@giftrealestate_: ጊፍት ሪል እስቴት የደንበኞቹን አገልግሎት ይበልጥ ለማሻሻል እና የሰራተኞቹን ተነሳሽነት ለመጨመር ያለመ የአቅም ግንባታ እና የአስተሳሰብ (Mindset) ስልጠና ሰጥቷል። ከዚህም ጋር ተያይዞ በ2018 ዓ.ም በስራቸው የላቀ ውጤት ላመጡ ምርጥ የሽያጭ ሰራተኞች እና ስራ አስኪያጆች ልዩ የእውቅና እና የሽልማት መርሃ ግብር አካሂዷል። ተሸላሚዎችን እንኳን ደስ አላችሁ እያለ፣ በቀጣይም የተሻለ አገልግሎት ለማቅረብ ዝግጁ መሆኑን አረጋግጧል። ጊፍት ሪል እስቴት - ማህበረሰብን እንገነባለን! #ethiopian_tik_tok #drama

Gift Real Estate PLC
Gift Real Estate PLC
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 02 September 2026 05:04:24 GMT
350
16
1
1

Music

Download

Comments

addis6967addis6967
cr 7 :
🤝🤝🤝
2026-09-02 19:17:49
0
To see more videos from user @giftrealestate_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About