@ethiocrypto19: Replying to @hamzuyee #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

🥉ኢትዮ ክርፕቶ ETHIO CRYPTO
🥉ኢትዮ ክርፕቶ ETHIO CRYPTO
Open In TikTok:
Region: ZA
Wednesday 02 September 2026 08:44:50 GMT
163930
19982
334
1536

Music

Download

Comments

_amen12
𝚘𝚎𝚗 𝚍𝚊𝚢21.🇻🇳 :
የዚህ ጨዋታ ላይ ቀለም ፉታችን ላይ ተቀበትን ነበር 🥺
2026-09-03 11:41:08
832
dejen2575
Dejen ☸️🪁 :
bengusu gize 🥺🫡
2026-09-03 19:14:22
341
sammy_gmariam
Sammy_gmariam :
ያኔ እኮ እንዲ ያሳበደን የኳስ ፍቅር አይደለም የሀገር ፍቅር እንጂ
2026-09-03 09:31:51
340
way3606
RiseUp :
የኳስ ፍቅር ሳይኖረን ትርጉሙ ሳይገባን ከታታቆቻችን ጋር አይተን ያለቀስነው ነገርስ😁
2026-09-02 21:39:28
214
tsedi_1221
Tsedi S. :
ጊቢውን በፉጨት ስቀውጠው ማዘር ሴት አይደለሽ ብላ ጀርባዬን ደለዘቺኝ😂
2026-09-03 17:30:45
211
bisrat.man39
𝖑𝖔𝖟𝖆𝖆 :
ያ ፍቅራችንን ማነው የነጠቀን❤️
2026-09-03 06:32:35
104
yeab585
lucky girl💃💃 :
😂😂😂የምር ግን ፓለቲካውም ,ኳስም ቀልዱም ዘፈኑም ያኔ ነው ያበቃው ትክክለኛ ኢትዮጺያውነት🥺🥺
2026-09-03 16:29:11
88
bereket.higu
zafu :
እንደው መች ይሆን ይሄ ስሜት ሚመለሰው !!
2026-09-03 07:50:07
154
diogan.1
Assh✝️ :
This legend math Teddy's energy!
2026-09-07 14:41:25
2
birukyemaryam1223
Biruk :
I wish i have a time machine and go back that time
2026-09-03 15:57:56
32
mamailoveyouforever
ፈዳዉ melke :
ቴድ አፍሮ የሀገር ባለዉለታ ነው የምንለዉ በምክንያት ነው ❤️❤️❤️❤️
2026-09-03 05:43:59
64
mahita548
mahita54 :
ቴዲ ለሀገሩ ያለው ፍቅር የትኛውም የሀገር መሪ የለውም🥰🙏
2026-09-04 07:46:22
30
nunuuu370
mesii👌ነኝ💞💞ኤማሁስ :
ፍታችን የባንድራ ቀለም የምንቀበውስ ነገር🤣🤣🤣🤣🤣🥺🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-03 08:01:10
18
kingyared0
kingyared0 :
ከመርካቶ እስከ እስቴዲየም በእግር የሄድኩት እኔ😂😂😂😂😂
2026-09-03 18:45:48
18
alula6z
️ ራስ :
ወርቃማው ትውልድ የመጨረሻው የኢትዮጵያዊነት ፍቅር ያለበት ዘመን 🙌
2026-09-03 18:46:12
24
lina.fekadu
Lina fekadu :
የሀገር ፍቅር የኔ ነበር 😭😭😭
2026-09-04 14:24:49
18
fetiya6821
fetiya :
ሰላዲንና አዳነ የሚገርሙ ተጫዋች አይ ግዜ💪💪💪💪
2026-09-02 20:16:02
20
mesi42065
Mesi 🦋 :
ከራስ ጸጉር እስከ እግር ድረስ የሚነዝር ስሜት 🔥🔥🔥
2026-09-04 10:37:00
19
tina.tina0619
Tina Tina :
የዚህ ጊዜ አሰልጠኙ የእንትና ዘር የእንትና ሀይማኑት ነው ጎል ያገባው የኛ ዘር የኛ ሀይማኑት ነው አይባልም ነበር አንድ ኢትዮጵያ ነበርን ።አይ ጊዜ🥺🥺
2026-09-04 15:18:03
12
1993biruk
Bura :
2006
2026-09-04 12:17:43
13
mekdes2866
mekdes 🇪🇹 :
አቤት የዚን ጊዜ
2026-09-03 00:51:39
8
godada123
♡21♡ :
አዳነ ግርማ የሚለው ድምፅ ጆሮዬ ላይ አለ😁ግን አሁን የት ናቸው ደግሞስ ለምድነው አሁን ኳስ ተጫዋቾች የሌሉን
2026-09-03 06:10:51
18
user977288498382
ጀሊሉ መላ አለው :
ትዝ ይለኛል ያኔ በደስታ ያለቀስኩት እምባ
2026-09-03 10:58:55
18
umii45533
ኤማንዳ 🏞️🛖 :
አይ ጊዜ ሰዉነት ቢሻዉ ጀግናዉ አሰልጠኛችን
2026-09-04 04:41:45
9
fetiozil1
Feti ozil💎saliba🦋 2 :
ስንት አመት ሆነዉ?
2026-09-02 20:16:49
16
To see more videos from user @ethiocrypto19, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About