@siraj90s: #90ዎቹ #ethiopiatiktok #videoviral #habeshatiktok #ትዝታችን

ZEMENE 90ş
ZEMENE 90ş
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 02 September 2026 10:01:03 GMT
344760
56560
1611
25911

Music

Download

Comments

0fii87
Ofii🦋 :
ከዚህ ከወጣን ብኃላ ሳቃችን አበቃኮ አይይይ🥺🥺🤝
2026-09-02 16:16:49
2147
pomi3316
pomi🔮 :
የኔ ደብተር ከላይ ካልሆነ ብለን እርማት ከታች ሲጀምር🥹
2026-09-02 20:12:02
1635
hlanhlanhlan16
HALN 💕 :
ከደብተራችን ራይት የምንቆጥረውስ 🥰🥰🥰
2026-09-03 08:14:52
770
hakmeda22
ቅን ልቡ☪️🕌 ያቫቱ ልጅ⚖️ :
19 97 🥺 ምነው በተመለሠ ብዙ የማስተካክላቸው ነው ነበሩኝ
2026-09-02 14:24:05
223
user3414731984669
فردوس بنت حلال :
የትናቹ 90ዎች ምርጥ ግዜ የማይደገም 🥰😓
2026-09-02 15:35:01
513
meazii93
Meazii✨ :
ደግሞ እኮ አለቃ ነበርኩ ሰብስቢ እና አምጭ የምባለውስ ነገር🤣🤣🥺🥺
2026-09-02 13:52:18
142
kvi019
kv kvna💊🔐ⓚ :
ትዝታ ሲበዛ ግን ገዳይ ነዉ በዚህ መልክ🥺😢
2026-09-02 18:04:58
287
merydana68
ብርሃኔ የዳናይት እናት 🧚‍♀️👑❤️🧚‍♀️ :
ማነው ግን ደስታችንን የሰረቀው ጥሩ ጊዜ😳
2026-09-02 20:16:56
157
woynishetab
WoynishetAB :
ከላይ ደርድርን ስናበቃ አስተማሪዉ ገልብጦት የሚያርመዉ ነገርስ
2026-09-02 20:56:46
81
arsenal.king.of.ki4
One day :
ከሚኒሊየም(2000)በፊት ያለው ወርቃማ ዘመን😢
2026-09-02 19:10:52
62
mande.nels
máñđĕ :
ቆይ ግን ሁላችንም አንድ ት/ቤት ነው እንዴ የተማርነው
2026-09-03 11:41:17
113
ekiyann
ekiyann💜 :
እንደኔ የከፋው 🥺🥺🥺
2026-09-03 11:43:57
48
tsegaye2776
Tsegaye :
ከተማሪነት ከወጣሁ በኋላ ደስታና ሳቅ ራቀኝ።😂😂😂😂😂😂
2026-09-03 04:26:18
82
user84181248296yuti
hayat🕊🌺 :
እውነተኛ ደስታ ት/ቤት ቀረ🥺🥺🥺
2026-09-03 05:19:38
48
shumet.benatu
Shumet yenatu :
ሳቃችን በዚያ ጊዜ ብቻ ሆነ
2026-09-02 16:26:01
38
_.cheryyyy
🐙𝓝𝓸𝓪𝓱 𝓓𝓮𝓼𝓷𝔂🦩 :
bezaw mkorjew ene 😁😂
2026-09-04 17:31:15
16
yetanawe.moged
ፈለገ ግዮን 🌴🌴🌴 :
ትምህርት ሳቆም ቀልድም ሳቅም ወጣትነትም አብረዉ ቆሙ
2026-09-03 05:20:08
12
martina89139
🦋Marti 19🛐 :
ነበር🥹 ንፁህ ልብ በኛ ጊዜ ተፈጸመ💯🤌🫶🌹🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
2026-09-03 08:28:02
8
user8159656262847
ምር ይውን በሮት ሐሮቱ :
እንባዬ ለምን መጣ 😅😅😅😅😅
2026-09-02 20:07:28
14
7medi18
#Emmዬ..Medi👸🌸 :
ያ ጊዜ ይመለስልን😥
2026-09-02 10:50:14
24
mehiatetadewose
🌸Designer Mahi🍫 :
ጌታን ጴንጤ ነኝ
2026-09-04 08:24:03
8
www.tiktok.co.5195
Ru ru🧕 🇪🇹❤🇦🇪 :
የማይመለስ ጊዜ 🥺🥺🥺
2026-09-04 16:50:01
12
abrahamfikadu7
abrahamfikadu :
ወርቃማው ዘመን
2026-09-02 11:55:54
30
fozeshi
Fozisha ❤️🦋 :
ከዚ ከወጣን ቡሀላ ነዉኮ የኑሮ ምስቅልቅሏ ይወጣችብን ኤጭ 😭😭😭
2026-09-02 18:48:07
8
rozetjw4np
🇪🇹princess👑🇶🇦 :
አይ ካንቱ አላም ዶ/ር የመሆን ህልሜን ትቼ የመዳም አጋልገይ ሆኜ ቀራሁ 🥺🥺🥺🥺 አይ ልጅናት ምን አላ በተመላሳ እና ህልሜን በመልስኩ 🥺🥺🥺🥺🥺
2026-09-03 11:11:43
6
To see more videos from user @siraj90s, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About