@sis2220: #ethiop🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ💚💛❤️ #ukhabeshatiktok🇪🇹🇪🇷 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #addisababatiktok

ሲሳይ አየለ
ሲሳይ አየለ
Open In TikTok:
Region: GB
Wednesday 02 September 2026 09:51:45 GMT
149968
14303
1369
1706

Music

Download

Comments

e_y_o_b_6
ኢዩ ዘማርያም 🇮🇱 :
እንደ ህዝብ ወድቀናል ያሳፍራል በጣም አዝናለው
2026-09-02 10:35:20
356
adugna880
አፍሪካ :
ሁሉም የዘራውን ያጭዳል🥰
2026-09-02 10:04:44
988
betyg129
ቢራቢሮ 🦋 :
ለህግ ይቅረቡ 😭😭😭
2026-09-02 16:46:49
65
ami66059
ami :
ልክ ልትሆንም ላትሆንም ትችላለህ : የግፍ ሰለባ የሆነን ሰው በሙሉ በ እኛ አይን ስለታየ ብቻ ባለፈው ህይወቱ ግፍ ፈፅሟል ብሎ መደምደም ትንሽ ይከብዳል ። ባይሆን ፈጣሪ እኛን ለማስተማር የመረጠው ሰው ሊሆን ይችላል ብዬ እቀበላለሁ 🙏🏽 እንግዲህ ትውልዴ ሆይ መብረቅ ለመሸከም የሚያስችል ትከሻ ይስጥህ ምን ይባላል 🥲
2026-09-02 13:49:30
79
user2690083587424
moke :
ወንድሜ ስለአየኸው እንጅ ስለአላየኸው በመላምት አትፍረድ ባንተም ይደርሳልና
2026-09-02 10:24:32
76
r543235
𝓸𝓷𝓮 𝓭𝓮𝔂 🇬🇧 :
አረ በሰዉ አትጫወቱ😳😳😢
2026-09-02 17:06:29
54
nanuye02
የማርያም :
እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው 😔😔😔
2026-09-02 12:29:50
80
bilen0113
Blen19 21 :
be tikikil mariyamin saw yezarawu naw miacidawo
2026-09-02 19:25:14
1
271fre
frehiwet yekrstos esrejna :
yene abat 😭
2026-09-02 19:23:39
0
djdave1221
ዳዊት 21🥰 :
ሁሉም የ እጁን ያገኛል ማርያምን 🙏
2026-09-02 12:20:26
93
danny91168
Dan :
What goes around comes around
2026-09-02 18:16:03
2
haymebuchu
Haymebuchu :
what goes around comes around like a hula hoop ale.........
2026-09-02 19:15:53
0
hezkielsebhatu
hezk :
Egzabher ye ykerta amlake nw wendeme
2026-09-02 18:03:34
0
tamirat1507
Man United :
እግዚአብሔር ሆይ ማሬን
2026-09-02 16:54:34
7
kasecpqu71w
kokoLina♌️ :
ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን አረ በስመአብ 🥺
2026-09-02 12:07:15
74
michael956706004
Lij Michael :
እግዚአብሔር ይቅር በለን
2026-09-02 09:56:20
144
abi56333
abi :
ኢትዮጵያ በኦሮሞ ምክንያት መሰደብ የለበትም
2026-09-02 13:55:54
9
senimekonen4
Seni👸☦️ ሸዋ💚💛❤️🦅 :
የመከነ ትውልድ🥹💔
2026-09-02 12:37:56
43
kidistamsalu
kidistamsalu :
ምን አይነት ዝቅጠት ነዉ
2026-09-02 10:01:05
56
abrham.zebene
Abrham Zebene :
የጊዜ እንጂ የሰው ብርቱ የለውም፣ ማንም ሊያጣ ይችላል፣ የጊዜ ጉዳይ ነው
2026-09-02 17:03:47
17
tena.zemede
Tena zemedeእማ አምላክ ሚስጢረኛዬ :
ፈጣሪ ልቤን ለመልካም ስራ ብቻ ሁሌም አግዘኝ!
2026-09-02 17:44:25
6
milka32673180
mila :
እግዚአብሔር የበቀል አምላክ አይደለም ምድር ራሷ ግፍም ከሰራህ ምድር ትከፍላለች እንጂ እግዚአብሔር ባህሪው አይደለም በቀለኛ መልካም አምላክ ነው እሱ
2026-09-02 11:24:59
5
postivethinker4
Zimmbelu :
ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል 🥹💔
2026-09-02 10:30:37
29
samri.fiqir
lamri ⚡ :
ወጣቱ ግን ወዴት እየሔደ ነው?🥺
2026-09-02 14:52:48
17
ta38197
ta :
ወንድሜ! ተሳስተሃል። 'ግፍ የደረሰበት ሁሉ ቀድሞ አጥፍቷል' አይባልም። በመጽሐፍ ቅዱስ እነ ቅዱስ ጴጥሮስ፣ እነ ቅዱስ ጳውሎስ ግፍ ስለሠሩ ነው እንዴ የተገደሉት? ቅዱስ እስጢፋኖስ ግፍ ስለሠራ ነው እንዴ በድንጋይ የተወገረው? ክብር ይግባውና ኢየሱስ ክርስቶስ ያለ ኃጢአቱ ነው የተሰቀለው። እናልህ፣ የተደበደበ ሁሉ 'ግፍ ደረሰበት' እንጂ 'አጥፍቷል' አይባልም።"
2026-09-02 17:10:10
6
To see more videos from user @sis2220, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About