Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@.tube49:
@Amina⭐
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 01 September 2026 20:43:00 GMT
124979
2610
328
583
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.51MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.92MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
eku :
ወላሂ መቼም አልቀበልም 2ኛ ሚስት
2026-09-28 03:04:27
53
grumghhgigugf :
ተመስገን ኦርቶዶክስ ላደረከኝ
2026-09-02 12:22:36
226
abodst.2 :
ወላሂ ሚስቴ ላይ ሁለተኛ ሚስት ወላሂ ጭራሽ አላስበውም ብትፈቅድልኝ ራሱ እኔ አልፈልግም
2026-09-02 14:37:18
136
Tsedi የተዋህዶ ልጂ :
ጥሎብኝ በአቋማ ምቆም ሴት ትመቸኛለች 🥰
2026-09-28 05:25:06
51
ኑር ሺቲ nur shiti :
ወንዶች ያልተረዱን እኮ ሌላ ላግባ ካለ ለኔ ያለው ፍቅር ቀንሶ ሌላ ሴት ወድዋል ማለት ነው
2026-09-28 13:40:29
22
Fatima :
አቋም ያላት ሴት100% በቃ ሁለተኛ አልፍልግም ኻላስ😍😂
2026-09-02 12:42:52
240
Kenene :
አልፈልግም ማለት መብት ነው!
2026-09-02 11:31:15
57
اكرام❤ :
አወ መብቷ ነው 😳
2026-09-02 06:46:46
119
mas :
ኢየሱስ ጌታ ነው ።
2026-09-03 08:48:50
15
فطمه بنت محمد :
ወላሂ በትክክል አላህን የሚፈሩ ወንዶች ሁለተኛ ሚስት አያገቡም የአንዷንም ሀቅ አንወጣም ይላሉ አብዛኛው የሚደርቡ ወንዶች ስለ ሸሪኣው የሚያውቁት ስለ አራት ማግባት ብቻ ነው ሌላ የሚያውቁት ሀዲስ የለም
2026-09-03 09:07:42
40
life is chance but strive. :
ምርጥ ሴት ከተገኘች 2ኛ ሚስት ምን ያረጋል
2026-09-02 16:51:15
30
Life is beautiful"الحياة جميلة :
የኔ ቢጤ ብሞት አልቀበልም
2026-09-03 15:42:57
15
virgo :
Muslim setoch hulem endzi leraschu kibir yinurachu bravo
2026-09-02 06:00:38
85
ሀይሚ ጎንደሬዋ👸☦️19⛪️ :
እውነቷን ነው እኮ
2026-09-02 16:49:01
18
hayu :
መብትሽ ነው እዳትሠሚ
2026-09-02 12:41:27
49
💞አንድ -ገፅ🧜♀️ :
ወይ እኔ ኦርቶደክሥነኝ አለቀ ✝️✝️
2026-09-28 12:07:09
5
የወሎዋ :
ልጅቷ ልክ ነች ጀግና☺️
2026-09-02 14:27:26
22
Ⓕ🧕 :
ጀግና ቆራጥ ሴት🥰
2026-09-03 14:30:39
13
s,bint baba :
ዉነቷነዉ ትፍታዉ😳
2026-09-02 06:35:40
33
ኩን ፈየኩን ጉራጌዋ :
እኔ ምለዉ እስልምናን አምናቹ ከተቀበላቹ ለምንድነዉ ቁራን ምትቃራኑት ጉድ ምችግር አለዉ ማስተዳደር ከቻለ ምብቱ ነዉ ማግባት 2 3 4 ይችላል ሲጀመር ማስፈቀድም አይጠበቅበትም በፍትህ ካስተዳደረሽ ምን አገባሽ እናተ ሴቶች ተዉ እንተዛዘን 😏😏😏😏
2026-09-03 06:06:54
5
ፍቅር የሕግ ሁሉ ፍፃሜ ነው ። :
አምላክን የሚፈራ ማለት እኮ እሷን መንከባከብ እሷን መዉደድ እሷን ማፍቀር ነው ለእሷ ሲል መሞት ነው ።እንጅ ሁለት ሶስት አራት ማግባት አይደለም
2026-09-02 07:26:06
20
Adi Add :
እፎይ ድረስ
2026-09-02 17:04:17
9
ኡም ሪም 🇪🇹ሰላምሽ ይመለስ ሀገሬ :
ካልፈለገች አልፈለገቺም ምንም ከሸሪአጋ እሚያጋጫት ነገር የለም
2026-09-02 15:31:17
7
ofiin bontu :
jegan set
2026-09-02 07:50:19
6
Hanan seid🌘 :
ንዴት ላይ ነች አሁን
2026-09-02 08:11:56
6
To see more videos from user @.tube49, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#fyp
🤪
#lngshot #1
dợ iu đi dự lễ tốt nghiệp của ảnh nèee 🫣 #nuthong #nnutdan #hongshihoshi #graduatenutdan
Dép Sục Cao Gót Nữ Mũi Vuông #trending #tiktok #giaycaogotnu #depnuthoitrang #sandalnu
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy