@bntebaba: #አልሀምዱሊላህ_ሙስሊም_ላደረከኝ_ጌታ #አላህን_ከልባቸው_ከሚፈሩት_ያድርገን #አላህ_መጨረሻችንን_የሰምሪልን

🌺ጨዋሤት ከወርቅ ትበልጣለች 👌🌺
🌺ጨዋሤት ከወርቅ ትበልጣለች 👌🌺
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 02 September 2026 09:08:51 GMT
2925
206
15
3

Music

Download

Comments

seyd96075
ነለለአከከከየ :
ከጉድለት የጠራው አዘወጀለ በተከበረው ቁርአኑ አንደነዛ የማይሰሙ ሆነው ሰምተናል ከሚሉት አትሁኑ
2026-09-02 16:35:29
5
z837218
📚ቅድሚያ ☪️ለተዉሒድ📚 :
አለ ከፍያለዉ ጌታችን አላህ ከጉድለቶችሁሉ ነፃየሆነዉ እዳትሁኑ ከነዚያ ካሉት/አሉ ሰማን /ሰምተናል ነገርግን እነሱ አይሰሙም እረሙኝ ልሞክርብየጅአላዉቀዉም
2026-09-02 09:39:15
1
umumami2
richi :
ጥራት የተገባውና ከፍ ያለው አላህ አለ ! እንዳትሆኑ እነዚያ እንዳሉት እኛ ሰምተናል እነርሱ ግን አይሰሙም። በቀጥታ ትርጉም በሸርህ ደግሞ ሲብራራ ግልፅ ይሆናል
2026-09-02 10:33:01
1
zuzusha6
I Hope :
አለ ላቅ ያለው አሏሁ ጥራት ይገባውና እንዳትሆኑ ልክ እነደነዛ ሰምተና ብለው ያሉት ነገር ግን እነሱ አልሰሙም
2026-09-02 10:47:31
1
nagasaki348
ስዴትመምህሬ📖✍️🌺 :
እንዴነዚያምእነሱየማይሠሙ ሲሆኑሠማንእዳሉት አትሁኑ። ወሏሁአእለም
2026-09-03 19:55:55
0
user8765432685
ላያስችልአይሰጥም :
ከፍያለዉአላህ.ሱ.ወ.ዐ.አለእነዚሠምተናልእያሉየማይሰሙትንና/የማይታዘዝቱንሠወችአትሁኑ🌺🌺🌺🌺
2026-09-02 09:43:34
0
semyi.semyi
منهج اسلفية ٠ام ابراهيم :
🥀🥀🥀
2026-09-02 10:52:16
1
semyi.semyi
منهج اسلفية ٠ام ابراهيم :
🌹🌹🌹
2026-09-02 10:42:07
1
semyi.semyi
منهج اسلفية ٠ام ابراهيم :
🥀🥀🥀
2026-09-02 10:18:14
0
halime6361
አልሀምዱሊላህ :
🥰🥰🥰
2026-09-04 08:49:20
0
To see more videos from user @bntebaba, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About