@lemlem4913:

lemlem የተዋህዶ ፍሬ  ✝️
lemlem የተዋህዶ ፍሬ ✝️
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 02 September 2026 02:19:33 GMT
58178
11938
568
1780

Music

Download

Comments

user7726066331283
adonay14 :
ባይገባንም መፀለያችንን አናቆምም
2026-09-02 09:09:58
166
user5672500769688
ድንቅነሽ አየለ :
ማርያምን እህት ወንድሞቼ በማንኛውም ሁኔታ ሆናችሁ እግዚአብሔር ፀሎቴን አይሰማም አትበሉ ከልባቸው እግዚአብሔር ለምኑ ይሰማል የኔን ፀሎት የምሰማ እግዚአብሔር የሁላችንንም ፀሎት ይስማ መልካም ቀን ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ☦️☦️☦️💝💝💝
2026-09-02 07:24:03
195
sara.intalaa.ortho8
Ashetu Ashetu :
pls part 2
2026-09-02 08:30:29
0
meaza.haile1
Temesgen Amlak :
thanks
2026-09-02 07:45:31
0
birkie02
birkie :
ላይክ አርጉኝ ሙሉውን አልሰመዋትም 🥰
2026-09-02 14:28:20
33
ada234500
አዴ (ወልደ ሐዋርያት) :
በእውነት ለሚዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እፁብ ነው ማስተዋልን ያድለን
2026-09-02 04:43:31
38
muluyemariam7
mulu ye mariam :
àmenn ehte lemuye
2026-09-02 08:47:50
0
seadibintmame
Hlina🦋🦋🦋🦋 :
ለምለምየ ከእስልምና ከመጣው 3 ወር ሆነኝ እናም በውስጥ አውሪኝ አንዳንድ ነገሮችን መማር እፈልጋለሁ
2026-09-02 11:37:17
14
user1727750911174
. ሰሜናዊት :
እኔማ.በቁሜነው.እንቅልፌ.እሚመጣ...አባታችን.ሆይ.እንዳልኩ..እንቅልፌ..ቲክቶክ.ሣይኮሌሊቱን.ሙሉ.ፈጥጨ.አድራለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-02 03:49:43
20
hannah.etophia
hannah etophia :
Ameen amee
2026-09-02 13:40:32
0
tiji83
ሁሉምነገርበኪዳነምህረትደህናይሆናል :
2026-09-02 05:13:21
13
ateda.kasaye
axadee 💔🫂🫅♥️ :
AmmenAmmenAmmen 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-02 10:28:48
0
andamlakdula
ኤዶንያስ የ22 :
ክፍል ሁለት የኔ እህት ቃለሕወት ያሰማልን
2026-09-02 07:53:38
7
gorge.workalemaw
Gorge Workalemaw :
🙏🙏🙏
2026-09-02 17:21:28
0
user6204143417663
ሠወችሢገፉኝእግዚአብሔርግንያነሣኛል 🤲🤲🙏🙏 :
አንዷ እኔነኝ🥺🥺🥺
2026-09-02 09:49:30
4
tg.fikr62
አበርታኝ አምላኬ❤💞 :
ቃለ ህይወት ያሠማልን ለምየ🙏🙏🙏
2026-09-02 06:27:25
5
sebleseble29
sebli ye arseema :
ameeeen
2026-09-02 06:32:34
0
user9671504561396
🥀 :
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን😭
2026-09-02 04:14:15
6
adoniz668
አድና~Adina☦️⛪🏵️🕊️ :
የሕይወት ቃልን ያሰማልን የወንዜዋ አብርሽ የሚባል ወንድማችን በዚህ ዙሪያ ብዙ አስተምሯል እኛ በርትተን አለማማራችን እንጅ እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን ቀጣይ እጠብቃለሁ 🙏🏻
2026-09-02 07:52:50
8
user518612128126
እግሬ ነዉ ዘመዴ😘 :
የተዋህዶ ልጆች እህቶቼ ዎንድሞቼፍቃደኛ የሆናችሁ አስተምሩኝ ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ😭🙏🙏
2026-09-02 12:02:49
1
yorditegene12
የገብርኤል ልጅ :
እኔ ሁል ጌዜ በጣም የምፈተንበት ቦታ ቢኖር አባታችን ሆይ ብየ ፀሎት ስጀምር ይህ part ነው {እኛም የበደሉንን ይቅር እንድንል} ብዬ ውስጤ ሀሳቤ ሁሉ ይበታተናል አንዳንዴ ከልቤ ይቅር ብየዋለሁ እኮ ግን ለምን እላለሁ?ይቅር ብሎ አብሮ አለመኖር ይቅር አላልኩም ማለት ነው እስኪ በቅንነት መልሱልኝ በ ኮሜንት
2026-09-02 08:50:17
4
user2301560661386
የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ :
ቃለህይወትን ያሰማልን እህታችን
2026-09-02 09:33:49
4
fanus.fanus77
Fanus Fanus :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ameni ameni ameni🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-02 16:18:01
1
To see more videos from user @lemlem4913, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About