@unatedstateofguraga: #viral #ጉራጌ_ኩሩ_ነው_ሀገሩን_አይጠላም #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #1millionaudition #1

ወልቂጤ ሚዲያ   🌐
ወልቂጤ ሚዲያ 🌐
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 02 September 2026 08:33:33 GMT
118915
6413
302
1894

Music

Download

Comments

husaman11
ንቡር :
ያው ሹፌሮች ብዙ ችግር ነው ያለባቸውና ለነሱም ድምፅ ሁኑ እጂ እስኜር ላይ ያለው ጭማሪ እና መገድ ስቃይ
2026-09-02 09:53:02
132
mnte302
Mnte :
ሁሉም መብቱን የሚያስከብረው ትራንስፖርት ላይ ነው😡😡😡
2026-09-02 14:42:17
92
chbawe
A k :
12 * 500 =6000 ነዳጅ30*181 =5430 እስፒር..... ___~_ የሹፌር የረዳት የመንገድ የምግብ የባለቤት ገቢ የለባቸውም????
2026-09-02 16:14:49
42
user7391919739905
netsanet :
በየመንገዱ የሚቆሙ ትራፊክ ዝም ብለው ያሳለፋሉ
2026-09-02 11:38:29
22
.user2708536037463
COH S Suser2708536037463 :
እጅግ በጣም አስቸጋሪ መነሃሪያ ቢኖር የወልቂጤ መነሃርያ ነው በሃገራችን ካሉት በነሃሪያ ትራፊኩም ከነሱጋር ይሰራል መሰል የሚናገራቸው ሰው የለም የሚመለከተው አካል መፍትሄ ቢሰጠው ጥሩ ነው ይህንን ያጋለጥክ ወይም ቀራጩን ሳላደንቅ አላልፍም
2026-09-02 13:08:33
42
zelalem330
Zolata :
አይ ጉድድድድድ🤭🤭🤭🤭🤭 "አመት አለፈዉ ይታወቃል"አለህ እኮ ከነ ማስረጃው🤭🤔🤔😂😂😂😂😂
2026-09-02 09:30:22
10
tekle_aberash
Tekle Aberaሽ :
post it on Facebook too
2026-09-02 10:03:19
2
emanafkshengal
@Ema 𝓮𝔀𝓸𝓭𝓼𝓱𝓪𝓵𝓱𝓾 :
በጣም ያሳዝናል ህገወጥ ስራ እየሰራ የረዳቱ ኮንፊደስ ምን ያህል የተበላሸ አሰራር እንዳለ ያመላክታል ብሎም የዞኑን መንገድ ተቆጣጣሪ አካላቶች ድክመት የሙስና ተያያዥነት እንዳለው ነው የሚያሳየው
2026-09-11 16:04:01
1
yohans.gebru8
Yohans Gebru :
ብራዘር ሁሉም መብቱ ማስከበር የሚፈልገው ትራንስፖርት ላይ ብቻ ነው ነገር ግን የሹፌሮች መብት የሚያስከብርለት የለም ከዛው ከግቢ ሳይወጣ የሚያወጣው ወጪ በየመንገዱ ለህዝቡ የቆሙ የሚመስሉ ሌቦች:ደግሞም አሁን ካለው የኑሮ ውድነት ጋር ሲነፃፀር ታሪፉም ልክ አይደለም ስለዚህ እውነተኛ ሚድያ ከሆነ ሚዛናዊ እንዲደረግ ስራ። 👉እኔ እሰራላቸዋለሁ ስትል ስለሰማሁ ነው
2026-09-02 17:07:57
15
user1054996260613
ሀሴት ብርሐኑ :
የእውነት ነው ወይስ ድረማ ነው
2026-09-02 11:56:09
1
chiregod2008gmail.com
Heavy man baba :
አገርቱ ላይ የተረገመ ቦታ ወልቂጤ የምባል ከተማ ነጋደው ስግብግብ የማይተሳሰብ የመኪና ታሪፍ ከወልቂጤ ወደ አአ ወይም ሆሳዕና ከታርፉ ላይ እጥፍ ትጨምራለህ በቃ ህግ የለም !! ያሳዝናል ለማን አበት ትላለህ ያውም የክልል ቢሮ እያለ::
2026-09-02 10:23:23
17
top44170
top :
ቪድዮውን በደንብ መታየት አለበት
2026-09-02 09:35:27
7
user35304686656087
አላማርርም ምክኒያቱም አማርሬ አይቼዋለሁ :
ከወልቂጤም አዲሳባ ታሪፉ 500የሚያስከፍልት 800ነው ምንም ሕግ ሚባል ነገር የለም
2026-09-02 13:04:25
7
eju951
eju :
ኡኡኡ ሁሉም ይወቅልን እየተዘረፍን ነው
2026-09-02 10:07:52
4
rahelzerga1
rahelzerga :
gudeggna ketema eko new
2026-09-02 14:07:14
2
kasmevrtr
EHSANE :
እየበዘበዙን ነው ኧረ የመግስት ያለክ ስማ ቀርፀክ የለቀቅከው ወድሜ እናመሰግናለን
2026-09-02 14:28:52
4
sewyew29
sewyew :
ደሞ ሚሰቃዩት እናት አባቶቻችን ናቸው በጣም ያሳዝናል
2026-09-02 16:58:49
2
abebeantewan
አቤላላMultiHustle :
አባቴ እኔ መሮኝ ወሊሶ ሄጄ ያለ ምንም ትርፍ ብር አ.አ እገባለሁ ጉራጌ ላይ ህግ ስለሌለ😭😭😭
2026-09-02 20:13:58
1
user7345726052815
user7345726052815 :
ከወልቂጤ አዲስ አበባ ስንት ነው ታሪፉ ሌልላው ከአዲስ አበባ ሰባት ቤት ይፈተሽ በጣም ተጋነኑ
2026-09-02 10:06:26
8
user9863757116139
burk :
የታወቀ ነው እደአዲሥ አታርጉት
2026-09-02 21:05:20
1
062792ab
ⒶⒷⒺⓁ⛪️💒 :
አናይም
2026-09-03 05:34:22
1
user7272530066400y
በማንችለው 444🦋🦋🦋 :
ግፍ እየሰሩ ነው አበዙት ህግ የለም
2026-09-02 20:52:55
1
w616162
W :
የሚገርመው እኮ መንገድ ትራንስፖርት ሰራተኞችም ለሹፌር እና ለረዳት ነው ሚወግኑት። ቡታጅራ እና ወልቂጤ መናኸሪያ ያለው ጉድ እኮ......
2026-09-03 07:01:58
1
bruk.jejaw
Bruk Jejaw :
በመላ ሀገሪቱ ነው የትም ቦታ
2026-09-02 10:05:42
4
the.gunners7104
the gunners @@ :
wendeme hule new
2026-09-02 16:17:42
1
To see more videos from user @unatedstateofguraga, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About