@neju021: Replying to @tsegalemtsegalem2 #uae🇦🇪 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok

Nͥeͣjuͫ
Nͥeͣjuͫ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 02 September 2026 09:34:29 GMT
18397
1268
74
120

Music

Download

Comments

degu792
degu_131 :
እንባስ አተስት ለማስደርግ ክፍያ ከከፈላቹ በኋላ ከ 20 እስከ 25 ቀን የቆየባቹ ልጆች አላቹ ውይስ የኔ ብቻ ነው
2026-09-02 11:22:02
8
maybeoneday237
❦❧𝑯𝒂𝒔𝒆𝒆𝒏➳❦🙈 :
ሙሉ ፑረሰሱን አልቆ የዱባይ ኢንባሲውን ክፍያ በኢጀንሲ በኩል ነበር የተከፈለው 24 ቀን አልፏል ለምን ያክል ጊዜ ነው የሚቆየው
2026-09-02 10:18:49
3
user52963157845773
Ada :
ግን ናሽናል አይዲ ጋ ልዩነት ካለ እሪጀክት ያመጣን ሚባለዉ ዉሸት የኔ አልተመለሰብኝም
2026-09-02 12:49:46
1
ferushaa
Faris✌️🕋 :
nejuye youtube ylshem ende??? binoresh Ena sle police clearance ke ሀ esk ፐ yalwen information betakafeyen betam des yilenal...MN teyalsh?
2026-09-02 16:00:07
1
hailegta
hailgeta timerga :
እታለሜ ካስገባሁኝ 1ወር ሆነካስገባሁኝ ምንድነው ችግሩ ያልተመለሰልኝ
2026-09-02 15:48:05
0
user9429734600002
Tefera ድንቁ ኢየሱሰ ድንቅ ያደርጋል :
እምበሰ ከገበ ወድ 23 ቃን ሆኖአለ ምነድኖ ችግሩ እሰካሁ አላላቃም በኢጄንሰ ነው የሰጨረሰኩት
2026-09-02 15:47:01
2
makbel2010
miky jone :
visa lemawutat minyakel ken yikoyal
2026-09-02 12:08:32
1
user0973776711
ጡሃ :
እኔምለዉ ክፍያዉ ስትነዉ እኔ የከፈልኩት 45000 ነዉ እድትነግሩኝ እፈልጋለሁ🥰🥰🥰
2026-09-02 18:06:37
0
rebinesru784
RRRR :
Mofa atestation ቡኋላ ፕሮሰሱ ያልቃል ወይስ ይቀጥላል
2026-09-03 17:38:35
0
mesayworkutiktok.come
𝓶𝓮𝓼𝓪𝔂💖 :
ቴል ሳይን ጨርሰዋል Dubai ኢንባሲ ይቆያል
2026-09-03 00:11:20
1
amanuelmelese66
kimmiche :
hi
2026-09-06 11:38:07
0
abdulalmalikmalik
أنا ابن أبرار من الحبشة :
እህቴ ኮንትራት ከ 1 ወር ቡሀለ ጨርሰለሁ እነ ከንስዬ ልወጣ ነበር የፖሊስ ክሊራንስ በUAE pass ማጨረስ እችላለሁ ኢምባሲ መሄድ አይጣበቅብኝም በጣም ግራ ስለገበኝ ነው
2026-09-04 18:30:18
0
fasikakanido
FASIKA KANIDO :
Telesign aliseram ale min yishalal
2026-09-02 13:31:11
0
michel.guta
ማይክ :
lelela sew mesert yechalal wey
2026-09-02 15:54:27
1
liya54028
łī¥ą🦋 :
ሢሥተም አለመኖሩ ነው ጉድ የሠራን
2026-09-03 14:46:21
0
tama.man27
ለመለዬት መጥለት አይጠበቅም :
አረ ላይቭ መቼናው ምገብ
2026-09-03 23:12:16
0
adssi4
ሥውሯማርያም ሣትሔዱእዳትሞቱ :
እኔጨረሻለውግንለኤጄሲሰጥቻለውከስጠዋቻውቆዬብኝምንይሆን
2026-09-02 10:06:48
0
tade.tade08
Tade.Tade :
ሰላም ፖሊስ ክርላንስ በሌበር አይዲ በግሌ ማውጣት አልቺልም እንዴ
2026-09-08 08:15:16
0
sengli768
babi :
police clearance UAE ኢምባሲ በ ኤጀንሲ ካስገባው 1 ወር አለፈው ግን እስካሁን አልወጣም
2026-09-02 16:12:17
0
mareyami.21
Reba warra bosati :
sister
2026-09-02 17:32:06
0
user8490818714387
የፍቅር እናት :
የተጣሪ መረጃ ስጡን ኢባሲ ከገባ ብቻ ከ3 ወር በሃላ እየቆየ ለምን ብር ይቀበሉናል የማይሰራ ከሆነ ቀላል ነው እያሉ
2026-09-03 08:13:56
0
user55261508342451
user55261508342451 :
እህቴ ዱባይ ኢባሲ ከከፈልኩ 28 ቀን ኦነኝ ከ35 እስከ 40 ቀን ይፈጃል አሉኝ
2026-09-03 17:07:35
0
user1145954133153
(Hadushom((ግዜ ዳኛ)) :
ቪዛ ከመጣ ቲኬት ይቋያል ይሆን !!! ሙሉ ለደላላ ቢንከፍልስ ምን ችግር ኣለው!!
2026-09-05 05:07:18
0
fitsa624
fitsum :
የኔማር
2026-09-03 15:36:53
0
selam.gebre88
selam gebre :
ጥቅሙ ምንድነው
2026-09-02 10:23:27
0
To see more videos from user @neju021, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About