@user8261305785750: እረኝነት 😥💔 ክብር ለስደተኞች

𝙡𝙞𝙟 𝙢𝙖𝙢𝙚 🐪🐪🐪 እረኛው
𝙡𝙞𝙟 𝙢𝙖𝙢𝙚 🐪🐪🐪 እረኛው
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 02 September 2026 06:57:35 GMT
187403
29933
3417
17185

Music

Download

Comments

123456.zd2
123456 ZD ጓሌ :
ያረብ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጣቹህ
2026-09-02 08:01:17
714
sahaadaa
ሶብረኛዋ ነኝ የሀይቅዳሯ💝 :
አሁን እኛም ሂወት እየኖርን ነው እንላለን እኔ ያጋጠመኝን ላካፍላችሁ አምስት ወር ስራ ፈትቸ የሆነች ሞሮኮ ቤት ስራ ገባሁ ከዛ ፍሪጅ ቆልፋ እምትሄድ ነበረች ከዛ ኢዶኒሲያ አለች ጥሩ ናት ተደብቃ ኢዶሚ ምናምን ታስመጣለች በሱዋ ሰበብ አምስት ወር ሰራሁ በስቃ ሲርበኝም ሲጠማኝም አድቀን ያጋጠመኝ ግን ከፋ ወላሂ በጣም ስራ በዝቶብኝነበርና አድት ዳቦ ነው የቀመስኩት ቁርስ ከዛ እረፋድ ላይ ወጡ ሰወቹ ለባብሰው ጎደኛየም ሄደች ኢጃዛ እኔ ቀረሁ ምሳ ደረሰ ጠበኩዋት ያለሱዋ ፈቃድ መቅመስ አይቻልም ስጠይቃት መጣን ብላ እዛው አመሸች ተኛሁ እኔም ከዛ ወረቢ እደት ይውሰደኝ እቅልፍ ብድግ ብየ ኩሽና ገባሁ ግን ምንም የለምኮ አቃለሁ የደረቀ ክብዝ አለ እሱን በውሀና በሱካር አርጌ ቀምሸ ተኛሁ ሳለቅስ አደርኩኝ ከዛ ሲመጡ ካልተኛሽ የፍሪጁን ቁልፍ እች አሙቀሽ ብይ አለችኝ መልስም አልሰጠሁ ተኝቻለሁ አልኩዋት እባየ በአይኔ እየሄደ ብወጣሳ ስራ መፈለጉ መቀመጡን ሳስብ ሰባቶር እደሰራሁ ታመምኩ ወደኩኝ ለምን ተጎድቻለሁ አራት ቀን በግሊኮስ ብቻ ደም የለኝ ምን የለኝ ከዛም ወድህ ህመምተኛ ሁኘ ቀረሁ ጤና እራቀኝ😭😭😭😭😭😭ስደት አይኑ ይጥፋ ማጣት አይኑ ይጥፋ እህህህ💔💔💔
2026-09-02 13:56:33
234
zinet.627
zinet 💞 :
አሁን አተን እደዚህ ሁነህ ያመጣሀውን ገንዘብ ካላክልን ብለው ይቆጡ ይሆናልኮ 😢😢😢
2026-09-02 08:31:59
523
user91548179154594
አዳ አዳ :
እኔ የምለው የምሰራው ነገን ሂወትክን ለመቀየር ነው አደል ግን ዛራ ላይ የነገን ሳታይ እየተጎዳክ ነው ለምን ብለክ ነው የዚክን ያክል እዲክ የምትሆነው አወ አውቃለው እያየውትም ነው ምንም የሚመች ነገር የለው ግን ቢያስ ማደሪያክ ቦታ ጋግረክ የምትወስድበትን መገድ ፍጠር እጅ ከሳት ላይ እሳት ተጨምሮበት ለጤናክም ከባድ ነው ወድሜ ሁሉም ነገር ለነገ ያሰብከው ዛሬ ላይ አተ ደና ሰላም ስትሆን ነው የነገ የሚሳካው እራስክን አትጉዳ ማስተካከል የምችልበት መገድ ካለ በምግብ ብታስተካክል እኔ ውስጤ ስላልቻለ ነው 😢😢😢
2026-09-02 13:19:30
94
arsiit008
Mucaati 🇸🇦🇪🇹💸🦅🦅🦅 :
😭😭😭😭😭 biyyee haa nyaadhuu Ani 💔💔💔💔💔
2026-09-02 13:14:55
121
hoa.muhamed
Hawi የሀይቋ🌍🕊 :
የኔ ወንድም ድስቱ ላይ ትንሽ ዘይት አረገህ ጋግረበት🥺
2026-09-02 08:19:26
177
saedaseido
ሰው ባለው ነው 🇪🇹 🇦🇪 ❤ :
