@henok_zehabesha: 🚨 Heartbreaking Tragedy & A Miracle in Minnesota 🥺 A devastating loss has left the Ethiopian community in St. Paul, Minnesota in shock. A young mother, Adut Simon Malwal, tragically passed away in her apartment from natural causes. But in what can only be described as a true miracle, her 2-year-old baby boy survived entirely alone for days beside her before police arrived. He was found exhausted but is now safe, recovering, and in the care of his godmother. The Ethiopian Community in Minnesota is currently raising funds to cover funeral expenses and to support this brave little survivor. Let’s come together as one family to help them through this unimaginable pain. Please share this video to spread the word and reach out to the community to support! #tiktokcreativeaward #zehabesha #zehabeshanews #henokalemayehu #henoknews #EthiopianMedia #Henokalemayehu #EthiopianDiaspora #Habesha #NewsEthiopia #adonay #adonay44 #EthiopianNews #Tigray #BreakingNews #WorldNews #EthiopianTikTok #USVisa #GreenCardNews #ImmigrationUpdate #EthiopianNews #Minnesota #SaintPaul #MiracleBaby #HabeshaTikTok #EthiopianCommunity #ViralNews #HeartbreakingStory #EritreanTikTok

Zehabesha
Zehabesha
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 02 September 2026 01:14:43 GMT
333469
13483
827
3153

Music

Download

Comments

lililili1785
ችም :
እኔ የዛሬ አምሰት አመት ታምሜ ማንም ደናደርሸ ደናዋልሸ የሚለኝ አልነበረም ልጄ ሁለት አመቱአ ነበር ከሞትኩ ሰው እስከሚደርስ ብዬ አልጋችን ላይ ዳቦ ውሀ ብስኩቶች አስቀምጥላ ነበር🥺 እግዚአብሄር ይመስገን ያሁሉ አለፎ እኔም ተሻለኝ ልጄም አደገችልኝ የኔ እናተ ነብስሽን ይማረዉ በምን አይነት መከራ ውስጥ አልፈሸ ይሆን🥺🥺
2026-09-02 07:43:03
414
raajiikoo
Raajii Gudeta :
Fitsum! You don’t deserve this . Rest in peace
2026-09-02 04:32:52
5
kenya507
Kenya507 :
She’s living with stepfather in Nashville
2026-09-02 15:56:54
0
tinesya190934503133
ትንሱ የማርያም ልጅ🙏🙏 :
ወለጋላይምኮ አስክሬን ተንተርሳ አራት ቀን ሙሉ በጥይት የተመታ ቁስሏን ይዛ ደሟን አያዘራች በርሀብ ተዉልጋ ተገኝታለች ልንገራችሁ ብየ ነዉ
2026-09-02 08:00:00
125
sarona7779
እግዚአብሔር የረዳት ሴት :
ሞት ግን ክፏ ነው ልጇን አይቶ ቢራራላት ምን አለ?? እግዚአብሔር ነብስሽን ይማረው
2026-09-02 01:53:31
478
jaallilly1
Jaal🤍ሊሊ Boru🌳 :
ሁሌ ምፈራው ይሄን ነበር 🥺
2026-09-02 03:18:51
147
inspectah2
Mr. Z :
if you live alone, you can sign up for emergency dispatch service apps like SNUG, they will call everyday to check on you, and if one day you don't answer, they will call ambulance/911 to your address.
2026-09-02 12:05:24
24
barkot272
Barkot19🇱🇷 :
በሰው ሀገር ያላችሁ እባካችሁ ተጠያየቁ🙏🙏🙏🙏
2026-09-02 05:30:14
61
usersamri2112
samri🦋 :
ስደት አይኑ ይጥፋ።😭
2026-09-02 01:53:05
185
loveisgreat022
loveisgreat022 :
She look like Betayoo
2026-09-02 01:45:47
187
user49028412701934
user49028412701934 :
2 እና 3 ቀን ሙሉ ስልክ የሚደውልላት ሰው የለም ያሳዝናል
2026-09-02 04:37:28
76
amy_end06
Amyendris :
😭😭😭😭 እኔ አፈር ልብላልህ የኔ ልጅ ሁለት ቀን ሙሉ ከአስከሬን ጋ የኔ አባት ምን ተሰምቶህ ይሆን የኔ ጌታ የእናትህን ነፍስ ይማርልህ አባ አንተም እደግልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭
2026-09-02 02:17:28
114
liliye_1921
liliye_1921 :
ፈጣሪ ይጠብቀን አደራውን ከፈጣሪ በታች እኔ ለልጄ ልጄ ለኔ ነው ያለነው ከድንገተኛ ሞት ይሰውረን ነብሷን በገነት ያኑረው
2026-09-02 01:25:00
90
1153grace
Grace🦋 :
በየቀኑ ምትደዋወሉት ሰው ይኑር እባካቹ😭
2026-09-02 05:32:24
32
hebenmoon
Helen :
የኔ ጌታ አሰብኩት እርቦት ሲያቅስ አጠገቧ🥹 እግዚአብሄር ያሳድግህ በፀጋው:: ነብስ ይማር::
2026-09-02 04:40:39
43
sajna.restaurant.e
SAJNA RESTAURANT ETHIOPIAN :
አቤቱ ጌታ ሆይ አሟሟቴን አሳምረው
2026-09-02 03:26:02
66
user1440375920204
user1440375920204 :
ስደት አይኑ ይጥፋ የምትሉ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ የተሻለ ነገር አለ ወለጋ ውስጥ የናቶን አስከሬን አቅፋ 4ቀን የቆየች አለች
2026-09-02 05:25:03
60
user6232780052182
habi :
no comment 😢😢😢😢😢
2026-09-03 03:17:54
0
salina.1750
selina17 :
እኔ አፈር ልብላ😭😭
2026-09-02 10:22:27
10
kalkidanyilima
Kalkidan Yilima :
ወይኔ ይሄ ማለት ሰው ምን ያክል እንደማይጠያየቅ ነው የሚደውልላት ምን ሆና ነው የጠፋችው ብሎ ሊፈልጋት የመጣ እንኳን የለም ልጅ ያላት እናት ለዛውም
2026-09-02 02:46:40
29
selamina1008
selamina1008 :
ጌታየ ለልጀ አኑረኝ አደራ
2026-09-02 03:02:33
19
user798400184
እሙየ ፍቅር :
ጌታ ሆይ አሟሟቴን አሳምርልኝ 😥😥😥😥
2026-09-02 09:58:47
9
user62154572771102
2026 :
ይንን ነው ሁሌ የምፈራው እግዚአብሔር ይጠብቀን😭😭😭
2026-09-02 01:48:22
36
lovelyfamily2116
nigat🦋🌸 :
የሁል ጌዜ ፍርሃቴ ጌታ ሆይ አደራ እናቶችን ለህፃኖች ስትል ጠብቅ እንዴት ያማል ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርሽ
2026-09-02 04:23:32
13
meseretbeyene15
meseretbeyene15 :
የሰው ልጅ መጨረሻ ግን በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭
2026-09-02 04:47:43
10
To see more videos from user @henok_zehabesha, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About