@dawitpjs2bm: #ሹፌርለሁሉምመሰረትነውክብር❤️❤️❤️

09.00.05.17.21
09.00.05.17.21
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 02 September 2026 07:50:10 GMT
264737
11594
361
7874

Music

Download

Comments

yotoryotor5
Yotor Yotor :
ኢሀዲግ የተከለው ነው ይሔ ተክሎት ቢሆን 1 ሚሊየን ይል ነበር በዚህም ተመስገን ማለት ነው
2026-10-31 08:08:16
36
dani13921
ዳኒ ና ሀኒ :
እኔን የገረመኝ የዛፉ ጥንካሬ
2026-09-02 21:42:47
2087
mente3678
mente :
dizayer ymot mkina new !
2026-10-31 06:02:31
0
fillifx
Fillifx :
@captaincarguy1
2026-10-31 06:49:57
0
izzycase48
izzycase48 :
ካሜራ ማኑ አትነቃነቅም እንዴ😂
2026-09-03 07:10:54
817
one.love86544
✺†◎ 𝐅𝐋𝐎𝐊𝐈 †◎✺🕊️ :
ይሄ ታድሶ 4M ይባላል 😂😂😂
2026-10-31 04:04:28
22
user23kalx
kalab :
2026-09-03 18:23:23
117
faysi67
千aysel :
የዛፉን ጥንካሬ ያደነቀ
2026-09-03 11:18:28
98
abrhamtsegaye3512
Abrham Tsegaye :
ዘንባባው ቢሆን ተጋድሙአል
2026-09-02 10:51:47
85
feka.feka49
Feka Feka :
እኔ የገረመኝ ሌሎች መኪኖች የተጎዳውን መኪና ትኩረት ሳይሰጡ ሲያልፉ አንዱ ባለ ዲዛየር ቆም ብሎ ራሱን በተጎጂው ውስጥ በማየት አዝኖ ሲሄድ ተመለከትኩ።
2026-09-03 12:49:10
86
ablink59
ablink :
አይ ዲዛየር 😂😂😂😂😂
2026-09-03 10:45:30
30
creatorsearching12
Andu@ so what? :
yemote mekina new
2026-09-02 13:51:47
20
habibimuhameds.aw
አሹ ቤት ደላላ :
ካርቶን የሆነ መኪና ዲዛይር
2026-09-03 09:48:16
37
81amani
Amanu :
ወድማለም.
2026-09-03 15:40:58
50
useret12543
user :
You can't park there buddy
2026-09-03 15:12:33
20
tewodrs16
Tedy 16 :
ግራቪኒያ ወይም የጠመንጃ ዛፍ ይባላል በመሳርያ ላይ የእንጨቱ ክፍል በብዛት በዚህ ተክል እንጨት ነው የመሰራ ቀጭኗን እንኳን ለመስበር በጣም ከባድ ነው ከፍተኛ ሀይል ቢያርፍበት እራሱ ይታጠፋል እንጂ አይሰበርም
2026-09-03 16:27:06
36
bemnettesfaye655
B :
ኢንሹራንስ ያሰራዋል ከዛ ትንሽ ነበር ግጭቱ ብሎ 4 ሚሊየን ይሸጠዋል🙄 የጉድ ሀገር
2026-09-03 08:15:06
20
meselefikadu238
ሜዞ 🔩🔧 :
ወይ ዘፈን ይገርማል እኔም የያዝኩት መኪና ፊሬን ክዶኝ ነበር ግን ብዙም አይደለም ግጭቱ እና ምን ለማለት መሰለህ አይዞን አይዞን ሰው ከተረፈ አሪፊ ነው
2026-09-02 15:29:25
5
kassahungirma88
kassahungirma178 :
እውነትም ወይ ብሬ 😔😔😔😔
2026-09-03 13:14:58
7
bini1981stjo
bini :
ዲዛየር ከካርቶን የተሠራ የማይረባ መኪና
2026-09-03 13:28:55
6
nortlondon4ever
ጌቱ የ ጨርቆስ መድፈኛው🔴⚪️🇪🇹 :
እኔ እኮ አልጠጣ 😏
2026-10-30 11:17:11
24
asef.nak
asef nak :
Dzire eko glasa newu aye 4.5M
2026-09-02 15:24:42
12
kingopl16
kingo pl :
ዛፉ ማለት እኔ ነኝ
2026-10-28 08:52:39
35
jamra_vibez
〆JAMRA〆 :
ዋናው መትፍህ ነው የሚል አይጠፋ እኮ
2026-10-30 18:49:19
5
bisrat997
💥𝑏𝑖𝑠𝑟𝑎𝑡🕷 :
ለጠላት አልንገዳገድም😂
2026-09-09 11:22:34
1
To see more videos from user @dawitpjs2bm, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About