ቆይግን ሀበሻ አይለፈላችሁ ብለን ተረግመናል መሰል😭
2026-09-02 09:57:01
86
5567nuru81
BTS ARMY 💜🔮 :
ድህነት እፈር ይብላ🥺
2026-09-02 18:18:38
54
almaz.abebe.11
Almaz :
ewy ayzonnnn
2026-09-03 05:34:18
0
user788686228
Hayat :
abata abshr negem lela ken new eshi
2026-09-02 17:15:36
1
lemanbeye.yitatek
Lemanbeye Yitateku :
2026-09-02 09:51:05
9
bintnure8n
S≛⃝🧕𝐁𝐈𝐍𝐓 𝐍𝐔𝐑𝐄𝐄📚💎🕌 :
yaa rabbii ko ati ni dandessa ilmaan kenya kan biyya irrah bahani rizqii barbadu jecha akkanati jiratan Rizqii garii kenif yada isani gutii 😭😭wly gara ko na bade keessatu ijoolle dhiraa Ayiii💔❤️‍🩹abshrii hundi yerofii
2026-09-02 16:22:24
16
nafer242
𝄟🅗≛⃝ወጀለኛዉ ≛⃝ወበዴ≛⃝🇳🇫᭄ :
ለራሴ እያለቀስኩኝ ደሞ እዳተ አይነቱን ሳይ ደሞ የራሴን ረስቼ ላተ ማልቀሴ አይዞህ ወድሜ 😥😥
2026-09-02 22:10:22
7
lijbaze0
𝐌𝐈𝐊𝐈 ዛናጭ887💪🤪🫵 :
bro for your gade help you brother 😳🙏
2026-09-02 13:09:16
1
.h520695
መርዘኘው ወያኔ🪱 :
አብሽር ሀቢቢ እኔ ልንካራታትልክ የልፈል ጣንካር በልልኝ😭😭😭
2026-09-02 22:01:57
6
kalekidan.kale67
kalekidan kalekale✝️ :
Yaa Waqayyoo ani sii kadhadha biyya kenya irra rakkina kasii😭😭😭
2026-09-02 16:13:03
10
hawa.ahmed883
Alhamdulillah for every thing :
የኔ ወንዲም አላህ ሃብታም ያርግህ
2026-09-02 13:33:18
11
thanks.for.everyt14
F ነኝ 🎀የቤተ ሰቦቸ ናፋቂ 😢🤲 :
😭😭😭😭 አላህ ከዚህ ህይወት ይቀይርህ🥰
2026-09-02 07:05:48
21
frdewes8
🦋 Firdos 💚💛❤️💃 :
ኡፍ የኛ ስቃይ ግን መቸ የሚያበቃው 🥹
2026-09-02 08:42:16
22
zynebwe2
zeyneb we :
ኡፍፍፍፍ የኔ ወድም እኔን🥺ምንልበል አላህ ነገዛሬ ሳይል ከዚ ያውጣህ🥰
2026-09-02 19:46:17
6
hana.202526
አለም ሸዋ :
አረ በአላህ የት ነክ መጋገሪያ እኔ ልላክልክ ወላሂ መሻውሩንም ሁሉንም እችላለሁ የት ክ😭😭😭
2026-09-02 09:39:18
10
aminat.ali.mohamm0
አሚ ነኝ ህልመኛዋ🇪🇹📚🎧☝ :
ያረብ እረ አሁን😭😭😭😭😭😭😭ማነው እደኔ ያለቀሰው አብሽር ወድሜ
2026-09-02 12:01:47
18
fattaash.sirkaa
🅵︎𝐀𝐓𝐓𝐀𝐀𝐒𝐇 𝐒𝐈𝐑𝐊𝐀𝐀 :
Jirenyaa biyaa hanbaa tan ya rabbii nuu basii😭😭😭
2026-09-02 14:49:48
12
To see more videos from user @user8261305785750, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About