርሻለሁ በለኝ🙏
2026-09-11 12:03:34
1
🤎ታቲ🍂.. :
be chirash ayihonma 🙌😞
2026-09-13 09:17:52
1
mekdi ❤ :
silent repost 😊
2026-09-03 20:09:41
6
🦋🦋🦋 :
silent repost እንደገና😏
2026-09-17 07:53:11
1
hanita yemaryam :
@T
2026-09-16 19:19:16
1
ምትክ💫 :
endegena 💔
2026-09-07 06:41:36
1
☝☝☝ :
@a
2026-09-04 19:29:27
1
@Lil_Doc🍼 :
🥺
2026-09-06 16:50:05
1
Mita🌸💃 :
@Nahom
2026-09-04 12:58:41
2
Nova🤴 :
@Hawi_💎እንታረቅ
2026-09-02 21:12:53
3
Sosi🎀 :
@Zølâ endegena😭🥺
2026-09-03 19:44:36
3
edil 🦋 :
@MGE 🥺
2026-09-03 14:48:21
2
mark 2 :
@Honey🍯
2026-09-10 16:28:00
1
kiya :
@𝖆𝖘𝖍†
2026-09-02 00:18:09
3
meriye 24 :
@celataw jaa
2026-09-03 10:58:41
2
Makitua🎀🧸 :
🥺🥺🥺
2026-09-03 13:23:55
1
zarh580 :
❤️🥰
2026-09-02 05:41:24
1
نبوتي💕 :
@~Erdon🛜
2026-09-03 09:22:47
1
princess🌸👸🍫 :
@Abdu Taju913 😔
2026-09-11 20:17:47
1
tiyaa🌝 :
@Hon
2026-09-23 11:22:09
1
𝙢𝙟 𝙦𝙪𝙚𝙚𝙣👸❤️cr7⛹🏿♂️🤴 :
@Died life
2026-09-03 07:45:00
2
𝓔𝓶𝓪 :
@K͓̽E͓̽N͓̽A͓̽⚡🦅
2026-09-04 07:52:59
1
To see more videos from user @etu1612_2, please go to the Tikwm
homepage.